es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

HAMLE 19 NO. 2 P/P/Primary and Middle SCHOOL

HAMLE 19 NO. 2 P/P/Primary and Middle SCHOOL

Ir al canal en Telegram
386
Suscriptores
Sin datos24 horas
-47 días
-230 días
Archivo de publicaciones
በቀን 26/02/2019 ዓ.ም በሐምሌ 19 ቁ2 ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት 21ኛውን የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችን ቀን ምክንያት በማድረግ በተማሪዎች መካከል የጥያቄና መልስ ውድድር ተካሄደ።

🔥 ማስታወቂያ 🔥፦ ለአዲስ ከተማ ክ/ከተማ  ት/ጽ/ቤት ስር ለምትገኙ ር/መምህራን በሙሉ፦ የአዲስ ከተማ መምህራንና የት/ት አመራሮች በ2018 ዓ.ም የጽሁፍ ምዘና ወስዳችሁ ከ62.5 በላይ ያመጣችሁ መምህራን እና ት/ቤት አመራሮች የ2019ዓ.ም የማህደረ-ተግባር ምዘናን አስመልክቶ ለተመዛኝ መምህራንና የት/አመራሮች ኦረንቴሽን ስለሚሰጥ፦ 1️⃣ኛ. ሐሙስ በቀን 26/02/19ዓ.ም፦ ለ1ኛ ደ/ት/ቤት ተመዛኞች፣ 2️⃣ኛ. አርብ በቀን 27/02/19ዓ.ም፦ ለ2ኛ ደ/ት/ቤት ተመዛኞች፤ ⏯️ በአዲስ ከተማ አጠ/ 2ኛ ደ/ት/ቤት ከቀኑ 9፡00 ለኦረንቴሽን እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

Repost from N/a
ሠላም! በዚሁ መሠረት ተግባራዊ ይደረግ!

Repost from N/a
photo content
+1

የ2019 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ውድድር ምዝገባ ሊጠናቀቅ ነዉ!! የምዝገባ አማራጮች ፡ በቴሌግራም @Ethiopianspellingbeebot በመግባት ሙሉ ምዝገባውን ቤትዎ/ስራ ቦታዎ ሆነው መመዝገብ ይችላ
የ2019 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ውድድር ምዝገባ ሊጠናቀቅ ነዉ!! የምዝገባ አማራጮች ፡ በቴሌግራም @Ethiopianspellingbeebot በመግባት ሙሉ ምዝገባውን ቤትዎ/ስራ ቦታዎ ሆነው መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለምዝገባ የተቀመጠው የገንዘብ መጠን፡ 2500 ብር የአንድ ጊዜ ክፍያ ሲሆን ይህም የመወዳደሪያ መፅሀፉ (ሀርድ ኮፒ) ለሁሉም ተመዝጋቢ ተማሪዎች  በት/ት ደረጃቸው ልክ የተዘጋጀውን የመወዳደሪያ መፅሀፍ በት/ት ቤታችሁ በኩል የምንሰጥ ይሆናል፡፡ ከት/ት ቤት እስከ ሀገር አቀፍ ውድድር ድረስ የመወዳደሪያ ቁሳቁስን ጨምሮ፤ በተጨማሪም ተማሪዎችን በት/ታቸው የበለጠ ውጤታማ እንዲሆን የሚያስችል የኦንላይን ማጠናከሪያ ት/ት ያካተተ ክፍያ  ነው፡፡ ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ በየትኛውም ዙር የለም ፡፡ ለተወዳዳሪዎች፡ በት/ት ቤት ደረጃ ለተሳተፉ ተማሪዎች በሙሉ የተሳትፎ ሰርተፍኬት ከተቋሙ የሚሰጥ ይሆናል፡፡  በክ/ከተማ ፤በከተማ እና በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚሳተፉ ተማሪዎች ደግሞ ተጨማሪ ሰርተፍኬቶች፤ ሜዳሊያዎች ፤ የብሪቲሽ ካውንስል የ English proficiency exam ፤ መፅሀፍቶች ፤ የከተማ ጉብኝት ፤ ለመጨረሻ ስድስት የአሸናፊዎች አሸናፊ ተማሪዎች በ9ኛው የአፍሪካ ስፔሊንግ ቢ ውድድር ዛምቢያ ላይ የሚሳተፉ ይሆናል፡፡ ዝርዝር ሂደቱን  በየደረጃዎች የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ የኢትዮጵያ ስፔሊንግ ቢ  ጋር !!!

በቀን 16/02/2019 ዓ.ም በሐምሌ 19 ቁ2 ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ውጤታማ የቡድን ስራ ፣የስራ ቦታ ኮሚኒኬሽንና አውንታዊ የስራ ቦታ ግንባታ በሚል ርእስ የሰኞ ማለዳ የእውቀት ሽግግር ተካሄደ።

ዛሬ በቀን 15/02/2019 ዓ.ም የሐምሌ 19 ቁ.2 ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ከተማሪ ወላጆ ጋር በሚከተሉት አጀንዳዎች ላይ ጥልቅ ውይይት ማድረግና እንዲሁም የቀጣይ ስራ አቅጣጫዋችን ላይ የጋራ መግባባት መፍጠር  ተችሏል። 1/የ2019 ዓ.ም  1ኛ ሩብ አመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ማቅረብና መወያት 2/የተማሪዎች ባህሪና ውጤትን በተመለከተ መወያየት፤ 3/የ4ዮሽ ፊርማን በተመለከተ፤ 4/ የእንግሊዝኛና ሂሳብ ት/ት ስትራቴጂን  በተመለከተ፤ 5/ሰላማዊ መማር ማስተማርን በተመለከተ እና 6/የትምህርት ቤቱን አብይ ኮሚቴና ንኡስ ኮሚቴ መልሶ በአዲስ በማደራጀት የተሳካ ጉባኤ ተደርጓል።

‼️‼️ እዩኝ እዩኝ የሰአት ማስተካከያ አለ ‼️‼️ ‼️‼️ እዩኝ እዩኝ የሰአት ማስተካከያ አለ ‼️‼️ ‼️‼️ እዩኝ እዩኝ  የሰአት ማስተካከያ አለ ‼️‼️ ‼️ጥብቅ የስብሰባ ጥሪ ‼️ የሁሉም ትምህርት ቤት የወተመህ ሰብሳቢ ብቻ ቦታ: በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ካፌ አዳራሽ ቀን: ሀሙስ ጥቅምት 12 ሰአት ፡ 1:00 🕐🏃🏃 በጥብቅ በጥብቅ እንዲገኙ ጥሪ ተላላፍ ለወተመህ መልእክት ያላስተላለፈ ተቋም ተጠያቂ ይሆናል ::🤬

በሐምሌ 19 ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በዛሬው 09/02/2019 "የተማሪ ውጤት ለማሻሻል የመምህሩ ሚና "በሚል ርዕስ የእውቀት ሽግግር ፕሮግራም ተካሄዷል። ~~ Mana barumsaa sad.1ffaan duraa,sad.1ffaaf g/galeessaa Hamilee 19 Lakk.2tti guyyaa har'aa 09/2/2019A.L.I mata duree "Ga'ee Barsiisaa Qabxii Barataa Fooyyessu Keessatti " jedhu ilaalchisee Sagantaan muuxannoo waljijjiirraa godhameera.

በቀን 06/02/2019 ዓ.ም በሐምሌ 19 ቁ.2 ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ከአጠቃላይ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች ጋር የአንደኛ ሩብ አመት የስራ ግምገማ እና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ውጤታማ ውይይት ተካሄደ።