es
Feedback
All Standard

All Standard

Ir al canal en Telegram

በዚህ ቻናል ከትናንሽ የኮምፕዩተር ኮድና ትሪክ እስከ ሙሉ ፕሮጀክት የምናገኝበት ነው Only computer and related posts subscribe YouTube https://www.youtube.com/c/allstandard Website:all-standard.com Or contact me @mubarikNeja 🅙🅞🅘🅝

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
162
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
mayo '21
mayo '21
+162
en 0 canales
Publicaciones del Canal
ፌስቡክ ላይ ሳይጠየቁ መጫወት የሚጀምሩ ቪድዮዎችን እንዴት ማስቆም ይቻላል? በሞባይል ስልካችሁ አልያም በኮምፒዉተራችዉ ላይ የፌስቡክ ፖስቶችን በምትመለከቱበት ወቅት ቪድዮ ላይ ስትደርሱ እንዲጫወት ሳትጠይቁት መጫወት ይጀምራል፡፡ ይህ ቪድዮ የሚያሳየዉ ስለምትፈልጉት መልካም ነገር ከሆነ ክፋት አይኖረዉም፡፡ ሆኖም ግን ቪድዮው ስሜትን የሚረብሽ አልያም ሌላ ልትመለከቱት የማትፈልጉት መጥፎ መረጃ ከሆነ የያዘዉ ምቾት መንሳቱ ብሎም የስሜት መረበሽ ማስተከተሉ አይቀርም፡፡ በተጨማሪም የስልክዎን ዳታ ያላግባብ በማባከን ለተጨማሪ ወጪ ይዳርጋል፡፡ ይህን ሳይጠየቅ የሚጫወት ቪድዮ በስልክም ሆነ በኮምፒዉተራችሁ ላይ የተወሰኑ ማስተካከያዎችን በማድረግ ማስቆም የሚቻል ሲሆን ምን ማድረግ እንደሚገባችዉ ከዚህ በማስከተል አቅርበንላችዋል፡፡ ከኮምፒዉተራችሁ ላይ ለማስቆም፦ 1. በኮምፒዉተራችዉ ብሮውሰር ላይ ፌስቡክ አካዉንቶን ይክፈቱ፡፡ 2. በስተቀኝ በኩል መጨረሻ ላይ የሚገኘዉን፣ የሶስት መዓዘን ምልክት ያለዉ ማዉጫ በመንካት 'Settings' የሚለዉን ይክፈቱ፡፡ 3. በስተግራ በኩል ካሉት ምርጫዎች ዉስጥ ወደ መጨረሻ አካባቢ 'Videos' የሚል አማራጭ ይገኛል፡፡ እሱን ይጫኑት፡፡ 4. ከሚመጡት አማራጮች ዉስጥ 'Auto-Play Videos' የሚል ማስተካከያ ይገኛል፡፡ ለማስቆም 'Off' የሚለዉን ይምረጡ፡፡ ከአንድሮይድ ስልካችዉ ላይ ለማስቆም፦ 1. ፌስቡክ አፕን ይክፈቱ፡፡ 2. ☰ የዚህ አይነት ምልክት ወዳለዉ 'Settings menu' ይሂዱ፡፡ 3. ወደ ታች በመዉረድ 'Settings & Privacy' የሚለዉን ይጫኑ፡፡ 4. ከዛም 'Settings' የሚለዉን ይምረጡ፡፡ 5. 'Media and Contacts' የሚለዉን እስኪያገኙ ወደ ታች ይዉረዱ፣ ከዛም 'Videos and Photos' የሚለዉን ይምረጡ፡፡ 6. በመጨረሻም 'Autoplay' የሚለዉን ሲያገኙ 'Never Autoplay Videos' የሚለዉን በመምረጥ ማስቆም ይችላሉ፡፡ ከአይፎን ስልካችዉ አልያም አይፓዳችዉ ላይ ለማስቆም፦ 1. ፌስቡክ አፕን ይክፈቱ፡፡ 2. በስተቀኝ በኩል ከላይ የሚገኘዉ ማዉጫ ይጫኑ፡፡ 3. ወደ ታች በመዉረድ 'Settings & Privacy' የሚለዉን ይጫኑ፡፡ 4. ከዛም 'Settings' የሚለዉን ይምረጡ፡፡ 5. 'Media and Contacts' የሚለዉን እስኪያገኙ ወደ ታች ይዉረዱ፡፡ 6. በመጨረሻም 'Autoplay' የሚለዉን ሲያገኙ 'Off' የሚለዉን በመምረጥ ማስቆም ይችላሉ፡፡ @bazeni @bazenitech

2
Sin texto...
