Anwar Bilcha
Ir al canal en Telegram
1 367
Suscriptores
Sin datos24 horas
+27 días
-830 días
Archivo de publicaciones
1 367
አብዛኛዎቹ ደንበኞችዎ ወደ እናንተ ከመደወላቸው በፊት ስራዎን ጎግል ላይ ይፈልጋሉ። ስራዎ በዲጂታሉ ፕላትፎርም በፕሮፌሽናል መንገድ ስላልተገኘ ብቻ ሊያጡት የሚችሉትን ደንበኛ ያስቡ።
እኔ ደንበኞችዎ በቀጥታ ሊያገኙዎ የሚችሉበትን ሙሉ የዌብሳይት ከዋትስአፕ ቻት ማገናኛ፣ ከጎግል ቢዝነስ ፕሮፋይል እና ካርታ ጋር ልፈጥርልዎ እችላለሁ።
ይህ የሚወስደው ከ5–7 ቀናት ብቻ ሲሆን የድርጅትዎን ተአማኒነት ወዲያውኑ ይጨምራል።
ከ30,000 ብር ጀምሮ 40% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመፈፀም የዌብሳይት ባለቤት ይሁኑ፡፡
መሰረታዊ ዌብሳይት - ከ30000 ብር ጀምሮ
እስታንዳርድ ዌብሳይት ፡ ከ45 000 ጀምሮ
ፕሪምየም ፡ ከ60000 ብር ጀምሮ
1 367
+2
ለፒራሚድ ትሬዲንግ ይህንን ( https://pyramid.biz.et ) ዌብሳይት ሰርተን በማስረከባችን ደስ ብሎናል፡፡
ለቢዝነስዎ ውብ ፤ የዘመነ ፤ በሁሉም አይነት ዲቫይዝስ ውብ እይታ ያለው ዌብሳይት በአጭር ቀናት ይፈልጉ እንደሆን ያናግሩን፡፡
በስልክ አልያም ዋትስአፕ ሊያገኝኙን ቢሹ ፡ +251969034410
1 367
ኦሮሚያ ክልል ወጣቶች እና የስራ እና ክህሎት /ፈጠራ ቢሮ አካባቢ ያለ (አልያም ቅርበት ያለው) ሰው እዚህ ሠፈር ካለኝ በኢንቦክስ ወዬ ቢለኝ ‼️
1 367
እንደዛሬዋ ቀን ከዚህ ማህበራዊ ሚድያ በአንድ ዕለት ብዙ የስሜት መቀላቀሎችን ያስተናገድንበት ዕለት ያለ አይመስለኝም::
አባታችን ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስን አላህ ማረፍያቸውን ፊርደውሰል አዕላ ያድርግልን::
ብዙ የቤት ስራዎች እንደተከማቹብን አላህ ያሳውቀን::
እልፈታቸውን ተከትሎ ከሚመጣ ሁለንተናዊ በላዕ አላህ እሳቸውንም ኡማውንም ሌሎች የኡማው መሪዎችንም ይጠብቅልን::
በርግጥም ለኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ይህ ከባዱ የሐዘን ቀን ነው::
1 367
የዓለም መሪዎች በተባበሩት መንግሥታት ጉባዔ ላይ ኔታንዩ ንግግር ሲያደርግ ጥለው መውጣታችው ከሕግ አውጪ ውሳኔ ሰጪ አካል ይልቅ የተቃዋሚ ድርጊት ይመስላል::
ይህም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አሰራሩ ፍትህ ጎደል መሆኑን ያሳየ ሲቀጥል በጉባዔው ውስጥ በድምፅ አሰጣጥ ፍትህ ይሰፍናል ብለው ስላላመኑ ለዓለም በግልፅ ተቃውሞዋቸውን አሳይተዋል::
ከዚህ ሁሉ ቡሃላ የመንግሥታቱ ድርጅት ከለላ ሰጥቶ የፍልስጤም መንግስትን ካላቁዋቁዋመ : እስራዔል በዘመናት ሂደት በህገወጥ የያዘቸውን ይዞታል ካላስለቀቃት : ለጥፋቷ በዓለምአቀፍ የጦር ወንጀል ሕግ ፍትህ ካላሰፈነ : እስራኤል ላይ ተጨባጭ እርምጃ ካልወሰደ ከእንግዲህ ቡሃላ ዓለም በመንግሥታቱ ድርጅት ትመራለች ብሎ ማሰብ እንዳንችል ሁኖዋል::
ምትክ የመንግሥታት ድርጅት ማሰብ የዓለም ህዝቦች ቀጣይ የቤት ስራ ነው::
1 367
Temesgen Gebrehiwot an IT entrepreneur in Ethiopia in an interview with Meri Podcast claimed that in Tech innovation, idea holds only 5% worth. 47% is execution and the remaining is Promotion and Marketing.
