💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ir al canal en Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Mostrar más8 840
Suscriptores
+724 horas
-127 días
-1830 días
Archivo de publicaciones
➡️ቁርአን በመሀፈዝ ሂደት ላይ አጋዥና
ወሳኝ የሚባሉ 9 ነጥቦች
➡️የሀፈዝነውን ቁርአን እየጠፋብን
ስንቸገር ማከሚያ የሆኑ 4 ወሳኝ
ነጥቦች ተዳሰውበታል።
🎙በወንድም ጀላሉ ሁሰይን (አቡ ዚክራ
ህልማችሁን፣ እቅዳችሁን ለሰዎች አትናገሩ። ከመሳካቱ በፊት የተነገረ እቅድ የመሳካት እድሉ ጠባብ ነው።
ነቢያችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ
"ጉዳዮቻችሁን ታሳኩ ዘንድ በመደበቅ ታገዙ። እያንዳንዱ ባለ ፀጋ ምቀኛ አለበትና።" [አሶ፞ሒሐህ: 3/439
~
~ነገሮች ሁሉ በተወሳሰቡበት በዚህ ዘመን አንዳንድ ጊዜ ጥግ መያዝን የመሠለ ነገር ይሆን?!
ከአብዛኛው ሰው ዉሎ መራቅ፣ መገለል።
ጥግ ይዘህ ራስህን መገምገም።ስለ ጥፋትህ፣ ስለ ጉድለትህ፣ ስለ ድክመትህ ከአላህ ጋር ማውራት፣ ማንሾካሾክ።ነገሮችን ቁጭ ብለን ስናስባቸው ይደክማል ። ከአላህ ጋር ስናንሾካሹክ ቀለል ይላል።
አምላካችን ሆይ! አትተወን፣ አታርቀን፣ አትጥላን።
=
منقول
🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📚ኪታብ፦ ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት ሀውለ አት_ተበሩጅ ወሱፉር
🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን
ተ
ጀ
መ
ረ
👉ሸር አድርጉት ተቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream
√ የቤቱ ሸር !
🎙Usetaz muhammed sirage
||
t.me/Muhammedsirage
ተ
ጀ
መ
ረ
📌 عنوان : لا تكن إمعة!!!
🎤በወንድም አቡ ጁለይቢብ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/Multeka_Selefiyin
https://t.me/Multeka_Selefiyin
በህይወትህ ላይ ብዙ ነገሮችን ታስባለህ ፣ ብዙ ነገሮች ላይም ትጥራለህ ፣ ብዙ ውጣ ውረዶችም ታሳልፋለህ ግን በነዚህ ሁሉ ክስተቶች እኛ ያሰብነው ፣ እኛ ያልነው ፣ እኛ ያለምነው ሳይሆን በውሳኔው ሁሉ ስህተት የሌለው የአላህ ውሳኔ ብቻ ነው ሚፈፀመው።
~ t.me/Darutewhide
✔️ሀያዕ (አይናፋርነት ) ትልቁ የኢስላም ቀንዘል ነዉ።
~የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ፦
ሀያእ ከኢማን ነዉ ብለዋል ።
👉ሀያዕ ጋሻ ነዉ ከወንጀል ይከላከላል።
~በተለያዩ ሚዲያዎች እንደፈለጉ ሀያዕ ጋር የሚቃረን የሆነ አቀራረብ የሚቀርቡት ትልቅ መጋረጃ ስለተገሸለጠ ሀያእ ስለተገፈፈ ነዉ።
🔖ሀያዕ ሁሉም ነገሩ ኸይር ነዉ ብለዉ የአላህ መልእከተኛ ገልፀዉታል።
~ሀያዕ ከሁክም ከዋጋዉ አንፃር የተወደሠ ሀያዕ እና የተወገዘ የሀያዕ አይነት አለ።
~ሐያዕ ከምናፍረዉ አንፃር፦
~ አላህ ጋር ያለ ሐያዕ እና ሠዎችጋ ያለ ሐያእ
~አላህ ከከለከለን ቦታ እንዳያገኘን# ካዛዘን ቦታ እንዳያጣን ማፈር ።
ብዙ ኒእማ ከዋለልን በኋላ ከብዙ ፈተና ካወጣን በኋላ ፍጡርን መከጀል ያሳፍራል ፦ፍጡርን መማፀን ያሸማቀን ይገባል። ሶላትን ከመስገድ ፆምን ከመፆም ዝሙት ላይ ከመታየት የመሣሠሉት እንዲህ አይነት ነገሮች ትእዛዝን ቸል ማለት ወንጀል ላይ መዉደቅ አላህን አለማፈር ስለሆነ በዚህ በኩል ማሠብ ያስፈልጋል።
~በሌላ በኩል ሠዎችን ማፈር ያስፈልጋል። እኔ አላህን ያላፈርኩትን ሠዎችን ላፍር ነዉ እንደ የሚሉ ሰዎች አሉ ይህ ሞኝነት ነዉ።በወንጀል ጀብደኛ መሆን ነዉ የተጠላዉ የተወገዘ ለጥፋት የሚዳርግ ነዉ።
~
t.me/https_Asselfya
Repost from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
አል'ዓቂደቱ'ል ዋሲጢያ ተጀመረ
👇👇👇
https://t.me/IbnuMunewor?livestream
~በሶላትህ አትቀልድ ፣ረጋ ብለህ ዉዱእ አድርግ፣ቀስ ብለህ መስጊድ ሂድ፣
ሀሳብህን ሰብስበህ ቁም፣አስተንትነህ ቅራ፣
ተረጋግተህ ሩኩዕ አድርግ፣ለሱጁድ በቂ ጊዜ ይኑርህ።
=t.me/Sle_qelbachn1
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🔖ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
«ቅድሚያ ለተሒድ እና ለሱና»
√ በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
أبي عبد الله إبن خيرو= https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ሸይኽ ፈውዛን - አላህ ከክፉ ይጠብቃቸውና - ዒልም ፈላጊ ተማሪዎችን ሲመክሩ እንዲህ ይላሉ፦
እውቀትን ከመፈለግ አትሰልች።
አያያዝህ ትንሽ ቢሆን እንኳ እውቀትን ፈልግ።
መልካም ስራ ከመስራት ጋር ሲሆን ትንሹም በረካ አለበት።
እውቀት ፍለጋ ላይ መቀጠል ያለጥርጥር ኸይር ነው።
እውቀት ፍለጋ ዒባዳ ነው።
እውቀት ፍለጋ ግዴታ ካልሆኑ ዒባዳዎች የበለጠ ነው።"
[አልኢጃባቱል ሙሃማህ፡ 84]
=
https://t.me/IbnuMunewor
