es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
8 820
Suscriptores
Sin datos24 horas
-77 días
-730 días
Archivo de publicaciones
በጊዜ ተንፍስ ~ አንዳንድ ወንድሞች በሆነ የዒልም ዘርፍ ከእኩዮቻቸው ሲበልጡ ወይም የበለጡ ሲመስላቸው ትእቢት ሲፈትናቸው ይታያሉ። አንዱን መናቅ፣ ያኛውን ማጣጣል፣ ሌሎችን በመገምገም ራስን ከፍ ከፍ ማድረግ ላይ ይጠመዳሉ። የሸሪዐ እውቀት አላህን መፍሪያ መሳሪያ መሆኑ ሁሌም ሊዘነጋ አይገባም። ማወቅህ ትእቢት ካወረሰህ፣ በማወቅህ ለሌሎች ንቀትን ካዳበርክ ወላሂ ማወቅህ ጎድቶሃል። ጅህልና ላንተ የተሻለ ነበር። ሰው ቴኳንዶ ሰልጥኖ ቀድሞ ያልነበረውን አደብ ሲላበስ በምናይበት ጊዜ የሆነን ዒልም ሲማር እብሪትና ንቀትን የሚያዳብር ማየት አሳፋሪ ነው። ወንድሜ ሆይ! መከበር ከፈለግክ ሰዎችን አክብር። ሌሎችን መናቅ ምናልባት ጥቂት ጊዜ ቢያስከብር ነው። ወይ ሰዎች እስከሚነቁ፣ ወይ ደግሞ ማንነትህ እስከሚገለጥ ድረስ ቢዘልቅ ነው። ከዚያስ? ከዚያማ መናቅህ መንናቅን ነው የሚያስከትልብህ። መተንፈስህ ላይቀር አፀፋ ሳያስተነፍስህ በፊት አላህን ፈርተህ ተንፍስ። በጊዜ ተንፍስ። አዎ መተንፈስ ይሻልሃል። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

ለሆነ ነገር ጉጉ መሆናችሁን ሰዎች ሁሉ እስኪያወቅባችሁ ድረስ ስለዚያ ነገር አብዝታችሁ አታንሱ፡፡ ገንዘብ፣ ትዳር፣ ዝና … ጥቂቶች ናቸው፡፡ ምኞታችሁን ለአላህ ብቻ ንገሩ፡፡ ሰው ፊት አንድን ነገር አብዝቶ ማውሳት ልመና ይመስላል፡፡ ~         t.me/https_Asselfya

📌«إنَّ الصِّدِّيْقِينَ إذَا قُرِئَ عَليْهُمْ القُرآنُ، طَربَتْ قُلُوبُهُمْ إلىْٰ الآخرة» مالك بن دينار #تلاوة

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته መርከዝ-ረያን መርከዛችን በኦ-ላይን ከአሊፍ ጀምሮ እስከ ቁርአን ሂፍዝ ድረስ ከህፃን እስከ አዋቂዎች ከሁሉም የእድሜ ክልል የሚሆኑ ተማሪዎችን ተቀብሎ በአላህ ፍቃድ ቁርአንን በቀላል ዘዴ ያቀርባል። እናም ወንድም እህቶች ፈጥነው እንዲመዘገቡ እናሳውቃለን። 👉 በመርከዛችን የሚሰጡ የት/ት                        አይነቶች፦ ➡️ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች ➡️ቁርአንን በእይታ(በነዞር) ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር ➡️የቁርአን ሽምደዳ (ሂፍዝ) ከተሟላ ተጅዊድ ጋር በአላህ ፍቃድ እንሰጣለን። ⏰የቂርአት ክፍለ ጊዜ ↪️ጠዋት ከአንድ ሰዐት አስከ ሶስት ሰዐት ↪️ማታ ከሁለት ሰዐት እሰከ አራት ሰዐት ት/ቱ የሚሰጠው  በቴሌ ግራም መሆኑን እናሳውቃለን። 🌟መመዝገብ ለምትፈልጉ👇👇 @abu_munib1 @Umu_Khaled1