How much do you agree with this idea?
1 367
ላፕቶፕ ለሶፍትዌር ስልጠና እንዳጋዛችሁ የጠየቃቹኝ https://t.me/Kareem_Computers ጋር ለስልጠናው የሚሆነውን ጥራት ያለው ላፕቶፕ በተመጣጣኝ ዋጋ እና በታማኝነት ታገኛላችሁ ::
አንዋር ነው የላከኝ ብትሉ ደግሞ 5% ቅናሽ ያደርላቹዋል::
1 367
ለ 3ኛው ዙር የሶፍትዌር ዴቨሎፐርስ ስልጠና እጩነት ቅበላ ከዚህ ሰዓት ቡሃላ ተዘግቷል::
ክፍያውን እስከ ነገ አርብ ነሐሴ 30 2017 እኩለቀን ማጠናቀቅ እና የክፍያ ደረሰኝ በቴሌግራም ቁጥር +251975087089 አልያም በዋትሳፕ ቁጥር +251969034410 እንድትልኩ እያስታወስን:: ከተጠቀሰው ሰዓት ቡሀላ ምዝገባ የሚቆምና ለሌላ አመልካች እድሉን እንደምናስተላልፍ እንድታውቁት ይሁን::
1 367
ለ 3ኛው ዙር የሶፍትዌር ዴቨሎፐርስ ስልጠና አመልክታችሁ በእጩነት ተመልምላችሁ የክፍያ አማራጭ መልእክት የተላከላችሁ እና እስካሁን ክፍያ ያልፈፀማችሁ ጥቂት አመልካቾች እንዳላችሁ መረዳት ችለናል::
ክፍያውን እስከ ነገ ሐሙስ ነሐሴ 29 2017 እኩለቀን ማጠናቀቅ እና የክፍያ ደረሰኝ በቴሌግራም ቁጥር +251975087089 አልያም በዋትሳፕ ቁጥር +251969034410 እንድትልኩ እያስታወስን:: ከተጠቀሰው ሰዓት ቡሀላ ምዝገባ የሚቆምና ለሌላ አመልካች እድሉን እንደምናስተላልፍ እንድታውቁት ይሁን::
1 367
ለ 3ኛው ዙር .NET Core ፉልስታክ ዴቨሎፐርስ ስልጠና ላመለከቱ ለሁሉም አመልካቾች ደውለናል:: በስልክ ላላገኘናቸው ቴሌግራም : ዋትሳፕ እና ቴክስት መልእክት ልከናል::
በየትኛውም መንገድ ያላገኘናቸው ጥቂት አመልካቾች አሉ:: ምንም ልንረዳቸው አንችልም በቦታቸው ሌላ ሰው መተካት ግድ ይለናል::
እስከ ነገ ምሽት ክፍት እንዲሆን የተማፀኑን አመልካቾችን ከግምት አስገብተን ክፍት አቆይተነዋል::
90% የቅበላ ፕላናችን ተሟልቷል::
ማመልከቻ ሊንክ:
http://radiantsolutions.com.et/registration.html
1 367
Our planned intake is 30-35 trainees. We have already reached 26 in direct application and 5 have applied through inbox. Spaces are running out. Apply today and be part of our journey is message if the day from our side. 🙏
1 367
ማመልከቻ ጊዜ እስከ ማክሰኞ ክፍት ይሆናል፡፡ ከነገ ጀምሮ ላመለከታችሁ ሰዎች መደወል እንጀምራለን፡፡ አሁንም ማመልከቻው ክፍት ነው፡፡
