cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)

በዚህ ቻናል ዲ/ዮርዳኖስ የሚያስተምራቸው ወቅታዊ እና የነገረ ቅዱሳን (ዝክረ ቅዱሳን ትምህርቶችን ከእርሱ በመቀበል እናስተላልፋለን):: "ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

Mostrar más
Advertising posts
40 448Suscriptores
+2024 hours
+1867 days
+78830 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
🔴"" ሥርዓተ ጸሎት "" (ክፍል ፮/6)"የዘጠኝ ሰዓትና የሠርክ ጸሎት""ጸሎት ዘሰብዓቱ ጊዜያት" (ዘአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ)(ሚያዝያ 18 - 2016)

💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠    /(ማቴ ፫:፫/) ✝እንኳን አደረሰን! 🛑 ዝክረ ቅዱሳንን ላልደረሳቸው  እናድርስ እናስፋ ስለ ሀገራችን እንጸልይ ንስሐ እንግባ!!🛑 ✝ 5 ነገሮችን በደንብ ያዙ።     1, 🛑አላማ     2 ,🛑እምነት     3,🛑ጥረት     4 🛑ጥንቃቄ      5🛑ጽናት =>እነዚህን ያዟቸው ተጠቀሙባቸዉ ኑሯቸው። ❇️9ኙ የቅድስና መንገዶች❇️ ፩👉ሃይማኖት ፪👉ጾም ፫👉ጸሎት ፬👉ስግደት ፭👉ምጽዋት ፮👉ፍቅር ፯👉ትህትና ፰👉ትዕግስት ፱👉የዋህነት ✝ንስሐ የተጣመመውን ያቀናል።በኃጥያት የቆሸሸውን ያነጻል፤ንስሐ ለሚገቡ ሁሉ የመላዕክት ንጹሕ ልብስ ይሰጣችኃል።         (ቅዱስ መቃርስ )   ንስሐ ግቡ።✝ ዝክረቅዱሳን (ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት) " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::        አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/ 🛑በዩቲብለመከታተል👉https://www.youtube.com/@ZikereKedusan 🛑በቴሌግራም👉https://t.me/zikirekdusn 👉 ግእዝ መማር የምትሹ https://t.me/lisanegeez5
Mostrar todo...
✞✞✞ እንኩዋን ለቅዱስ "ስምዖን ዘአርማንያ" ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞ +*" ቅዱስ ስምዖን ሰማዕት "*+ =>ቅዱስ ስምዖን የአርማንያ ሰው ቢሆንም ሰማዕትነትን የተቀበለው በሃገረ ፋርስ (በአሁኗ ኢራን አካባቢ) ነው:: ፋርስ ከ1ኛው መቶ ክ/ዘ እስከ ተንባላት (መሐመዳውያን) መነሳት (7ኛው መቶ ክ/ዘ) ድረስ ባለው ጊዜ ብዙ ሰማዕታት ለክብር በቅተውባታል:: +ብዙዎቹ የዚያው (የፋርስ) ዜጐች ሲሆኑ ጥቂቶቹ ደግሞ የተሰዉት ከሌላ ሃገር መጥተው ነው:: ፋርሳውያን አብዝተው ፀሐይን ያመልኩ ነበርና ክርስቲያኖቹን የሚያሰቃዩት ይህቺውን ፍጡር እያመለኩ እንዲንበረከኩ ነበር:: +ቅዱስ ስምዖንም ከፋርስ ግዛቶች በአንዱ ኤዺስ ቆዾስነትን (እረኝነትን) ተሹሞ ነበርና የመከራው ተሳታፊ ሆኗል:: በጊዜው ክርስትና እንደ ዛሬው "ሠርግና ምላሽ" አልነበረምና ቅዱስ ስምዖን (እረኛው) እና 150 የሚያህሉ ልጆቹ (መንጋው) ስለ ክርስቶስ ፍቅር ብዙ ሆነዋል:: +በእምነታቸው ጸንተው በመገኘታቸውም እንዲገደሉ ተወስኖባቸው 151ዱም ተሰውተዋል:: =>አምላከ ሰማዕታት በጽናታቸው አጽንቶ ከበረከታቸው ይክፈለን:: =>ሚያዝያ 19 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት= 1.ቅዱስ ስምዖን ሰማዕት (አርማንያዊ) 2."150" ቅዱሳን ሰማዕታት (የስምዖን ማሕበር) =>ወርሐዊ በዓላት 1.ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት 2.ቅዱስ ኤስድሮስ ሰማዕት 3.አቡነ ዓቢየ እግዚእ ጻድቅ 4.አቡነ ስነ ኢየሱስ 5.አቡነ ዮሴፍ ብርሃነ ዓለም =>+"+ እግዚአብሔር ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ: እስከ አሁንም ስለምታገለግሏቸው ያደረጋችሁትን ሥራ: ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመጸኛ አይደለምና:: በእምነትና በትእግስትም የተስፋውን ቃል የሚወርሱትን እንድትመስሉ እንጂ ዳተኞች እንዳትሆኑ ተስፋ እስኪሞላ ድረስ እያንዳንዳችሁ ያን ትጋት እስከ መጨረሻ እንድታሳዩ እንመኛለን::+"+ (ዕብ. 6:10-13) <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>> https://t.me/zikirekdusn
Mostrar todo...
ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)