«እንዳታገቢ» በሰለፍያ ስም ዋሽቶ የሚነግድ፡ ሴት የማያከብር አስተሳሰብ ውልግድ፡ ብርሀን አልባ ፅልመት በቀን የሚለግድ፡ ሰነፍና ዋልጌ ማይሰራ ማይነግድ፡ ሴትን ለማሳመን በሱና እሚያማልል፡ ነገ የማይገባው ጂል ቡለሀ ቅውልል፡ ስሙን በመቀየር ሚስቱን የሚሰልል፡ በሌለው ማንነት አቅሙን የሚቆልል፡        «እንዳታገቢ» ለቅሶና ጭቅጭቅ ከሚሆን ህይወትሽ፡ ይህን ሰው አባሪው ነስከሽ ከፊትሽ፡ ተይው አይጠቅምሽም ለሱ ሚስትነትሽ፡ ባህሪው የሆነበት ማግባትና መፍታት፡ ምላሱ ቀጣፊ ባህሪው የራስ ምታት፡ ህልሙ ብር የሆነ ሰከንድም ሰዓታት፡        «አታግቢው» ትዳርን ሲፈልግ የማይገነዘብ፡ ትኩረቱ የሆነ ጥቅምና ገንዘብ፡ ባለው ንብረት ብቻ ሴትን የሚታዘብ፡ ሰለፍይ ነኝ ብሎ ምንም ቃል ቢገባ፡ በተግባር ካለዬ ምርቱ ከገለባ፡ ፊትና እሚናፍቀው የሚወድ ወከባ፡ ምንም ፎቶው ቢያምር ቢመስል አበባ፡ በጨለማ ገደል ይዞሽ እንዳይገባ፡     «እንዳታገቢ» ጌታን የሚያስቆጣ ሽርክን የሚሰራ፡ ቀብር የሚለምን ተሸክሞ እንስራ፡ ጀበናና ስኒ በጫት የሚመጀን፡ ነገ በአኸይራ እሳት የሚያስፈጀን፡ በየሚዲያው ላይ ሴት የሚጀናጀን፡     «እንዳታገቢ» ስሜት ያሰከረው መንፈሱ ታማሚ፡ መታዘዝ የማይወድ ለአባየም ለማሚ፡ የሀቅን ንግግር በጥመት ተርጓሚ፡ አንገት የሚደፋ እምነቱ ሲደፈር፡ የእምነቱ ፍቅር የማያልፍ ከከንፈር፡ ሰውነት የሌለው የሚል አፈር አፈር፡ ልማድ የሆነበት ዳንስና መጨፈር፡     «እንዳታገቢ» የተውሒድ አርበኛ ካልሆነልሽ ቀንድል፡ ሰለፍይ ነኝ ብሎ ሴትን የሚበድል፡ ሁሌ እሚለፈልፍ ያልሰራውን ገድል፡        «እንዳታገቢ» ሶላት የማይሰግድ ተጠቅልሎ ጋቢ፡ ፊትና የሚያሯሩጥ ችግር አራጋቢ፡ ውጭ የሚጠይቅ ሳያቀርብ ገቢ፡ ይህ አይነቱ አልጫ አወ እንዳታገቢ፡  👇👇[ተቀላቀሉ] ▣ تابعونا👇👇 https://t.me/Abuharisabdurahman

~የጭንቅ ግዜ ዱዓእ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿دعَواتُ المكروبِ: اللَّهمَّ رحمتَكَ أرجو فلا تكِلْني إلى نفسي طرفةَ عينٍ وأصلِحْ لي شأني كلَّه لا إلهَ إلّا أنتَ﴾ “የጭንቅ ግዜ ዱዓእ፦ ‘አላህ ሆይ! እዝነትህን አሻለሁ፡፡ ለቅፅበት ያክል እንኳ ለራሴ አትተወኝ፡፡ ሁለ ነገሬን ያማረ አድርግልኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡’” t.me/https_Asselfya

አላህ ሆይ !ኢማናችንን በቀልባችን አድስልን።

متى يكــــــــون العبد من الذاكرين الله كثيرا... 🎙استمع للشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله .

