es
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
9 025
Suscriptores
+524 horas
-307 días
-6530 días
Archivo de publicaciones
🛑የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል  15 ተ     ጀ          መ               ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

🔖ዱኒያ ላይ ስትኖር ልክ እንደ እንግዳ ኑር‼️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር  እንዲህ ይላል፦ የአላህ መልዕክተኛ ትከሻዬን ያዝ አደረጉኝና፦ كُنْ في الدُّنْيا كَأنَّكَ غَرِيبٌ أوْ عابِرُ سَبِيلٍ.ዱንያ ውስጥ ልክ እንደ እንግዳ ወይም ልክ እንደ መንገደኛ ሁን አሉኝ”። ከዛም ኢብኑ ዑመር እንዲህ ይል ነበር፦ إذا أمْسَيْتَ فلا تَنْتَظِرِ الصَّباحَ، وإذا أصْبَحْتَ فلا تَنْتَظِرِ المَساءَ، وخُذْ مِن صِحَّتِكَ لِمَرَضِكَ، ومِنْ حَياتِكَ لِمَوْتِكَ. ካመሸህ ንጋትን አትጠባበቅ፣ ካነጋህ ምሽትን አትጠባበቅ፣ ከጤናህ ለህመምህ ያዝ፣ ከህይወትህ ለሞትህ ያዝ"። 📚ቡኻሪ ዘግበውታል (6416) t.me/https_Asselfya

ኢህሳን  ⚪️⚪️⚪️⚪️ 🅰️🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 ✅በቅርቡ የተከፈተ  ሰራተኛና አሰሪ ለሚፈልጉ 😓ሙስሊም  ማህበረሰብ በቀላሉ እንዲገናኙበት 🥳  ታስቦ የተከፈተ አዲስ 🔤🔤🔤 ነው❤️ 🥳ቻናሉ ተደራሽ እንዲሆን 😊 ሼር በማድረግ አሰራጩት 🎁 😎በየትኛውም ዘርፍ 😎ሰራተኛ የምትፈልጉ በውስጥ መሥመር 😎አሳውቁኝ ምንም አይነት 😎 ክፍያ ይሁን መስፈርት አይኖረውም 😎 ስለስራው ከመጠየቅ ውጪ ✅ 😬@twhidfirst1 🔥 🔤🔤🔤🔤🔤🔤 https://t.me/ihsan_jobs https://t.me/ihsan_jobs

لَيسَ الجَمالُ بِأَثوابٍ تُزَيِّنُنا إِنَّ الجَمالَ جَمالُ العَقلِ وَالأَدَبِ لَيسَ اليَتيمُ الَّذي قَد ماتَ والِدُهُ إِنَّ اليَتيمَ يَتيمُ العِلمِ وَالأَدَبِ ~

الله يعلم تألمك لكن تذكر وتمسك بهذه الآية....

ራስህን ከማንም ጋር አታፎካክር!! .........///////////.......... በምድር ስትኖር ደስተኛና ሰላማዊ ህይወት መምራት ከፈለክ ራስህን ከማንም ጋር አታፎካክር! ፋክክር ያንተን መንገድ ሳይሆን የሰውን ጎዳና አመልካች ነውና ። የራስህን መንገድ ዘርጋ! የራስህን አለም ፍጠር! በራስህ አለም ተደሰት! ውድድርህ ከሰው ጋር መሆኑ ቀርቶ ከትናንትናህ ጋር ይሁን! ከትናንትህ ከተሻልክ በየቀኑ አሸናፊው አንተ ነህ! 💪 በህይወት ሜዳ ላይ ከራስህ ጋር ብቻ ተፋለምከራስህ ጋር ብቻ ተወዳደርከራስህ ጋር ብቻ ታገልራስህን ብቻ አሸንፍ! ምንም ከፍ ብትል ሰው ያልረገጠውን ከፍታ አትረግጥምና! ቀለል ብለህ በራሰህ መንገድ ፣ በራስህ ጎዳና ኑር

🛑የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል  14 ተ     ጀ          መ               ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

ተቅዋ አላህን በመፍራት!
በኡስታዝ ሑሰይን ዐልይ ሀፊዘሁሏህ
t.me/kelelaqiratcenter

🔖አንተ ኢልም ፈላጊ ሆይ! አላህ ወፍቆህ እዉቀትን ያወክ እንደሁነ የተማርከዉን ተግባራዊ ለማድረግ ነፍስህን ታጋይ አድርግ። ኢልም ዛፍ ሲሆን ፍሬዉ ደግሞ ስራ ነዉ። ~ t.me/https_Asselfya

~ኢልም የትም ቦታ የማይገኝ ጣእም አለዉ።ነገር ግን እዛቦታ ለመድረስ ትግል ያስፈልገዋል። ~فلو قد ذقت من حلواه طعما ~لآثرت التعلم واجتهدتا ከኢልም ጣእሙን ብትቀምስ ኑሮ በመረጥክ ነበረ መማርን በታገልክም ነበር ~ولم يشغلك عنه هوى مطاعٌ ~ ولا دنيا بزخرفها فُتنتا ~ ولا دنيا بزينتها كلفتا ኢልም ከመፈለግ የሚታዘዙት የሆነ ስሜት ቢዚ አያደርግህም ነበር በዱኒያም በጌጦቿ ባልተፈተንክ ነበር።የኢልምን ጥፍጥና ብታዉቅ ኑሮ። ከታኢያ ደርስ የተወሰደ . = t.me/https_Asselfya