በዚህ ቻናል ዲ/ዮርዳኖስ የሚያስተምራቸው ወቅታዊ እና የነገረ ቅዱሳን (ዝክረ ቅዱሳን ትምህርቶችን ከእርሱ በመቀበል እናስተላልፋለን):: "ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

#Feasts of #Miyazia_19 ✞✞✞On this day we commemorate the martyrdom of Saint Simeon the Armenian✞✞✞ ✞✞✞In the name of the Father, the Son and the Holy Spirit, one God. Amen!✞✞✞ ✞✞✞St. Simeon the Martyr (the Armenian)✞✞✞ =>Though St. Simeon was an Armenian he received martyrdom in the land of Persia (the now Iran). Many martyrs were glorified (as pure offerings to the Lord) in Persia from the 1st century to the rise of Muslims in the 7th century. ✞Many of the martyrs were natives (citizens of Persia) but some were foreigners that came to the country and were martyred.  Persians used to worship the Sun greatly and tortured Christians to worship and bow down to this creature. ✞As St. Simeon was appointed a Bishop of one of the provinces of Persia, he partook of the afflictions as well. In those days, Christianity was not a festivity as it is today hence, St. Simeon (the shepherd) and around 150 of his spiritual children (his flock) endured much for the sake of the love of Christ. ✞And because they were found steadfast in their faith all 151 were sentenced to death and were martyred. ✞✞✞May the God of the martyrs. ✞✞✞ Annual feasts celebrated on the 19th of Miyazia 1. St. Simeon the Martyr (Armenian) 2. The 150 Martyrs (The followers of Simeon) ✞✞✞ Monthly Feasts 1. St. Gabriel the Archangel 2. St. Isidorus (Isidore) the Martyr 3. Abune Abiye Egzi the Righteous 4. Abune Sene Iyesus 5. Abune Yoseph Brihane Alem (Light of the world) ✞✞✞ “For God is not unrighteous to forget your work and labour of love, which ye have shewed toward his name, in that ye have ministered to the saints, and do minister. And we desire that every one of you do shew the same diligence to the full assurance of hope unto the end: That ye be not slothful, but followers of them who through faith and patience inherit the promises.”✞✞✞ Heb. 6:10-13 ✞✞✞ Salutations to God ✞✞✞ (Translated by Mhr. Esuendale Shemeles with the permission of Dn. Yordanos Abebe) https://t.me/zikirekdusn
Mostrar todo...
ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)

በዚህ ቻናል ዲ/ዮርዳኖስ የሚያስተምራቸው ወቅታዊ እና የነገረ ቅዱሳን (ዝክረ ቅዱሳን ትምህርቶችን ከእርሱ በመቀበል እናስተላልፋለን):: "ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

#ሳምራዊቷ ቅድስት #ፎጢና (ዮሐ. ፬:፯) ✔በመካነ ሢካር ውኃ ልትቀዳ ሔዳ ለብቻዋ ጉባኤ የተዘረጋላት ✔ከጌታ አንደበት ፍጹም ትምህርትን ያገኘች ✔የስሟ ትርጓሜ "ብርሃን የተገለጠላት" እንደማለት የሆነላት ✔ከቀዳሚ ክርስቲያኖች አንዷ ✔ወንጌልን ከሰማርያ እስከ ቅርጣግና (ቱኒዝያ) የሰበከች ✔የሮሙን ቄሣር ኔሮንን ሴት ልጅ ከነ ፻ አገልጋዮቿ ያሳመነች ✔ለ፫ ዓመታት በእሥራትና በግርፋት በአውደ ኔሮን የተሰቃየች ✔እብዱን ቄሣር (ኔሮንን) ለማሳመን በብዙ የጣረች። (እንቢ ቢልም) ✔በፍጻሜውም ከ፪ቱ ልጆቿ (ዮሴፍና ፊቅጦር) እና ከ፭ እህቶቿ ጋር ለሰማዕትነት የበቃች ሐዋርያዊት ሰማዕት ቅድስት ፎጢና! በረከቷ ይድረሰን!
Mostrar todo...
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠    /(ማቴ ፫:፫/) ✝እንኳን አደረሰን! 🛑 ዝክረ ቅዱሳንን ላልደረሳቸው  እናድርስ እናስፋ ስለ ሀገራችን እንጸልይ ንስሐ እንግባ!!🛑 ✝ 5 ነገሮችን በደንብ ያዙ።     1, 🛑አላማ     2 ,🛑እምነት     3,🛑ጥረት     4 🛑ጥንቃቄ      5🛑ጽናት =>እነዚህን ያዟቸው ተጠቀሙባቸዉ ኑሯቸው። ❇️9ኙ የቅድስና መንገዶች❇️ ፩👉ሃይማኖት ፪👉ጾም ፫👉ጸሎት ፬👉ስግደት ፭👉ምጽዋት ፮👉ፍቅር ፯👉ትህትና ፰👉ትዕግስት ፱👉የዋህነት ✝ንስሐ የተጣመመውን ያቀናል።በኃጥያት የቆሸሸውን ያነጻል፤ንስሐ ለሚገቡ ሁሉ የመላዕክት ንጹሕ ልብስ ይሰጣችኃል።         (ቅዱስ መቃርስ )   ንስሐ ግቡ።✝ ዝክረቅዱሳን (ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት) " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::        አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/ 🛑በዩቲብለመከታተል👉https://www.youtube.com/@ZikereKedusan 🛑በቴሌግራም👉https://t.me/zikirekdusn
Mostrar todo...