የመጀመሪያው ክላስ ጳጉሜ 2፤ 2017 ይሆናል፡፡
ክላሱ ሙሉ በሙሉ ኦንላይን ነው የሚሰጠው፡፡
ማክሰኞ ፤ ሀሙስ እና ቅዳሜ ምሽት ከ3፡00 እስከ 4፡30 በኢትዮጵያ አቆጣጠር፡፡
ከእያንዳንዱ ተማሪ ጋር ሳምንታዊ የ30 ደቂቃ የየግል ሰዓት ይኖረናል፡፡ ለዚህ አላማ ተጨማሪ ሰው ከዋናው አሰልጣኝ መድበናል፡፡
የተመዘገቡ ሰዎች ወደ ኮርሱ ቴሌግራም ቻነል ይገባሉ፡፡ የየዕለቱ ቪድዮ ይቀዳና በይትዩብ በኩል መላልሳችሁ ታዩት ዘንድ ሊንክ ይለቀቃል፡፡
ፕሮጀክት አምስት አምስት ተደርጋችሁ ትመደቡና ተግባራዊ ትምህርትን ትማራላችሁ፡፡ የፕሮጀክት አጋዥ ይመደብላችኋል፡፡
ኮርሱ ሙሉ ተግባር ተኮር ስለሆነ ላፕቶፕ ያስፈልጋችኋል፡፡
ማመልከቻ ሊንክ እነሆ radiantsolutions.com.et/registration.html
1 367
ከቅጥር ስራ ወደ ስልጠና መስጠት ስመጣ የሺዎች ዶላር ክፍያ ስራ ትተህ እንዴት አስተማማኝ ወዳልሆነ እና በብር ስራ ትጀምራለህ የሚል ጥያቄ ቀላል ከማይባል ሰዎች ይቀርብልኝ ነበር፡፡ ይህን ስልጠና መስጠት በገንዘብ ከተለካ ለጊዜው ከቅጥር ስራ ከሚገኘው ያነሰ ገንዘብ የሚያስገኝ ቢሆንም በሚከተሉት ጠንካራ ምክንያቶች ተመራጭ አድርጌዋለው፡፡
1) በተፅኖ ከተለካ የቅጥር ስራ የትላልቅ ሀብታሞችን ስራ ማሳለጥ ሲሆን ይህ ስልጠና የብዙ የደሀ ልጅ የሀገሬን ልጆች ቢያንስ በዶላር ተከፋይ የሚሆኑበትን ክህሎት ማስታጠቅ በመሆኑ ለሀብታም ሀብት ለመጨመር ከመልፋት ለደሀ ልጆች የተሻለ ዳቦ እድል መፍጠር ስለሚበልጥ፡፡
2) በሂደት ከሰልጣኞቹም ጋር ትስስር እየፈጠርን ትልቅ በባለሙያዎች ባለቤትነት ላይ የተመሰረተ የአይቲ ተቋም መጠንሰስን ስለሚያስችል፡፡
3) አሜሪካ ፤ ካናዳ ፤ ዩናይትድ አረብ ኢሚሬትስ እና ሀገር ውስጥም ያሉ ትልልቅ አለማቀፍ የሶፍትዌር ካምፓኒዎች ውስጥ ለአመታት ስሰራ የገነባዋቸውን መልካም ትውውቆች በመጠቀም ለሰልጣኞች ከክህሎት በዘለለ የስራ እና የልምምድ አውድ መፍጠርን በማለም፡፡
4) ብዙ የሚችሉ ሰዎች ገበያው ውስጥ ሲፈጠር በሂደት ለሀገር አዲስ የስራ እድል ከባህር ማዶ ሀገራችን ላይ ሆነን እያመጣን ኢኮኖሚው ላይ የበኩላችንን ጠጠር ለማኖር
5) እገዛ የሚሹ ሰዎችን እገዛ ለማድረግ የራስ ስራ እድል ስለሚሰጥ
በሚል ምክንያት ከቅጥር ወደግል ስራ መቀየርን ወሰንኩ፡፡ በምስሉ ላይ የተቀመጠው ጥያቄ ከነዚህ ከላይ ከተዘረዘሩት መሰረታዊ አላማዎች ውስጥ አንዱ የሆነውን የስራ እና ኢንደስትሪ ልምምድ እድልን ይመለከታል፡፡ በዚህ ረገድ የመጨረሻው ቀጣሪ ድርጅቴን ስለቅ በተሻለ ሁኔታ ዳግም እንደምንገናኝ ለExcellerent Solutions, Ethiopia Delivery Center, Country Director ነግሬው ነበር፡፡
