es
Feedback
🅿𝙖𝙧𝙖𝙙𝙞𝙜𝙢 🆂𝙝𝙞𝙛𝙩

🅿𝙖𝙧𝙖𝙙𝙞𝙜𝙢 🆂𝙝𝙞𝙛𝙩

Ir al canal en Telegram

👏👏 ቀንዎን በብሩህ ተስፋ እና በላቀ መነቃቃት ለመጀመር በይቻላል መንፈስ በዋጀ በነቃ ማንነት ፍረሀትን አሽቀንጥረው ሚጥሉበት 👉 አመለካከቶን በመለወጥ ህይወቶን የሚለዉጡበት ለስኬት ጉዞዎ ሀሳብ የሚሰንቁበት፤ ቁምነገር የሚሸኩፉበት፤ ምክር የሚገበዩበት መድረክ https://t.me/joinchat/AAAAAEvD9M7dI75Q5QbDyg https://www.linkedin.com/in/dawit-ma

Mostrar más
939
Suscriptores
-124 horas
Sin datos7 días
-430 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
diciembre '24
diciembre '24
+1
en 0 canales
noviembre '24
+10
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+12
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+16
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+20
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+13
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+5
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+2
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+4
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+3
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+4
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+4
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+7
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+10
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+6
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+9
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+13
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+10
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+21
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+15
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+6
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+17
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+11
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+13
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+14
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+21
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+23
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+9
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+124
en 0 canales
Get PRO
julio '220
en 0 canales
Get PRO
junio '220
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+3
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+6
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+1
en 0 canales
Get PRO
febrero '220
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+5
en 0 canales
Get PRO
diciembre '210
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+1
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+1
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+6
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+4
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+24
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+9
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+170
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+59
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+52
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+91
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+202
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+2 408
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
09 diciembre0
08 diciembre+1
07 diciembre0
06 diciembre0
05 diciembre0
04 diciembre0
03 diciembre0
02 diciembre0
01 diciembre0
Publicaciones del Canal
The Ethiopian Securities Exchange (ESX) is looking for a talented Graphic Designer Individual Consultant to help shape our vi
The Ethiopian Securities Exchange (ESX) is looking for a talented Graphic Designer Individual Consultant to help shape our visual identity! If you’re passionate about design, have experience in both print and digital platforms, and want to be part of a groundbreaking financial institution, this opportunity is for you! Key Responsibilities: 1. Design for brochures, banners, social media, and event materials. 2. Develop and refine ESX's visual identity. 3. Create engaging content for campaigns, presentations, and more! Requirements: 1. 3-5 years of design experience. 2. Proficient in Adobe Creative Suite (Photoshop, Illustrator, InDesign). 3. Strong portfolio showcasing a range of design projects. Interested? Submit your portfolio, CV, and cover letter by October 11, 2024 via ethiojobs.net or info@esx.et. Let's create something amazing together!

