cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🎤ቦርፎሪኮን🎸

♦️ #የዚህ_የቴሌግራም_ቻናል_አላማ ♦️ ለራሱ ለቤተሰቡ እና ለሀገሩ የሚጠቅም ፤ በመልካም ስነ ምግባር የታነፀ ፤ ራሱን በፅድቅ እቃ ጦር ያስታጠቀ ፤ በቅድስና የተያዘ ፤ ራሱን የሚገዛ እንዲሁም ፍቅርን የሚኖር ትውልድን ማፍራት ነው። ቦርፎሪኮን ቻናል , ኢትዮጵያ ለአስተያየት, @john11 ይጠቀሙ። We have weekly #maranata program in Sunday at 3:00 pm

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 137
Suscriptores
-224 horas
-77 días
-3030 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
🚨ሊስት ሊደረግ ሰአታት ቀርተውታል አሁኑኑ Join በማለት እና ወዳጅዎን በመጋበዝ ገንዘብ ይስሩ👇👇 🅱REAKING NEWS 💥 It will be listed on Binance on 11th June. June 11 list midereg airdrop nw ke 50$ belay value ynorewal ....steps 1.start 2.join the 3 telegram channels(Binance io-net and the third one) 3. refer to your friends Done ! 🚨ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ይጀምሩ👇 https://t.me/Ionet_airdrop_bot?start=r08875965610 https://t.me/Ionet_airdrop_bot?start=r08875965610 Join now and thank me later💪
81Loading...
02
🚨ዘማሪት #ዘሪቱ ከበደ የበኩር ልጇን #በሞት አታለች!😭😭😭😭👇👇👇👇 https://youtu.be/n4UOtwjopIc?si=Qo5b1baQeOhTfEAE
1391Loading...
03
https://www.youtube.com/@Pastorjohn2024
1760Loading...
04
#የቃል_ስንቅ ✅መስቀል የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ 14 ጊዜ ተጠቅሷል✝️። በዚህ ሁሉ ሳነበው ግን በመስቀል ስለተሰቀለው ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ እንጂ የተሰቀለበት መስቀል ወቅዱስ እንደሆነ አይናገርም ። ኢየሱስ የመስቀልን ሞት የታገሰው የመስቀሉን እንጨት በአንገት አድርገን የእርሱ ጠላት እንድሆን ሳይሆን ብሎም የሰራው ስራ ቁማር እንዳልሆነ በማሰብ ፊታችን ወደ እርሱ እንድናደርግ ነው። ስለዚህ መስቀል በአንገታቸው አድርገው ✅ነፍስን የሚገድል ✅ወንጌል ስሰበክ አይናቸው የሚቀላቸውን ✅ኢየሱስ ስባል የሚያንገሸግሻቸውን ✅መንግስትን የሚሳደቡትን ✅ኢየሱስ ጌታ ነው ስንል የሚትናደዱ ሰዎችን እነዚህን ወንጀሎች የሚያደርጉ ያደርጉት መስቀል የሰው ልጆችን በሙሉ በፍቅር ያየበት ኢየሱስ መስቀል ሳይሆን የዛ የወንበዴ መስቀል ስለሆነ ያደርጉት እንደገና ወንጌል ያስፈልጋቸዋል ። “ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።” — ገላትያ 6፥14 “በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል፤” — ቆላስይስ 2፥14 “እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።” — ዕብራውያን 12፥1-2 ጆን እንደፃፈው t.me/yekal_sink
1751Loading...
05
