ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

إظهار المزيد
8 801
المشتركون
+124 ساعات
-207 أيام
-1730 أيام
أرشيف المشاركات
╚☞( ዉበትሽ ዱቄት ነዉ? ) ⥽አላህ የሰጠሽን ዉበትሽን. ጥለሽ ⥽በሜካብ ላብስቲክ ጭምልቅልቅ. ብለሽ ፣ ⥽አመድ ዉስጥ ያደረች ድመት ትመስሊያለሽ ፣ ⥽ዉበቴነዉ ብለሽ ስትኮፈሺበት፣ ⥽ከፍርሽ ይመስላ
╚☞( ዉበትሽ ዱቄት ነዉ? ) ⥽አላህ የሰጠሽን ዉበትሽን. ጥለሽ ⥽በሜካብ ላብስቲክ ጭምልቅልቅ. ብለሽ ፣ ⥽አመድ ዉስጥ ያደረች ድመት ትመስሊያለሽ ፣ ⥽ዉበቴነዉ ብለሽ ስትኮፈሺበት፣ ⥽ከፍርሽ ይመስላል ደም የለቀለቁት ፣ ⥽ፊትሽማ ይቅር ለወሬ አይመቸም። ⥽ከአምድማ ድመት ፈፅም  አትለይም ፣ ╚☞   ደግሞኮ ጉራሽ ...! ⥽ጧት በማለዳ ቀድመሽ   ተነስተሽ፣ ⥽መስታወትላይ ነዉ አሉኮ ማርፈጃሽ፣ ⥽ሜካብና ላብስቲክ   እየተለቀለቅሽ ፣ ⥽እዉነቱን ልገርሽ ምንእደምትመስሊ ?? ⥽ከስትነት ተራ ወጥተሽ ዝጀሮ ስትመስሊ ፣ ⥽በየሚዲያዉ ላይ ወጥተሽ.    ስትለጣጠፊ፣ ⥽ምናለ ተነስቶ አዱ ባለሽ  በጥፊ ፣ ⥽ቡል ብሎይሄዳል ያ የፊትሽ  ዱቄት፣ ⥽የረዳ ነበረ እደለለሽ  ዉበት ፣         ╚☞ዉበትን ከፈለግሽ ?? ⥽❺አዉቃሶላት ስገጂ. ወቅቱን ጠብቀሽ ፣ ⥽በየሶላቱላይ ዉሀ ሲነካዉ  ፍትሽ ፣ ⥽ልክ እደጨረቃ ይደምቃል  ዉበትሽ ፣ ⥽ዉበትሽ ይጎላል እጂግ. ሲያምርብሽ፣ ⥽ይሄነዉ ዉበት ሜካቡ ይቅርብሽ፣ ⥽ከዝጆሮወቺጋር ፍክክር  ይቅርብሽ ፣ ⥽አላህ በሰጠሽ ኩሪ በዉበትሽ ፣ ⥽ግድግዳ አይደለሽም ቀለም  አትለቅለቂ፣ ⥽በሂጃብ ተዉበሽ በኒቃብ ድመቂ፣ ⥽ለሌሎች ትረፊ ራስሽን ጠብቂ፣ = ⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥⥥╚ ╚ . http://t.me/asselfya . ⥥↝↝↝↝↝↝↝↝↝↝⥥

من رزقه الله امرأة صالحة عاقلة فقد زاده دينا وعقلا 【فهنيئا له】 🔖አላህ አስተዋይ የሆነች መልካም ሚስት የሰጠው ሰው በእርግጥም አላህ ዲንና አቅሉ ጨመረለት። 【ይህ ሰው ምንኛ ታደለ】 t.me/https_Asselfya

🔖 አብደላህ ኢብኑ ኡመር (رضي الله عنه) እንዲህ ብሏል። «ከጀሀነም ሰዎች ውስጥ አንዱ ዱንያ ላይ ቢመጣ ከአስፈሪ ገፅታውና ሽታው የተነሳ በምድር ላይ ያለ ሁሉ በሞቱ ነበረ።» 📕الرقة والبكاء لابن أبي الدنيا (١٠٤) t.me/https_Asselfya

