GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.
Ir al canal en Telegram
1 617
Suscriptores
-224 horas
-27 días
+6530 días
Archivo de publicaciones
🇪🇹20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል 👩👩👦👦ህዳር 18/2018 ዓ.ም በየረር ኬጂ በደማቅ🇪🇹 ሁኔታ ተከብሯል🇪🇹።
👉ውድ ወላጆች እባክዎ ልጅዎን በጠዋት ይላኩ ተጫውተው ተነቃቅተው ወደ መማርያ ክፍላቸው መግባት ያለባቸው።👫
ቀን:-28/02/2018 ዓ/ም
ለየረር በር ኬጂ እና አንደኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ት/ቤት ወላጆች በሙሉ :
ከመንግሥት በተላለፈው ( በወረደው) አቅጣጫ መሠረት በሰላም እና ፀጥታ ዙሪያ ውይይት ስለሚደርግ ቅዳሜ ጥቅምት 29/2018ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 በሰዓት ላይ በት/አቤት ግቢ እንድትገኙ እናሳውቃለን::
ግሎው ት/ቤት