0
3
አፕል ኩባንያ ተጠቃሚዎች በድመፅ ማዘዝ የሚችሉት ገመድ አልባ ማዳመጫ 'AirPods' ይፋ አደረገ፡፡ ይህም ተጠቃሚዎች ምንም አይነት ተጨማሪ ነገር ሳይጭኑ “ሄይ ሲሪ” (Hey Siri) የሚል ድምፅ በማሰማት ብቻ የድምፅ ማዳመጫውን ማዘዝ ይችላሉ። ከዚያም በድምፅ ትእዛዝ ዘፈኖችን መለወጥ፣ የስልክ ጥሪ ማድረግ እና ሌሎች ትዕዛዞችን መፈፀም እንደሚችሉ ነው የተነገረው። ከዚህ በተጨማሪ ተጠቃሚዎች አዲሱን ማዳመጫ፣ ለሱ የተዘጋጀዉን ገመድ አልባ ባትሪ መሙያ መጠቀም እና መሙላት ይችላሉ። መደበኛ ዋጋው 159 ዶላር ሲሆን፣ የገመድ አልባ መሙያ ሲጨምሩ ዋጋውን ወደ 199 ዶላር ከፍ ይላል። @bazeni @bazenitech
0
4
Computer shortcut Nobody answered Is all about simple to advance shortcut for computer keyboard 🖊 2 questions · ⏱ 10 sec · ⏬ no shuffle External sharing link: t.me/QuizBot?start=WSEAVcBs
0
5
🏁 ስልክዎ ላይ Application ሲጭኑ App_Not_Installed እያላችሁ ተቸግራችኋልን? ✅ብዙውን ጊዜ ይህ ችግር የሚፈጠረው ቨርዥናቸው(Version) በጣም ዝቅተኛ በሆኑ ስልኮች ላይ ነው! ሆኖም ግን በትላልቅ ስልኮችም ላይ ይሄ ችግር ይፈጠራል! እኛም መፍትሄ ይሆናሉ ብለን ያሰብናቸው ስምንት(8) አማራጮችን እንደሚከተለው አቅርበናል። 1ኛ. በአብዛኛው ጊዜ App_Not_Installed የሚለው ልትጭኑት ያሰባችሁት አፕ አይነት ተመሳሳዩ ስልካችሁ ላይ ሲኖር ነው። ለዚህም መኖር አለመኖሩን አረጋግጡ! ካለ Uninstall🚫 አድርጉት! 2ኛ. ሊጭኑት ያሰቡት አፕ አዲስ Android Version Support የሚያደርግ ሆኖ የእርስዎ ስልክ የድሮ Version ከሆነ ይሄ ችግር ሊፈጠር ይችላል። ይሄን ችግር እንዴት መቅረፍ ይቻላል? 1. 👉 Apk_Editor መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር ያዉርዱ! 2. 👉 አፑን Install ካደረጋችሁ በኋላ ክፈቱትና » Select Apk From App »Common Edit 3. 👉 Install Location የሚለዉን Default አድርጉት! 4. 👉 አፑን Install እንዲሆንልን በዋናነት Version_Code መቀየር ነዉ! ኮዱን ስትቀይሩ ከስልካችሁ ጋር የሚሄድ መሆን አለበት ወይም ሌላ ስልክ ላይ መተግበሪያው Install ከሆነ ኮዱን አይታችሁ መቀየር ትችላላችሁ። 5. 👉 Save አድርጎ Install ማድረግ ነዉ። 99% ይሰራል። 3ኛ. ስልካችሁ ጊዜያዊ የሲስተም ችግር ሲያጋጥመው አዲስ አፕልኬሽን መቀበል ያቆማል። Restart በማድረግ ይስተካከላል። 