es
Feedback
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

Ir al canal en Telegram

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

Mostrar más
2 754
Suscriptores
-124 horas
+57 días
+4130 días
Archivo de publicaciones
የበዓለ ጰራቅሊጦስ የፎቶ ማስታወሻ 2017ዓ.ም (3)
+9
የበዓለ ጰራቅሊጦስ የፎቶ ማስታወሻ 2017ዓ.ም (3)

የበዓለ ጰራቅሊጦስ የፎቶ ማስታወሻ 2017ዓ.ም (2)

የበዓለ ጰራቅሊጦስ የፎቶ ማስታወሻ 2017ዓ.ም (2)
+9
የበዓለ ጰራቅሊጦስ የፎቶ ማስታወሻ 2017ዓ.ም (2)

በዓለ ጰራቅሊጦስ በደብራችን ጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ።    " ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ"  የሐዋ. ሥራ 1፥8    ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተነሳ በሃምሳኛው ባረገ በአስረኛው ቀን ደቀመዛሙርቱ በተዘጋ ቤት ሳሉ መንፈስቅዱስ በተከፋፈሉ የእሳት ላንቃዎች ደቀመዛሙርቱ ላይ የወረደበትና ኅይለ መንፈስቅዱስ  የተገለጸበት የቤተክርስቲያን የልደት ቀን በዛሬው እለት ግንቦት 30/2017 ዓ.ም በደብራችን ታቦተ ሕጉ ወጥቶ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የበዓለ ጰራቅሊጦስ ቅድመ ዝግጅት ወረብ ጥናት