2
self Disciple(ራስን መግዛት) ስኬት ከመቶ ቢታረም 90% Disciple ይወስዳል ይባላል። ዲስፕሊን አንድ ሰው አደርገዋለሁ ብሎ ለራሱ የገባውን ቃል የመጠበቅ ጥበብ ነው።ዛሬ በስሜት የምትፈል
self Disciple(ራስን መግዛት) ስኬት ከመቶ ቢታረም 90%  Disciple ይወስዳል ይባላል። ዲስፕሊን አንድ ሰው አደርገዋለሁ ብሎ ለራሱ የገባውን ቃል የመጠበቅ ጥበብ ነው።ዛሬ በስሜት የምትፈልገውን ነገር ከማድረግ ተቆጥበህ ነገ አጥብቀህ ለምትፈልገው ነገር ቅድሚያ መስጠት ነው። በህይወት ላይ ነፃ የሆኑት ዲስፕሊን ያላቸው ሰዎች ብቻ ናቸው አብዛኛው ሰው የስሜቱ ወይም የሙዱ ባሪያ ነው፤ ለህይወቱ ወሳኝ የሆነው ነገር ደስ ሲለው ያደርጋል ከደበረው አያደርግም፤አሁን የምትሰራው ምንም ይሁን እየሰራን  ያለነው፣ እየገነባን ያለነው የነገ ቤታችን የነገ ህይወታችን ነው ለነገ ህይወታችን መቀለድ የለብንም። ዲስፕሊንን ለማዳበር 3 መሠረታዊ ደረጃወች 🥇የምትችለውን ሁሉ አድርግ መስራት ያለብህን ሁሉ መስራትህን እርግጠኛ ሁን 🥈ያንተን ምርጡን ማንነትህን ተጠቅመህ የተለየ ነገር ለማድረግ ስራ 🥉 እንቅልፍ አታብዛ ለመተኛት አይደለም የመጣህው ለመኖር ነው፤ለማረፍ አይደለም ለመስራት ነው። ህይወትህ ላይ የወደከው የከሰርከው ያልተሳካልህ ቀን ሳይሆን በየቀኑ ማድረግ የሚጠበቅብህን ያላደረክ ቀን ነው። አሁን ከሚከፈልህ በላይ ከሰራህ ነገ ከምትሰራው በላይ  ይከፈልሀል። "ዲስፕሊን ፍላጎትህን ከውጤት ሀሳብህን ከስኬት ጋር የሚያገናኝ ድልድይ ነው"
189
3
1. ለሰዎች መልካም ሁን፦ መልካምነት ለተረጋጋ ህይወት መጀመሪያ ነው። መልካምነት ካንተ ጋር ከሆነ ሁሉም ነገር አብሮህ ይኖራል። ለሰዎች መልካም ነገር ባደረክ ቁጥር የተረጋጋ ህይወትን ለመምራት የሚያስችልህን መንገድ እየጠረክ ትሄዳለህ። የመልካምነትን መንገድ መከተል የጀመረ ሰው ለተሳሳቱና ላልጠሩ አመለካከቶች የሚሆን ቦታ ስለማይኖረው፤ የሚያጋጥሙትን ችግሮች በተለየ አቅጣጫ እየተመለከተ ለመፍታት ይሞክራል። 2.ማገዝ ከሚችሉ ሰዎች ጋር ተወዳጅ፦ አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች በራሳቸው ጥረት ብቻ የሚፈልጉት የስኬት ጫፍ ላይ ለመድረስ ሲታገሉ እንመለከታለን። በተለይ የተሳሳተ አመለካከት ያላቸው ሰዎች የሌሎችን እገዛ መጠየቅ የውድቀት መጀመሪያ መስሎ ይታያቸዋል። በዙሪያ የሚያግዙ ሰዎች መኖር ጥንካሬና ብርታትን ይሰጣል። ስለዚህ የሚያግዝህና ሃሳብህን የምታጋራው አስተዋይ ወዳጅ ይኑሩህ። 3. ኃላፊነቶችን ለመወጣት ዝግጁ ሁን፦ ኃላፊነትን ለመቀበል ዝግጁ መሆን የተሳሳተ አመለካከትን አሽቀንጥሮ ለመጣልና ቀና አመለካከት ለማካበት ከሚረዱ ነገሮች አንዱ ነው። ኃላፊነትን በተሸከምክ ቁጥር ስለ ሌሎች ሰዎች ማሰብና ራስህን በሌሎች ቦታ አስቀምጦ ፍርድ የመስጠት ልምድ ማግኘት ይቻላል። ለሰዎች ማሰብ መቻል ደግሞ ለቀና አመለካከት እንደ ማሳያነት ይቀርባል። በተጨማሪም ከዚህ በፊት በነገሮች ላይ የነበረህን የተሳሳተ ግንዛቤ እያጠራልህ ይሄዳል። ቀስ በቀስ አመለካከትህ ተቀይሮ ሁኔታዎችን የመለወጥ አቅም እንዳለህ ማመን ትጀምራለህ። 4. ይቅር ባይ ሁን፦ በይቅርታ ማመን መቻል ሌላኛው ቀና አመለካከት ያለው ሰው መገለጫ ባህሪ ነው። አንድን ሰው በሆነ አጋጣሚ ቢያስቀይምህና ከቀናት በኋላ የሠራው ሥራ ትክክል እንዳልነበረ ተረድቶ ይቅርታ ቢጠይቅህ ይቅርታህን አትንፈገው። ቀና አመለካከት ያለው ሰው ይቅርታ ለጠየቁት ሰዎች ምህረት ከማድረግ ባለፈ በጥፋቱ ይቅርታ የመጠየቅ ልምድ አለው። 