#የቃል #ስንቅ "እንደ ሥጋ ፊቃድ ብትኖሩ ትሞቱ ዘንድ አላችሁ÷ በመንፈስ ግን የሰውነትን ሥራ ብትገድሉ በህይወት ትኖራላችሁ ። በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና "      ሮሜ 8:13-14              🤔አስተውሉ ‼️ መጽሐፍ ቅዱስ ያለ እርሱ ፊቃድ የበላ ተድላንም የቀመሠው ማነው?ይለናል ። ⭕️እንዴት በመንፈስ ቅዱስ ድምፅ መመራት እንችላለን? በቀደመችው በጥንቷ ቤተክርስቲያን በብዙ ምሳሌ የሚሆኑ ሐዋርያት ያለ መንፈስ ቅዱስ መሪት አይወጡም ፣አይገቡም ነበር ! ሌላው ይቅርና ወንጌል ለመስበክ እንኳ በመራቸው መንገድ ነው። ⭕️ታዲያ ዛሬ ዛሬ የወንጌል አግልግሎት መልኩን ቀይሮ #ሶስት_በአራት በሆነ ክላስ እንትና እና እንትና አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን በመባል አጠገብ ያለውን ወንድሙን እህቱን ሳያቅፍ አለምአቀፋዊ ስንል አናፍርም። ⭕️በሶሻል ሚዲያ #አምስቱን #ጣታችን በሞባይል እስክርናችን እየጫነን ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን እያለን የምንተዳደር ብዙ ነው ።ይሁን ሰው ከተጠቀመበት ከተፈወሰበት ነፍሳት ከዳኑበት እና ክርስቶስ ከከበረበት !      ⭕️ነገር ግን ጥያቄው እውነት እየተከበረ ነው? ራሳችን እንጠይቅ! በተሰጠን ምቹ ድረገጽ ነፍሳትን ከማዳን ለምድኑ ልድኑ ላሉ  እንቅፋት የሆንንበት ሁኔታ እንደሆነ ሁላችንም የሚናቀው እውነት ነው ።     ✅እንድናገለግል እግዚአብሔር ጥሪ ስያደርግልን ÷ 1. እንድንዘጋጅ (Let us prepare) ይፈልጋል ማለት ነው። 2. በፀሎት እንድንቆይ(devotion time ) እያሳሰበን ነው። 3. እግዚአብሔር የጊዜ አምላክ ስለሆነ ጊዜውን እስክናውቅ ጠብቅ እያለን ነው(God is the God of time). 4. ራሱ ጨርሶልን ጊዜው ነው ስል ስንወጣ ለተናገረው ነገር ራሱ provide ያደርጋል !! Gods provided your everything . ✅ማንኛውም የረጋ ወተት ቅቤን ያወጣል!🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 ጆን እንደፃፈው t.me/yekal_sink
1330Loading...
06
#ዛሬ #እግዚአብሔር #ጠላትህን #ያስጠነቅቃል ! ዘፍ 31:10    ⭕️ብቻ ስለእናንተ እግዚአብሔር ይናገር ወገኖቼ‼️ በምንም በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ብታልፉ ጠላት ድንበራችን ያልነካው አይችልም። ምክንያቱም የደሙ ጋሻ አለን የክርስቶስን ደም አልፎ የሚነካችሁ የለም ደሙ ራሱ protect ያደርጋል ።                መነሻችሁ ላይ የተናገረው ጌታ አሁን በመሃል ባላችሁበት ሁኔታ እያየ ዝም አይልም ።            ልያጠፋ ነገራችሁን ልያበላሽ የሚመጣውን ዋ!!! ይለዋል ክብር ለጌታ ይሁን ። ምክንያቱም ተጠርተው የወጣ ሰው እድል ፋንታው እግዚአብሔር ራሱ ነውና ነገራችሁ እንደነበር አይቀጥልም በኢየሱስ ስም!!            ጆን እንደፃፈው t.me/yekal_sin
1330Loading...
07
https://youtu.be/Nro5wZc1-lo?si=xUR6Z_4gR3La9hfH
1790Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨ሊስት ሊደረግ ሰአታት ቀርተውታል አሁኑኑ Join በማለት እና ወዳጅዎን በመጋበዝ ገንዘብ ይስሩ👇👇 🅱REAKING NEWS 💥 It will be listed on Binance on 11th June. June 11 list midereg airdrop nw ke 50$ belay value ynorewal ....steps 1.start 2.join the 3 telegram channels(Binance io-net and the third one) 3. refer to your friends Done ! 🚨ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ይጀምሩ👇 https://t.me/Ionet_airdrop_bot?start=r08875965610 https://t.me/Ionet_airdrop_bot?start=r08875965610 Join now and thank me later💪
Mostrar todo...
🚨ዘማሪት #ዘሪቱ ከበደ የበኩር ልጇን #በሞት አታለች!😭😭😭😭👇👇👇👇 https://youtu.be/n4UOtwjopIc?si=Qo5b1baQeOhTfEAE
Mostrar todo...
🚨የዘሪቱ ከበደ የበኩር ልጅ ሞት|የህክምና ስህተቱ ጉዳይ|እጅግ ልብ ይሰብራል|Zeritu Kebede Seifu On Ebs