ወዳጄዋ ያደረከውን በጎ ውለታ ቢረሱብህና ቢክዱህ አትዘን አትታመም ያለ ነገር ነው ..ሀቢቢ..የመንገድ ላይ  መብራቶችምኮ ቀን ሲሆን ይረሳሉ..እናማ አብሽር አንተ ብቻ ጠንክር ሲመሽባቸው ብርሀናቸው ነህና ይፈልጉሀል ። http://t.me/nuredinal_arebi

አዲስ ~ ሙሓደራ” 🔖↰بعنوانبر الوالدين في ميزان الشريعة ↱ 🎙«በኡስታዝ ኸድር አሕመድ» አቡ ጁወይሪያ” حفظه الله 📌በመርከዝ ኢብኑ ዓብ-ባስ ግሩፕ የተደረገ! t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

አንዴ በመካከል ችግር ከተፈጠረ በኋላ የበፊት የነበረ ያማረ ግንኙነት መመለስ አይቻልም  የተከሰተ ችግር ማስተካከያ ስለነበረ  አስተካክሎናል አስተምሮናል እና የበፊቱ ቦታ ካልተመለሰ ብሎ መድከም ከንቱ ድካም ነዉ። = t.me/https_Asselefya1

﴿وَبِالأَسحارِ هُم يَستَغفِرونَ﴾ أستغفر الله العظيم وأتوب إليه

🎉 ብስራት ለሸሪዓዊ እውቀት ፈላጊዎች🎊 ከመናሩ-ሱና የonline መድረሳ ⤵️የቁርኣንን ተፍሲር ⤵️የቁርኣንን ንባብ ማስተካከያ ⤵️የአቂዳ ኪታቦችን በእርማት መቅራት «ለሚፈልጉ እህቶች እና ወንድሞ
🎉 ብስራት ለሸሪዓዊ እውቀት ፈላጊዎች🎊 ከመናሩ-ሱና የonline መድረሳ ⤵️የቁርኣንን ተፍሲር ⤵️የቁርኣንን ንባብ ማስተካከያ ⤵️የአቂዳ ኪታቦችን በእርማት መቅራት «ለሚፈልጉ እህቶች እና ወንድሞች» የአሏህን ቃል አሳምሮ ከማንበብ ጋር መልእክቱን መረዳት መቻል መታደል ነውና የእድሉ ተጠቃሚ ሁኑ ስንል እናስታውሳለን። እንዲሁም የዐቂዳ ኪታቦችን አጥርተን በመቅራት የተፈጠርንለትን ዓላማ መገንዘብና አሏህን በሚወደው መልኩ መገዛት በእኛ ላይ ግዴታ ነውና ይምጡ የመናሩ-ሱና የእውቀት ገበታ ተቋዳሽ ይሁኑ እንላለን። 📖 ቁርኣን ተፍሲር 🎙በሸይኽ አወል አህመድ አል-ኬሚሴ «ሐፊዘሁሏህ» 😀 በኢትዮ ከዐሱር በኋላ       ከ10:30-11:30 አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት 📖 የቁርኣን ንባብ ማስተካከያ 🎙በወንድም ሙባረክ ⏰️ በኢትዮ ከዒሻእ በኋላ       ከ 3:00-5:00 አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት 📚 የአቂዳ ኪታቦች 🎙በ አቡ ዑበይዳ ሰዒድ ⏰️ በኢትዮ ከዒሻእ በኋላ       ከ 3:00-4:00 አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት ☑ ከዚህ በፊት የተቀሩ➴➴➴ ◍ኡሱሉ አስ-ሰላሳ ◍ ቀዋዒዱ አል-አርበዕ ◍ነዋቂዱ አል-ኢስላም ◍ ሹሩጡ አስ-ሶላት ◍መሳኢሉ አል-ጃሒሊያ ◍ ሹሩጡ ላ ኢላሀ ኢለሏህ ◍ኡሱሉል-ኢማን ◍ፈድሉል-ኢስላም ◍ኪታቡ-ተውሒድ ከመሳኢሉ ጋር ◍ሸርሑ ከሽፊ ሹቡሃት ❪በዑሰይሚን ሸርህ❫ 🔖 አዲስ የሚጀመረው፦ ሸርሑ ኡሱሊ-ሱነህ ❪የዑሰይሚን ሸርህ❫ እሑድ ይጀመራል-ኢን ሻአ አሏህ- 🔖የተሻለ ግንዛቤ ለማምጣት አንገት ደፍቶ መማር ቀዳሚውን ቦታ ይወስዳል🔖 አቡ ዑበይዳ ሰዒድለመመዝገብ እና የበለጠ መረጃ ለማግኘት  🌐 @Salafia_hiye_Alwasaxiya   +97455159449 ቴ/ም ብቻ ይጠቀሙ።

ኢላሂ .. አፈጣጠሬን እንዳሳመርከዉ ስነምግባሬን አኸላቄን አሳምርልኝ።