4ኛ. በቀጥታ Install ማድረግ የማንችላቸው የሚከፋፈሉ መተግበሪዎች አሉ ለምሳሌ Base.Apk, ConfigArchi.Apk ✅Split Apk የሚባል አፕልኬሽን ከPlaystore በማውረድ ይጠቀሙ! አጠቃቀሙ ቀላል ነው! 5ኛ. Reset App Preferences ማድረግ። በቀጥታ ስልካችን ላይ የሚገኘው Settings ውስጥ በመግባት Apps (Apps Manager) የሚለውን በመንካት «Menu»Reset App Preferences» አድርጎ መሞከር! 6ኛ. መተግበሪያው የተቀመጠው ሚሞሪ ላይ ከሆነ ወደ InternalStorage Move አድርገው መሞከር! 7ኛ. Package_Installer ችግር ሲያጋጥመው አፕሊኬሽኖችን መቀበል ያቆማል! ይህን ችግር ለመቅረፍ Setting ውስጥ በመግባት Manage Apps Package የሚለውን በመንካት -> Installer -> Clear Data And Clear Cache አድርጎ መሞከር። 8ኛ. አፑን Install ከማድረግዎ በፊት ስልክዎ FreeSpace እንዳለው እርግጠኛ ይሁኑ። https://t.me/zed_comp
0
6
በቅርብ ቀን ሙሉ የአንድሮይድ መተግበሪያ ቲቶርያል በአማርኛ ቋንቋ አንድሮይድ ስቱድዮን ከፍላተር ጋር የያዘ ተከታታይ ትምህርት በኦል ስታንደርድ ብቻ!!
0
7
Sin texto...
0
8
Sin texto...
0
9
Use your telegram to access your email by using Gmail.com verified telegram bot Process ... Search Gmail Bot Select the bot T
Use your telegram to access your email by using Gmail.com verified telegram bot Process ... Search Gmail Bot Select the bot Type start Follow the process
0
10
ሶፍትዌር ተጠቃሚው ለመጠቀም ይሚለፋውን ስታይ መስራት አንዴት ቀላል ነው ትላለህ! sorry for the developers https://www.facebook.com/6thones/posts/2781677818770468
0
11
This is all standard
0
12
Sin texto...
0
13
♥️♦️🗯🗯🗯 የኮምፒውተር ዴስክቶፕ ማለት ልክ አጠገባችን ያለ ጠረጴዛ ወይም መደርደሪያ ነው። ⒶⒷⒸⒹⒺ 📢 መደርደሪያው ወይም ጠረጴዛው ብዙ እቃ ሲቀመጥበት ለስራ እንደምየሰቸግረው ሁሉ የዴስክቶ
♥️♦️🗯🗯🗯 የኮምፒውተር ዴስክቶፕ ማለት ልክ አጠገባችን ያለ ጠረጴዛ ወይም መደርደሪያ ነው። ⒶⒷⒸⒹⒺ 📢 መደርደሪያው ወይም ጠረጴዛው ብዙ እቃ ሲቀመጥበት ለስራ እንደምየሰቸግረው ሁሉ የዴስክቶፑም በብዙ ፎልደርና ፋይል መሞላት እንዲሁ የምንፈልገውን ፋይል በቀላሉ ለማግኘት አዳጋች ያደርግብናል። ♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️ የያዙትን computer Data በምን መደብ አደራጅተዋል? ⒺⒺⒺⒺⒺⒺⒺ What is computer desktop? በዚህ ቻናል ከትናንሽ የኮምፕዩተር ኮድና ትሪክ እስከ ሙሉ ፕሮጀክት የምናገኝበት ነው 🖥Only computer and related posts subscribe YouTube https://www.youtube.com/channel/UCgCgB8bpYhbbv0LYFrj1eTw Website: www.all-standard.com Or contact me @mubarikNeja 🅙🅞🅘🅝 🄰🄻🄻 🅂🅃🄰🄽🄳🄰🅁🄳 https://t.me/allstanderdcoder
0
14
Sin texto...
