es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
8 825
Suscriptores
-1024 horas
-137 días
-430 días
Archivo de publicaciones
"اللَّهمَّ إنِّي أسألُكَ الجنَّةَ، وأَعوذُ بِكَ منَ النَّارِ." #تلاوة

🎙በሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም  «ሀፊዘሑላህ» 📄እየተቀራ ያለ የተከበረው ቁርኣን ቃል በቃል  ትርጉም በቀላሉ ለማገኘት ....! ⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼   ↹ክፍል «❶»⥥⤸                           t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10242 ↹ክፍል «➋»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10266 ↹ክፍል «❸»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10288 ↹ክፍል➍»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10290 ↹ክፍል «➎»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZain/2986 ↹ክፍል «➏»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10352 ↹ክፍል «➐»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10384 ↹ክፍል «➑»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10426 ↹ክፍል «➒»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10448 ↹ክፍል «➓»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10455 ↹ክፍል «➊➊»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10471 ↹ክፍል «➊➋»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10512 ↹ክፍል «➊❸»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10553 ↹ክፍል «➊⓸»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10631 ↹ክፍል «➊⓹»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10654 ↹ክፍል «➊⓺»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10690 ↹ክፍል «➊⓻»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10696 ↹ክፍል «➊⓼»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10726 ↹ክፍል «➊➒»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10763   🔖ይቀጥላል ኢንሻ  አላህ ...........!!✍      👉የቴሌግራም ቻናል፡-↓↓      = t.me/Sheikhmuhammedzainadam   t.me/Sheikhmuhammedzainadam

🔖እዉቀትን መታደል የነብያቶች ወራሸ መሆን ነዉ። ነብያቶች ወርቅ ይሁን ብር አላወረሱም ያወረሱን እዉቀትን ነዉ። ~የድን መድከም  ሠበቡ ዋናዉ ምክንያት እዉቀት ማነስ ነዉ። ~እወቀት የትም ያኮራል ያስከብራል። ~በማወቅ ከዱኒያ ከአኼራ አደጋ መዳን ይቻላል።ከሠሩበት ከተጠቀሙበት። ~እንደ መሀይምነት የሚያሳፍር የሚያዋርድ ካባ  የለም። እና እዉቀትን በመፈለግ ላይ ችላ አንበል እንበርታ። ~ t.me/https_Asselfya

🔠🔠🔠🔠⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ✅ተ   ✅ ጀ     ✅ መ       ✅   ረ  ገባ ገባ በሉ 🖋ርዕስ    የቀልብ መድረቅ ⚫️ 🎙አቅራቢ ፦✅ አቡ ዚክራ ✅ የሚተላለፍበት ሊንክ ⬇️ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

🔖ጉዞ ወደ አላህና ወደ አኼራ https://t.me/wereda07wetat?videochat https://t.me/wereda07wetat?videochat ግቡ ቀልባችሁን አርጥቧት ~

🔖የአላህ መልእክተኛ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል። 📍አራት ነገሮች የደስታ ምንጭ ናቸው። ①) ሷሊህ ሚስት ②) ሰፊ መኖሪያ ③) መልካም ጎረቤትና ④) ምቹ መጓጓዣ። 📚ሲልሲለቱ አሰሒሃ (282) t.me/https_Asselfya

🔖ትዳር አንዱ የሪዝቅ ማግኛ ስበብ ነዉ። የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ፦ ~ሶስት ሰዎች የአላህ እገዛ ሊያደርግላቸዉ የተገቡ ናቸዉ።ከጠቀሱት አንዱ፦ ~ከሀራም ለመጠበቅ ሲል ትዳር የመሠረተ ነዉ። 📚ትርሚዚ ዘግበዉታል።        ~ t.me/https_Asselfya