🎙ማስታወቂያ 🎙 ልዩ የሆነ የሙሀደራ ፕሮግራም በትዳር እና ኢስላም ቻናል በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃቸው ኡስታዝ👇 [ ርዕስ 👇 አብዱረዛቅ አል ባጂ [ ادب طالب العلم አ
🎙ማስታወቂያ 🎙 ልዩ የሆነ የሙሀደራ ፕሮግራም  በትዳር እና ኢስላም ቻናል በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃቸው ኡስታዝ👇                      [ ርዕስ 👇 አብዱረዛቅ አል ባጂ        [ ادب طالب العلم አብዱሽኩር አቡፈውዛን    [    ኩራት ሳዲቅ ኢብኑ ኸይሩ          [محاسبة النفس ቀን 👇                    ሰአት 👇 ነገ (ጁማዐ ማታ )      ከ3:00 ጀምሮ ሙሀደራው በቀጥታ ስርጭት  የሚተላለፍበት ቻናል       ትዳር እና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል          👇👇👇👇👇     https://t.me/tdarna_islam     https://t.me/tdarna_islam

اللهم اجعلنا مسلمات مؤمنات قانتات تائبات عابدات سائحات                      ~

እስቲ ተባበሩ አንዲት ሙስሊም እህታችን አለች። እርጉዝ መሆኗ ሳታውቅ በባህር ጅዳ መጣች። ብዙም ሳትቆይ እርግዝናዋ ገፋ ስምንት ወር ደርሳለች። ማረፊያ የላትም። በገባችበት ሁሉ እያስወጧት ነው። በጣም በሚከብድ ሁኔታ ላይ ናት። በጣም የቸገራት ማረፊያ ነው። ማረፊያ ቢገኘ የሚያስፈልጋት ነገር ተባብረን እናሳካላት ነበር። ሀገር ምትገባበት መንገድ እስኪመቻችላትም ቢሆን ለተወሰነ ጊዜ ምታርፍበት ያስፈልጋል። ጅዳ ላይ ያላችሁ ማረፊያ ያላችሁ እህቶች እንደው ተባበሯት። ጭንቅ ላይ ናት። አላህ ከጭንቅ ይጠብቃችሁ። እሷን ለማግኘት 👇👇👇👇👇 @Ibnu_turabb123 @Ibnu_turabb123