5. ሙሉነት ይሰማህ፦ የሙሉነት ስሜት በሥነ ልቦና ባለሙያዎች ዘንድ ትልቅ ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ ነው። በህይወትህ ብዙ ነገሮች ሊያጋጥሙህና እንዳልነበሩ ሆነው ልታገኛቸው ትችላለህ። ለራስህ ግን ሁሉም ነገር ሙሉ እንደሆነና ዘወትር መልካም ነገር ላይ እንዳለህ አስብ። አብዛኛውን ጊዜ የተሳሳተ አመለካከት ያላቸው ሰዎች በራሳቸው ሙሉነት አይሰ ማቸውም። ቀና አመለካከት ያላቸው ሰዎች ግን የተዘበራረቁ የህይወት መስመሮች ውስጥ ቢሆኑም እንኳን እንዳልተዘበራረቁ አድርገው ማሰብ ይችላሉ። የጎደለ ነገር ሁሉ ባዶ አይሆንምና ሁል ጊዜ በራስህ ሙሉነት ይሰማህ። ሰዎች ዛሬ የምታሳልፈው ቀን ደስ የማይል እንደሆነ አስረግጠው ቢነግሩህ እንኳን ፍፁም ደስተኛ ሆነህ ማሳለፍ እንደምትችል ውስጥህን አሳምነው። 6. ከመጠን ያለፈ አታስብ፦ ሁሉም ነገር በተፈቀደለት ጊዜ መሆኑ አይቀሬ ነው። አእምሮህ ከሚችለው በላይ በሃሳቦች መወጠር ቀና አመለካከት እንዳይኖር ያደርጋል። ስለአንድ ነገር አብዝተህ የምትጨነቅ ከሆነ ትኩረትህን ሁሉ ጉዳዩ ላይ ይሆንና በዙሪያህ ስላሉ ሰዎች ማሰብ ታቆማለህ። ያኔ ከሰዎች ጋር አለመግባባት ውስጥ ትገባለህ። 7. ደስታ አይራቅህ፦ አብዛኛውን ጊዜ የተሳሳተ አመለካከት ያላቸው ሰዎች ፍፁም ደስታ የራቃቸው ናቸው። ነገሮች ላይ አብዝተው ስለሚጨነቁ፣ በይቅርታ ስለማያምኑና ሙሉነት ስለማይሰማቸው ለራሳቸው ደስታን መፍጠር ይሳናቸዋል። ቀና አመለካከት ያላቸው ሰዎች ግን ሁል ጊዜ ሙሉ እንደሆኑ ስለሚሰማቸውና አርቀው ስለሚያስቡ ደስታቸው በእጃቸው ነው። 8. ለዋዛ ፈዛዛ ነገሮች ቦታ አለመስጠት፦ ለሚረባውም ለማይረባውም ነገር ቦታ መስጠት የተዛባ አመለካከት እንዲኖር ከማድረጉም በላይ መንፈስን ላላስፈላጊ ጭንቀት ይዳርጋል። በመሆኑም ትኩረት መስጠት ለሚያስፈልገው ጉዳይ ብቻ ትኩረት በመስጠት የቀና አመለካከት ጎዳናን ማስፋት ይቻላል። 9. ግርማ ሞገስ መላበስ፦ በሌሎች ዘንድ ተቀባይነትንና ተወዳጅነትን ለማግኘት የሰዎችን ቀልብ መሳብ መቻል ተገቢ ነው። ማድረግ የምትፈልጋቸው ድርጊቶች ሁሉ ግርማ ሞገስን የተላበሱ ቢሆኑ መልካም ነው። (በመሰረት ተስፋዬ )
179
4
LEARN TO ACCEPT THESE 20 SAD TRUTHS ABOUT LIFE IF YOU ARE REALLY A MATURE ADULT!!! 👉Being an adult comes with a lot of responsibilities and acceptance about how unfair life can sometimes be to us. Here are list of sad truths you have to accept when they happen to you as an adult : 1. Not everything you want will be yours and you have to let go or try some other times. 2 . Sometimes not everything you dream of will become a reality. 3. Sometimes you win in what you are doing , other times you learn . 4 Accept the fact that not everyone will be with you forever,some good people have temporary stay. 5 .sometimes you might be hurt but then you have to let go, time heals wound, let God make justice, it may delay but always worth it. 6 .Not everyone you love will love you back,many people are backstabber and expert ❤️ heart breaker. 