This video is about artist Zeritu Kebede losing her first child!!! Very sad news!! #ethiopianmovie #ebs #ኢቢኤስ #seifuonebs #zeritukebede #ዘሪቱከበደ

Mostrar todo...
The church of the living God Int.Ethiopian

ተከታታይ መንፈሳዊ ትምህርቶችን የሚናገኝበት እና መዝሙሮችን ሳብስክይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ፀጋ ይብዛላችሁ።

Photo unavailableShow in Telegram
#የቃል_ስንቅ ✅መስቀል የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ 14 ጊዜ ተጠቅሷል✝️። በዚህ ሁሉ ሳነበው ግን በመስቀል ስለተሰቀለው ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ እንጂ የተሰቀለበት መስቀል ወቅዱስ እንደሆነ አይናገርም ። ኢየሱስ የመስቀልን ሞት የታገሰው የመስቀሉን እንጨት በአንገት አድርገን የእርሱ ጠላት እንድሆን ሳይሆን ብሎም የሰራው ስራ ቁማር እንዳልሆነ በማሰብ ፊታችን ወደ እርሱ እንድናደርግ ነው። ስለዚህ መስቀል በአንገታቸው አድርገው ✅ነፍስን የሚገድል ✅ወንጌል ስሰበክ አይናቸው የሚቀላቸውን ✅ኢየሱስ ስባል የሚያንገሸግሻቸውን ✅መንግስትን የሚሳደቡትን ✅ኢየሱስ ጌታ ነው ስንል የሚትናደዱ ሰዎችን እነዚህን ወንጀሎች የሚያደርጉ ያደርጉት መስቀል የሰው ልጆችን በሙሉ በፍቅር ያየበት ኢየሱስ መስቀል ሳይሆን የዛ የወንበዴ መስቀል ስለሆነ ያደርጉት እንደገና ወንጌል ያስፈልጋቸዋል ። “ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።” — ገላትያ 6፥14 “በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል፤” — ቆላስይስ 2፥14 “እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።” — ዕብራውያን 12፥1-2 ጆን እንደፃፈው t.me/yekal_sink
Mostrar todo...
#የቃል #ስንቅ "እንደ ሥጋ ፊቃድ ብትኖሩ ትሞቱ ዘንድ አላችሁ÷ በመንፈስ ግን የሰውነትን ሥራ ብትገድሉ በህይወት ትኖራላችሁ ። በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና "      ሮሜ 8:13-14              🤔አስተውሉ ‼️ መጽሐፍ ቅዱስ ያለ እርሱ ፊቃድ የበላ ተድላንም የቀመሠው ማነው?ይለናል ። ⭕️እንዴት በመንፈስ ቅዱስ ድምፅ መመራት እንችላለን? በቀደመችው በጥንቷ ቤተክርስቲያን በብዙ ምሳሌ የሚሆኑ ሐዋርያት ያለ መንፈስ ቅዱስ መሪት አይወጡም ፣አይገቡም ነበር ! ሌላው ይቅርና ወንጌል ለመስበክ እንኳ በመራቸው መንገድ ነው። ⭕️ታዲያ ዛሬ ዛሬ የወንጌል አግልግሎት መልኩን ቀይሮ #ሶስት_በአራት በሆነ ክላስ እንትና እና እንትና አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን በመባል አጠገብ ያለውን ወንድሙን እህቱን ሳያቅፍ አለምአቀፋዊ ስንል አናፍርም። ⭕️በሶሻል ሚዲያ #አምስቱን #ጣታችን በሞባይል እስክርናችን እየጫነን ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን እያለን የምንተዳደር ብዙ ነው ።ይሁን ሰው ከተጠቀመበት ከተፈወሰበት ነፍሳት ከዳኑበት እና ክርስቶስ ከከበረበት !      ⭕️ነገር ግን ጥያቄው እውነት እየተከበረ ነው? ራሳችን እንጠይቅ! በተሰጠን ምቹ ድረገጽ ነፍሳትን ከማዳን ለምድኑ ልድኑ ላሉ  እንቅፋት የሆንንበት ሁኔታ እንደሆነ ሁላችንም የሚናቀው እውነት ነው ።     ✅እንድናገለግል እግዚአብሔር ጥሪ ስያደርግልን ÷ 1. እንድንዘጋጅ (Let us prepare) ይፈልጋል ማለት ነው። 2. በፀሎት እንድንቆይ(devotion time ) እያሳሰበን ነው። 3. እግዚአብሔር የጊዜ አምላክ ስለሆነ ጊዜውን እስክናውቅ ጠብቅ እያለን ነው(God is the God of time). 4. ራሱ ጨርሶልን ጊዜው ነው ስል ስንወጣ ለተናገረው ነገር ራሱ provide ያደርጋል !! Gods provided your everything . ✅ማንኛውም የረጋ ወተት ቅቤን ያወጣል!🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 ጆን እንደፃፈው t.me/yekal_sink
Mostrar todo...
Pastor John official page🇪🇹🇪🇷