0
15
Sin texto...
0
16
Your computer recycle bean and temp folder contains your trash files and the file shares your storage. It has great impact on
Your computer recycle bean and temp folder contains your trash files and the file shares your storage. It has great impact on the processing speed. So the best practice to make your computer faster than usual use the following tips 1. From your desktop recycle bean folder click and open it and make shift delete 🗣 warning the file are not recovered once deleted 2. From search bar of windows type %temp% and click enter. The temp folder store temp files. Select all and make shift delete. 3. Make partition from storage . Move your personal file to none window partition. This has great advantage for your files when windows fail. join the channel and increase your computer knowledge 🗣🗣🗣🗣🗣 subscribe YouTube https://www.youtube.com/channel/UCgCgB8bpYhbbv0LYFrj1eTw Website: https:// www.all-standard.com 🅙🅞🅘🅝 𝑡𝑒𝑙𝑒𝑔𝑟𝑎𝑚 https://t.me/allstanderdcoder
0
17
💺💺🏠 The use of computer shutdown from its setting is it makes the computer RAM clean and ready for the new job. join the c
💺💺🏠 The use of computer shutdown from its setting is it makes the computer RAM clean and ready for the new job. join the channel and increase your computer knowledge 🗣🗣🗣🗣🗣 subscribe YouTube https://www.youtube.com/channel/UCgCgB8bpYhbbv0LYFrj1eTw Website: https:// www.all-standard.com 🅙🅞🅘🅝 𝑡𝑒𝑙𝑒𝑔𝑟𝑎𝑚 https://t.me/allstanderdcoder
0
18
🅒🅣🅡🅛+𝙨𝙝𝙞𝙛𝙩+N በኮምፒውተር ዴስክቶኘ ላይ ሞክሩት ውጤቱን ፃፋልኝ https://t.me/joinchat/Fr3PRk5sAiSjhetmmqZxwA
0
19
በዚህ ቻናል ከትናንሽ የኮምፕዩተር ኮድና ትሪክ እስከ ሙሉ ፕሮጀክት የምናገኝበት ነው 🌴Only computer and related posts🌿 subscribe YouTube https://www.youtu
በዚህ ቻናል ከትናንሽ የኮምፕዩተር ኮድና ትሪክ እስከ ሙሉ ፕሮጀክት የምናገኝበት ነው 🌴Only computer and related posts🌿 subscribe YouTube https://www.youtube.com/channel/UCgCgB8bpYhbbv0LYFrj1eTw Website:all-standard.com Or contact me @mubarikNeja All Standard በዚህ ቻናል ከትናንሽ የኮምፕዩተር ኮድና ትሪክ እስከ ሙሉ ፕሮጀክት የምናገኝበት ነው 🌴Only computer and related posts🌿 subscribe YouTube https://www.youtube.com/channel/UCgCgB8bpYhbbv0LYFrj1eTw Website:all-standard.com Or contact me @mubarikNeja 🅙🅞🅘🅝 🅣🅔🅛🅔🅖🅡🅐🅜 https://t.me/allstanderdcoder 🅙🅞🅘🅝
0
20
all standard webite by using Android App
0