7. Don't expect people to be nice to you because you are a nice person. 8. Accept not expecting too much from Someone because humans can be disappointing. 9 . Never do good things with the hope of getting something else in return. 10 . You will lose more and more friends as you grow up. 11. The only person who can't fail you is God And Yourself. 12 . Sometimes the person you care about the most is the person that will hurt you the most. 13. Putting in too much effort doesn't guarantee immediate success or results,it's gradual process. 14. Rejections and failures will happen to you at one point in life. 15. Accept that there will be a time when you need to start fending for yourself. 16 You will make mistakes and take stupid decisions. 17 .Don't expect people to have the level of understanding as you have . 18. There are days it will seem everything is going wrong and downhill. 19. You need to walk away from some people to maintain peace of mind. 20. Without God , you won't go far in Life... ©️
157
5
በቻይና ውስጥ እጅግ ባለጸጋ የሆነውና 39 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ሀብት እንዳለው የሚነገርለት “ጃክ ማ” እንዲህ ይላል፡- ‘’ ገንዘብና ሙዝን ከዝንጀሮዎች ፊት ብታስቀምጥ ዝንጀሮዎች ሙዙን ይመርጣሉ
በቻይና ውስጥ እጅግ ባለጸጋ የሆነውና 39 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ሀብት እንዳለው የሚነገርለት “ጃክ ማ” እንዲህ ይላል፡- ‘’ ገንዘብና ሙዝን ከዝንጀሮዎች ፊት ብታስቀምጥ ዝንጀሮዎች ሙዙን ይመርጣሉ።  ምክንያቱም  ገንዘብ ብዙ ሙዝ እንደሚገዛ አያውቁም! አብዛኛው ሰው ላይ ተመሳሳይ ሙከራ ብታደርጉና  በአንድ የተወሰነ የግል ስራ (ቢዝነስ) እና በወር ደመወዝ መካከል ምርጫቸው ምን እንደሆነ ብትጠይቁ አብዛኛው ሰው ወርሃዊ ደመወዝ ያለው ስራን ይመርጣል።  ምክንያቱም ትንሽም ቢሆን የግል ስራ (ቢዝነስ) ከወርሃዊ ደሞዝ የበለጠ ገቢ እንደሚያመጣ  እና ህይወት የሚቀይረው ይህ እንደሆነ ስለማያውቁ ነው። ሰዎችን ለድህነት ከሚዳርጉት ነገሮች አንዱ ከግል ስራ (ቢዝነስ)  የሚመጡትን እድሎች ማየት አለመቻላቸው ነው። ምክንያቱም በህይወት ዘመናቸው ሁሉ በትምህርት ቤቶች የሚማሩት ስራ ማለት ሁልጊዜ ለወርሃዊ ደመወዝ መስራት  መሆኑን ነው።   ለራሳቸው ከመስራት ይልቅ ለሌሎች መስራትን ብቸኛ አማራጭ እንደሆነ ተምረዋል! እውነት ነው የወር ደሞዝ ከድህነት ይጠብቅሃል። ነገር ግን ሀብትን እንዳታገኝ ያደርግሃል። በህይወቴ ከጠዋቱ 2 ሰአት እስከ 12 ሰአት የሚሰራ ተቀጣሪ ሰው ሀብታም ሆኖ አይቼ አላውቅም።’’ የላቁ እይታዎች!
