es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
8 805
Suscriptores
-624 horas
-337 días
-1430 días
Archivo de publicaciones
🔖ወንድሜ…!! እድሜህ ዛሬ ብቻ ነው! t.me/https_Asselfya

ቀጣይ አድስ ዲዛይን ይጠብቁን....! ~

አላማህን እወቅ.mp35.33 KB

የሚያዋጣህን እወቅ.mp35.18 KB

﴿ وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ نَّاعِمَةٌ ٨۝ لِسَعْيِهَا رَاضِيَةٌ ﴾.

﴿ كُلُّ نَفسٍ ذائِقَةُ المَوتِ ثُمَّ إِلَينا تُرجَعونَ ﴾.

🕹ፕሮግራማችን ዛሬም ይቀጥላል! →የመጀመሪያ ፕሮግራም«ሲራ» ነው! https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=89303ca84c0bd9ff98

የሪያእ አይነቶች.mp31.02 MB

የሪያእ አስከፊነት.mp31.20 MB

👉ምጣኔን ከምንጩ ይማሩ አላህ በሰጠዎት ይብቃቁ!
እናታችን ኣኢሸህ እንዲህ ይላሉ "ቤታችን ዉስጥ እሳት ሳይነድ ወር ያልፈን ነበር፤ምግባችን ተምር እና ዉሃ እንጂ ሌላ አልነበረም "። 👉ሱብሃነላህ! ምን አይነት ባገኙት የመብቃቃት ጥግ ነው?! ኣንዳንድ ሰው ‘ስጋ ከበላሁ ወር አለፈኝ’ ብሎ… ለልመና እና የሰው እጅ ለማየት ይጋለጣል፤ አላህንም ያማርራል፤ምንም ፀጋ እንዳልተሰጠው ይሆናል። አላህ ይጠብቀን!

25-القواعد الحسان .mp38.38 MB

ትዝብትና ተሞክሮ‼ ~ ብዙ ያላገቡ ላጤዎች ስለ ትዳር ማውራትና መፃፍ እጅግ በጣም ደስ ይላቸዋል። አግብተው ያልተረጋጉ ወንዶች ደግሞ ስለ ተዐዱድ ማውራት በጣም ውስጣቸው ነው።  ከሁለቱም ወገን ወሬኞቹ በወሪያቸው ልክ ተግባር ላይ የሉበትም። ታዲያ ትርፋቸው  ምንድን ነው ከተባለ ጉንጭ ማልፋትና መናቅ ነው። እንደ ዚክር ሰርክ እየደጋገምን ጊዜ ማጥፋቱ ደግሞ ከባድ ክስረት ነው። ወሬ የምታበዙ ላጤዎች እስኪ ያገቡ አዳማጮችና አንባቢያን ይሰለቻሉ ብላችሁ አስቡ። ለማንኛውም ካላመናችሁኝ  አግቡና ጀርቡት። ራሳችሁን ትታዘባላችሁ። መልካም ትዳር ይግጠማችሁ ብለናል። ባለ ትዳሮችም ላጤዎችንና ገና በትዳራቸው ያልጠረቁ ወገኖችን ዑዝር ብንሰጣቸው ይሻላል። ወሰላም t.me/durusuabdiselam

መካሪ ሁሉ ጨዋ አይደለም። በምክሩ ውስጥ አብዝቶ ስለፅድቅና የሚነግርህ ሰው ፃድቅ ነኝ እያለም አይደለም። በተሸወደበትና በወደቀበት ነገር ውስጥ የከፈለውን ዋጋ እየነገረህ ሊሆን ይችላል። ነፍሱን ማሰር በተሳነው ጉዳይ ላይ "ይህ ነው ክፈተቴ አንተ ግን በዚህ በኩል ነፍስህን አሸንፋት" ይሆናል የሀሳቡ ውጥን።

ነቃ ማለት ያስፈልጋል " ከትልልቅ ወንጀሎች ውስጥ የሆኑ አንዳንድ ሰዎች የማያውቋቸው ... " አጭር ምክር ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

አኺራን ማስታወስ.... አጭር ምክር ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

🔖ከዝሙት መራቂያ መንገዶች አንዱ... ~ ~እይታን መገደብ ነዉ።አይኖች ይዘሙታሉ... ዝሙታቸዉ ያልተፈቀደን በማየት ነዉ ብለዋል። ~