🔖አዲስ ተከታታይ  ደርስ 📚የተከበረው ቁርኣን ትርጉም 📄ክፍል:- 001 (የሱረቱል ፋቲሓ ቃል በቃል ትርጉም) (تفسير سورة الفاتحة ) 🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም  bdf ለመጋኘት https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/9840

﴿يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لِمَ تَقُولُونَ مَا لَا تَفْعَلُونَ ◌ كَبُرَ مَقْتًا عِندَ اللَّهِ أَن تَقُولُوا مَا لَا تَفْعَلُونَ﴾ [الصَّف: 2-3]
قال فيها الإمامُ السِّعدي -رحمه الله- : ”وليس في الآية أنَّ الإنسانَ إذا لم يَقُم بما أُمِر به يَترُك الأمرَ بالمعروفِ والنهيَ عن المنكر؛ لأنَّها دلَّت علىٰ التوبيخ بالنسبة إلىٰ الواجبين، وإلا فمِنَ المعلومِ أنَّ علىٰ الإنسانِ واجِبان:  - أمرُ غيرِه ونهيُه. - وأمرُ نفسِه ونهيُها. فتركُ أحدِهما لا يكونُ رخصةً في تركِ الآخر، فإنَّ أن يقومَ الإنسانُ بالواجبَين، والنقص الكامل أن يترُكَهما، وأما قِيامُه بأحدهما دونَ الآخر، فليس في رُتبة الأول، وهو دونَ الأخير.“ 📖 [تيسير الكريم الرحمـٰن في تفسير كلامِ المنَّان] #تدبر_آية

ስንቶች አሉ የዛሬን መንጋት ለማየት ከጅለው ያልቻሉ። እኛ ግን አነጋን የዛሬዋን ፀሀይ አየን አልሃምዱሊላህ
!! ስንቶች አሉ ትላንት ሙሉ ጤነኛ የነበሩ ዛሬን ግን ያን ተነፍገው ያደሩ ። እኛ ግን በሙሉ ጤንነት አነጋን አልሃምዱሊላህ!! የፈለግከውን በር አንኳኳ - ወደ ፈለግክበት ሂድ - ከሀዘንና ፈተናዎችም አምልጥ ⇘ #ግን ከአላህ በስተቀር ህመምህን አስረስቶህ ፣ ቁስልህን ፈውሶ እንዲሁም ሀዘንህን ወደ ደስታ ሚቀይርልህ አታገኝም ። የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!       〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ      t.me/https_Asselfya  

#الأسماء_والصفات تعرف على صفتين من صفات الله - عزوجل - لو آمنت بهما لتغيرت حياتك ! || 🎙️ العلامة محمد سعيد رسلان

🔖የሩቃ መስፈርቶች.......! ~ ~ ➀.በሚታቅ ቋንቋ መሆን አለበት በአረበኛ መሆን አለበት ➁.የሚባለዉ ቋንቋ ከሸሪአ ጋር የሚጋጭ መሆን የለበትም ⓷.ሩቃዉ በሽታዉን ለማስወገድ ስበብ እንጅ ራሱን ችሎ በሽታዉን እሚያስወግድ አደለም። ~ t.me/https_Asselfya

✍عن أبي هريرة رضي الله عنه ، أن رسول الله ﷺ قال : "مَنْ قَالَ سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ فِي يَوْمٍ مِائَةَ مَرَّةٍ حُطَّتْ
✍عن أبي هريرة رضي الله عنه ، أن رسول الله ﷺ قال : "مَنْ قَالَ سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ فِي يَوْمٍ مِائَةَ مَرَّةٍ حُطَّتْ خَطَايَاهُ ، وَإنْ كَانَتْ مِثْلَ زَبَدِ البَحْرِ". 📚متفق عليه. 🍃🌸