➡️አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🔈 〰በትዳር እና ኢስላም ቻናል 🟢✅ ተጋባዥ እንግዶቻችን ▼ ⭐️ኡስታዝ ጅላሉ ሁሰይን አቡ ዚክራ ✅ 🛜ርዕስ➡️ የቀልብ መድረቅ🔻 🌟ኡስታዝ ኑረዲን አል አረቢ 🎤
➡️አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም  🔈 〰በትዳር እና ኢስላም ቻናል 🟢✅ ተጋባዥ እንግዶቻችን ▼ ⭐️ኡስታዝ ጅላሉ ሁሰይን አቡ ዚክራ ✅ 🛜ርዕስ➡️ የቀልብ መድረቅ🔻 🌟ኡስታዝ ኑረዲን አል አረቢ 🎤                           ርዕስ🎤 ስኬታማ ትዳር ✅✅ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ 🎤 ⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡 ይህ ፕሮግራም ለየት የሚያደርገው 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 መሆኑ ነው  ✅ ሰአት እና ቀን ቀን  ➡️ ዛሬ እሮብ ሰአት➡️ ከ3:00 ጀምሮ 🔈የፕሮግራም መሪ አቡ ሱፊያን🟢 🕯 🔤🔤🅰️🔤🔤🅰️🔤⬇️ ➡️ http://t.me/tdarna_islam ➡️ http://t.me/tdarna_islam

የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት አዲሱ  ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው  ✅ በሀገር ውስጥም ይሁን ካሀገር ውጪ ያላችሁ የሱና ወንድም እና እህቶቻችን  ይህ ቻናል ይጠቅማችኋል ተቀላቀሉ 👇 join request የሚለውን በመጫን✅️ t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0 t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0

ኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጁ

🛑👉የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት            √  ክፍል ⓵⓺ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ       መ               ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

🔖ሲህርን በተመለከተ አዲስ ቂርአት عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين "ክፍል ➀➂ ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

⭐🔤🔠🔤🔤 ✅ተ🎁   ✅ ጀ⭐     ✅ መ⭐       ✅   ረ  ✅ ገባ ገባ በሉ 🖋ርዕስ 🟡أنواع العلوم 🔢የእወቀት አይነቶች🎁 🎙አቅራቢ ፦✅ኡስታዝ አብዱረዛቅ አልባጂ ✅ የሚተላለፍበት ሊንክ ⬇️⬇️ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

🛑👉የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት      🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ       መ               ረ ⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

🔖ሲህር፣ የሰው አይንና ምቀኝት በተመለከተ አዲስ ቂርአት عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين ~ክፍል 12 ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

☪️አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🕌 💡በትዳር እና ኢስላም ቻናል 🌙 1️⃣✅ኡስታዝ አብዱረዛቅ አልባጂ ✅ ርዕስ🔴 🟡أنواع العلوم 🔢የእወቀት አይነቶች✅ 2️⃣🔴ኑረዲን አል አረቢ ✅ ርዕስ
☪️አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🕌 💡በትዳር እና ኢስላም ቻናል 🌙 1️⃣✅ኡስታዝ አብዱረዛቅ አልባጂ ✅ ርዕስ🔴 🟡أنواع العلوم 🔢የእወቀት አይነቶች✅ 2️⃣🔴ኑረዲን አል አረቢ  ✅ ርዕስ  🟤ሰላት ✅ ቀን ዛሬ ሰኞ 🔈 ሰአት ከምሽቱ3⃣:30 ጀምሮ 💬የፕሮግራም መሪ አቡ ሱፊያን⤴️ ✈️✍️ የሚተላለፍበት ቻናል🔂 ✅ t.me/tdarna_islam t.me/tdarna_islam ✅

~የጧት ስንቅ... 🔖ቁርአን የልብ መድሀኒት የሩህ ምግብ ነው። ~

~ስናማርር ውለን፣ ሰናማርር መሸ፣ ለሩቁ ስንቋምጥ፣ የሰጠኸን ሸሸ! ደሞ አዲስ ቀን ሆነ፣ ላልተሰጠን ሁሉ፣ልናማርር ነጋ፣ የሰው ልጂ አይደለን? በቃኝ ን የማናውቅ ባለን የማንረጋ፤ ተኝቶ መነሳት አይመስለንም ፀጋ !!! አልሃምዱሊላህ . ~የጧት ዚክር አይርሱ.... ~    t.me/https_Asselfya

ቀላል ጥያቄ እውነት ወይም ሀሰት  1/ ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ?? ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