es
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
9 022
Suscriptores
-324 horas
-417 días
-7030 días
Archivo de publicaciones
قالَ رسول الله ﷺ: «يا أهلَ القرآنِ ! أَوْتِرُوا ، فإنَّ اللهَ وِتْرٌ يُحِبُّ الوِتْرَ.

🛑👉2ኛ ፕሮግራም ➖➖➖➖➖➖➖➖ 🫵እስልምና ስለ ስራ ምን ይላል !? 🎙በወንድም አቡ ሰፍያን ጀ መ ረ https://t.me/Albuyue?videochat https://t.me/Albuyue?videochat

ስደትና አላማው 👆👆👆👆👆 በወንድም አቡ ኡሰይሚን https://t.me/Albuyue?videochat

የደዕዋና የውይይት ፕሮግራም
① ወንድም  አቡ ሱፍያ ሁሴን ርዕስ: –እስልምና ስለ ስራ ምን ይላል?    ② በወንድም አቡ ኡሰይሚን ርዕስ:– ስደት እና አላማው እንድሁም  በወንድም ኑረዲን አል አርቢ በወንድም አቡ ሂበቲላህ በወንድም አቡ ሁዘይፋ በወንድም ሰኢድ አቡ ኡበይዳ በወንድም አቡ አይመን በእነዚህና በሌሎችም  ብርቅዬና ተወዳጅ በሆኑ ወንድሞች 1~ወሳኝ ምክሮች ለእህቶች ለወንድሞች 2~በስደት ዙሪያ ወሳኝ የሆኑ ጥቆማዎች 3~ስደት ላይ ና ከስደት መልስ የእህቶች እና የወንድሞች  ሁኔታ ምን መምሰል አለበት? እድሁም ስለ ስራም ጭምር  ልሎችንም ጥቆማዎችን ጨምሮ   ጥሩና ወርቃማ የምክክርና የውይይት ግዜ ይኖረናል። ኢን ሻ አላህ በተጨማሪ ፕሮግራሙ ስራ ያጡ እህቶችንና ወንድሞችን ከስራው ጋር ማገናኘትንም ጭምር ያለመ ነው።ቀን ማክሰኞ በኢትዮ  ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ መድረኩ በወንድም አቡ ሀሳንና በወንድም  አንሷር መሀመድ ይመራል።
መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል
በዚህ ግሩፕ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/Albuyue https://t.me/Albuyue https://t.me/Albuyue

📌ክፍል ⑤ 📚رحلة في حياة أهل القرآن ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ 🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

ቁርኣን ገር ነው! አጭር ማስታዎሻ ከ ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረድን https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=c2e88ebacab7cc7042

ቁርአን የልቡ መርጊያ የሆነለት ሰው ምንኛ ስኬታማ ሆነ?!

~ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይጹም ያልቻለ....! 🔖እናታችን አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ - እንድህ ብላለች  “የአላህ መልክተኛ የሰኞን እና የሐሙስን ጾም (ለመጾም በጉጉት) ይጠባበቁ ነበር፡፡” 📚 (ቲርሚዚይ: 745) ~

ጣፋጭ ቲላዋ ~ቁርአን የልብ ብርሀን

🔖የተንቢሀት ኪታብ ደርስ ∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽∽ 🏷ክፍል ➈ 🎙በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ጀ መ ረ || https://t.me/Durus_AbuUseymin?livestream

ምስክር አይቀርብብኝም፣ ሰዎች አይነቁብኝም ብለህ የሰዎችን ሐቅ አትዳፈር። ነገ ያለ ምስክር ሁሉን ከሚያውቀው ጌታ ፊት ትቆማለህ። = https://t.me/IbnuMunewor

ቁርኣን ፈውስ ነው በሸይኽ አወል አሕመድ አልከሚሲ

ያስከፍላል ዋጋ! ጀግናው እስኪመጣ - የነብያት ወራሽ፣ አላገባም ይቅር - ይህ ነው የኔ ምላሽ። ተብሊጝ አይሆነኝም - ያ የጥመት አድራሽ፣ ኢኽዋንስ ለምኔ - ለስልጣን የሚዋሽ። ደግሞ ለሱፍያ - ለፍጡር ተጎንባሽ፣ ሙታን ለሚፈራ - ባጢል አተራማሽ፣ ለዚያ ለቃማቴ - አልሆንም ለአሕባሽ፣ ወላሂ! ወቢላህ! - ነፍሴ አይፈቅድም ጭራሽ፣ መንገድ የጠፋበት - መረጃን የሚሸሽ፣ ለኔ አይመጥነኝም - የሐጁሪ ረባሽ፣ ሀዳዲይ የሚባል - የሹብሃ ዋሻ፣ ሊታይ ያሳፍራል - ከሱንይዋ አድራሻ፣ ብቻ አጠር አድርጌ - ግጥሜን በዚህ ልዝጋ፣ ሱንይ ሴት ማገኘት - ያስከፍላል ዋጋ፣ ዘበት ነው መጣመር - ከሙብተዲዕ ሰው ጋ። ~ የ #ቢንት_ሙሐመድ ግጥም። = ጠቃሚ ምክሮች ለሴቶች https://t.me/Salafiat46 https://t.me/Salafiat46

- فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ وَاشْكُرُوا لِي وَلاَ تَكْفُرُونِ.