በዚህ ቻናል በየእለቱ የቃል ስንቅ አዳድስ እና ቆየት ያሉ መዝሙሮች እናም የተለያዩ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ። 😒አይኔን አንስቼ ከሰው ላይ፣😔 ሀዘኔን ረሳው ኢየሱስን 😳ሳይ😁 ለአስተያየታችሁ http://t.me/hiyaw_kal

#ዛሬ #እግዚአብሔር #ጠላትህን #ያስጠነቅቃል ! ዘፍ 31:10    ⭕️ብቻ ስለእናንተ እግዚአብሔር ይናገር ወገኖቼ‼️ በምንም በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ብታልፉ ጠላት ድንበራችን ያልነካው አይችልም። ምክንያቱም የደሙ ጋሻ አለን የክርስቶስን ደም አልፎ የሚነካችሁ የለም ደሙ ራሱ protect ያደርጋል ።                መነሻችሁ ላይ የተናገረው ጌታ አሁን በመሃል ባላችሁበት ሁኔታ እያየ ዝም አይልም ።            ልያጠፋ ነገራችሁን ልያበላሽ የሚመጣውን ዋ!!! ይለዋል ክብር ለጌታ ይሁን ። ምክንያቱም ተጠርተው የወጣ ሰው እድል ፋንታው እግዚአብሔር ራሱ ነውና ነገራችሁ እንደነበር አይቀጥልም በኢየሱስ ስም!!            ጆን እንደፃፈው t.me/yekal_sin
Mostrar todo...
Mostrar todo...
🚨ይድረስ ጌታን ለሚወዱ አማኞች ሁሉ| መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምር ድንቅ መልዕክት|ንቁ ክርስቲያኖች| Holy Show With Melkamu

Holy show is one of the wonderful tv show in ethiopia and is known to the public by its inspiring and life changing programs. A wonderful time where you will be hungry for the spirit |with singer and revivalist Isaac Zakarias| melkamu mulugeta is the presenter. #Revival #Holyspirit #Protestantmezmur

Archivo de publicaciones