ብዕርህ ይባረክ የፋሩቅ አባት ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቀዉ

➨ይድረስህ ጀግናችን ሀፊዞከሏህ «ድምፅ አለው ፅሁፍህ» ---------------------- الرجال كاسلاح منهم للاستعراض ومنهم للحروب የንግግር ማማር ያገላለፅ ምጥቀት፡ የአቋምን ፅናት የሞራልን ልቀት፡ ይሔ ሁሉ ፀጋ እንደት ተነገረህ፡ ንገረን ሚስጥሩን ማነው ያስተማረህ!? ................................. ንጉስ እንደ አንበሳ ቀልጣፋ እንደ ነብር፡ ሒዝብዮችን በእውቀት የምታስደነብር፡ የጥመትን ወጥመድ የምትቀነጣጥስ፡ የቢዲዓን ሙሪድ ሰርክ የምታስነጥስ፡ የሽርክን አሽኬላ ሁሌም የምትበጥስ፡ የአሏህ በረከት ተሰጦህ ይደንቃል፡ ጠቢብ ነህ አስተዋይ ስምህ ይታወቃል፡ ................................. ያን ማዶ ተራራ እሳት በረበረው፡ ጀግናቸው የት ሔደ እዛ የነበረው፡ ከመባሉ በፊት እጂግ ፈጥኖ ደራሽ፡ የሐቅ ጠበቃ በተውሒድ አዳራሽ፡ ለመንሀጀ-ሰለፍ የሰጠ ህይወቱን፡ ሱና ላይ እያለ የሚጠብቅ ሞቱን፡ ................................. ሒዝብዮች ሲንጫጩ ሆድ ብሶን ሲከፋን፡ ሹብሀ ሲንጠን መሔጃ ሲጠፋን፡ ወጀብ ሆኖ ለኛ ጥመቱ ሲገፋን፡ ከተውሒድ ኪታብ ላይ መረጃውን ፅፎ፡ አይዟችሁ የሚለን ደሊሉን ሰልፎ፡ ................................. ለሱናው ጠበቃ ሆኖ ትልቅ ፓወር፡ ሁሌም የማይሰለች ለአመታትም ለወር፡ እስኪ ጀግና ጥቀስ እንደ ኢብኑ ሙነወር፡ ................................. የመውደድ ምክንያቴን፤ ለመፃፍ ስጀምር ቅደም-ተከተሉን፡ ጀግናዬ ነህና፤ አንተን ብዬ ፃፍኩኝ እረሳሁት ሁሉን፡ ................................. ብቻህን እንደ ሽ ሒዝብይ የሚፈራህ፡ ለተውሒድ ለሱና ለኢስላም የሰራህ፡ ፅሁፍህ ብቻውን ያለ ድምፅ ይጮሀል፡ ጥበብ ከዓደብ ጋር ጌታችን ሰጥቶሀል፡ ጀግናዬ ነህ ለኔ ብልህ ምን ያንስሀል!? .................................           ➨ስማኝማ....!? እዚህ ፅሁፌ ላይ ልነግርህ ያሰብኩት፡ በመሀይም አቅሜ አስቤ የፃፍኩት፡ ስርዝ ድልዝ ሆኖ አልነበብ ካለህ!! በአጭሩ አላማዬ ምን ይላል መሰለህ!? ተረዳኝ ጀግናዬ፤ ከራስጌ እስከ ግርጌ ሀተታው በሞላ፡ ሌላ አይናገርም፤ አሏህ ይጠብቅህ በርታ ከሚል ሌላ፡ ......................................... ለሐቅ የምትለፋ ሰከንድም ደቂቃ፡ የቀን ብርሀን ነህ የሌሊት ጨረቃ፡ አርማ ነህ የተውሒድ ትውልዱ እንድነቃ፡ የሀበሻ ወጣት ጀግና አንተ ነህ በቃ፡ በእያንዳንዱ አቋምህ አብረን ስንሰለፍ፡ በመሀይማኖች ምንም ብንዘለፍ፡ እናከብርሀለን ያለ ድንበር ማለፍ፡      ................................. ሁሉም ዝና ሲያገኝ ከደዕዋ ሲሸፍት፡ ልቡን ሲማርከው ገንዘብና ፍትፍት፡ አንተ ግን አሁንም አለህ እንደ ፀናህ፡ በሁለቱም ሀገር ኸይር ነገር ይቅናህ፡ ነገም በአኸይራ ጀነት ይወፍቅህ፡ ግን ደግሞ እወቅልኝ እንደምናፍቅህ፡ ------------------------------- የተሰጠህ ነገር እጂግ ይማርካል፡ ተወዳጅነትህ ስሜትን ይነካል፡ አደብህን ያዬ ማንምኮ አያልፍህ፡ እንኳን ሶውትና ድምፅ አለው ፅሁፍህ፡      .................................           «ለኢብኑ ሙነወር»                            በኑረዲን አል አረብ -------------------------------- http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

ኮ/ቻ ቦርከና ......! በርበሬ ወንዝ ላይ በወሎ ኮንቦልቻ፡ ቦርከና ድልድይ ዳር ከወንዙ ዳርቻ፡ ሀገሬ ናፍቆኛል ዉቢቷ ኮንቦልቻ !

🔖ወንድሜ…!! እድሜህ ዛሬ ብቻ ነው! t.me/https_Asselfya

ቀጣይ አድስ ዲዛይን ይጠብቁን....! ~

አላማህን እወቅ.mp35.33 KB

የሚያዋጣህን እወቅ.mp35.18 KB

﴿ وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ نَّاعِمَةٌ ٨۝ لِسَعْيِهَا رَاضِيَةٌ ﴾.

﴿ كُلُّ نَفسٍ ذائِقَةُ المَوتِ ثُمَّ إِلَينا تُرجَعونَ ﴾.

🕹ፕሮግራማችን ዛሬም ይቀጥላል! →የመጀመሪያ ፕሮግራም«ሲራ» ነው! https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=89303ca84c0bd9ff98

የሪያእ አይነቶች.mp31.02 MB

የሪያእ አስከፊነት.mp31.20 MB