በኔም በሱም ቢዚ መሆን እና ሁኔታዎች አለመገጣጠም እስካሁን በደንብ አልሄድንበትም ነበር፡፡ ትላንት በምስሉ ላይ የምታዩትን ጥያቄ ከአንድ እጩ አመልካች ሲቀርብ ደረቅ መልስ ከመመለስ ወደ ተግባር መግባት ይሻላል በሚል ለመጀመር ያክል ከ Excellerent Solutions, Ethiopia Delivery Center, Country Director ጋር ዛሬ በስልክ ሀሳቡን አወራሁለት፡፡
በጣም ደስተኛ ሆኖ እረፍት ላይ እንደሆነና ከ10 ቀን በኋላ ወደ ስራ እንደሚገባ ሲመለስም የመጀመርያ የማኔጅመንት ስብሰባ ላይ የቀድሞ ሰራተኛችን በሆነ ግለሰብ የተመሰረተ Radiant Tech Solutions የሚባል ተቋም አብሮ የመስራት ስምምነት እንዲኖረን ማኔጅመንቱን አወያይቶ እንደሚያሳውቀኝ እና ከ15 ቀን በኋላ እንዳስታውሰው ነግሮኛል፡፡
ይህ እድል ለራዲየንት ቴክ ሶሉሽንስ ሰልጣኞች የinternship እና የስራ ቅጥር እድልን ያካተተ ነው፡፡ አብዛኛዎቹ ሰልጣኞች በሌላ ፍሬምዎርክም ጭምር የቀድሞ ልምድ እንዳላቸው ነግሬው ከ.NET በተጨማሪ ባላቸው ፊልድም እድል ማመቻቸት ፍላጎቱ እንደሆነ ነግሮኝ የማኔጅመንት ውሳኔውን እንድጠብቅ አሳውቆኛል፡፡
ይህ ለራዲየንት ቴክ ሶሉሽንም ሆነ ለሰልጣኞቻችን መልካም ዜና ነው፡፡ የኤግዘለረንት ሶሉሽንስ ማኔጅመንት የምንፈልገውን ውሳኔ እንደሚወስኑ ተስፋችን ነው፡፡
1 367
ሶስተኛው ዙር የ.NET Core and React full stack developers training ማመልክቻ መቀበል ጀምረናል፡፡
ስልጠናው የ7 ወር ሲሆን ወርሀዊ ክፍያው 5750 የኢትዮጵያ ብር ነው፡፡
ክላስ ጳጉሜ 2 ይጀምራል፡፡
መመዝገብያ ሊንክ
http://www.radiantsolutions.com.et/registration.html
1 367
በርካታ ቁጥር ያለው አመልካች 3ኛውን ዙር የሶፍትዌር ዴቨሎፐርስ ስልጠና ለመመዝገብ በፌስቡክ ቻት ብሎም በቴሌግራም ጠይቃቹኛል::
ምዝገባውን በራሳችን ሲስተም ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት ላይ ሁነን አዘግይተነዋል:: ሆኖም የሰዉን ኢነርጂ ለመጠበቅ በሌላ ሲስተም ላይ ለጊዜው መዝግበን ዳታ ማይግሬት ማድረጉ ይሻላል ብለናል:: ነገ ማምሻ መመዝገብያ ሊንኩን አጋራቹአለሁ::
ማስታወሻ :
ይህ በክፍያ ለሚማሩ ሰዎች ብቻ ነው ::
1 367
Repost from All Standard
አንድ ነገር አግዙኝ
ትብብር ብቻ በዚሁ በነካ እጃችሁ
ቢያንስ ለ10 ሰው ሼር አድርጉና ላልደረሰው ወዳጅ ዘመዳችሁ አድርሱልኝ።
አስተያየት ካለም እዚሁ የሆነ ነገር በሉ
አመሰግናለሁ