232
6
Are you passionate about creating healthier and more sustainable cities? We’re excited to invite you to our upcoming professi
Are you passionate about creating healthier and more sustainable cities? We’re excited to invite you to our upcoming professional development session, “The Case for Urban Green Spaces and Urban Green Infrastructure,” where we’ll explore the transformative power of green spaces in urban environments. 📅 Date: Saturday August 24, 2024 🕑 Time: Afternoon 2:30 PM - 4:30 PM 📍 Venue: Urban Center, Meskel Square in front of St. Estifanos Church (Google Map link: https://maps.app.goo.gl/xkLFRxFkZW4z9UMS8) This session, organized by Green Rotaract Concept Ethiopia in collaboration with the Rotaract Club of Mella, will feature key insights from urban sustainability expert and our guest speaker Afework Merahi and Bemnet Demissie. Don’t miss this opportunity to engage, learn, and take action! Registration form: https://forms.gle/ebG47sfwZyGhm9Ca6 Let’s build a greener, healthier cities together! 🌿
138
7
ልምምጡን ለጊዜው ተወት! #Ethiopia | የጠየቁትን ነገር ሁሉ ሰጥታችኋቸውና አድርጋችሁላቸው ምስጋና-ቢስ ለሆኑና ለእናንተ ግድ ለማይሰጣቸው ሰዎች ያንኑ ነገር ጨማምራችሁ ብትሰጧቸውና ብታደርጉላቸው የሚወዷችሁ እየመሰላችሁ የበለጠ የምትጦዙ ከሆነ በጣም ተሳስታችኋል፡፡ ሦስት የማይለወጡ እውነታዎች . . . 1. በእውነት የሚወዳችሁ ሰው ምንም ነገር ብትሰጡትም ባትሰጡትም ይወዳችኋል! 2. በእውነት የሚወዳችሁ ሰው ትንሽም ሰጣችሁት ብዙ ይወዳችኋል፣ ያመሰግናችኋል! 3. በእውነት የሚወዳችሁ ሰው በመጀመሪያም ሆነ በመጨረሻ የሚፈልገው እናንተን እንጂ የእናንተ የሆነውን ነገር አይደለም! ልምምጡን ለጊዜው ተወት አድርጉና ያመናችሁበትን ትክክለኛውን ነገር አድረጉ! መልካም እንቅልፍ! ዶ/ር ኢዮብ ማሞ
262
8
ኑሮ እንጂ ትዳር መስቀል(ጦርነት) አይደለም ============================== ሳተናው! አንድ ወንድምህ በፈተና ተንጦ፣ በንባብ ረግቶ፣ በልምድም በስሎ ያገኛቸውን መራር ሐቆች በምክር መልክ አቅርቦልሃል፤ አንተ ግን በወደድከው ኑር! የገጠመን፣ የገጠመነውም ነገር እንዲህ ቀላል እንዳይመስላችሁ፤ እርሱ የምናወራው የሕልውና ጉዳይ ነው። ሕልውና ስላችሁ ደግሞ የደምና የስጋ ብቻ ሳይኾን መናፍስቶችም የሚሻኮቱበት የነፍስም የዘለዓለማዊ ሕልውናዋም የኾነ ረቂቅ ጉዳይ እንጂ። በዓለም ሳለን መከራ እንዳለብን ተነግሮናል። በዓለም ያለብን፣ በዓለምም ከሚቃጣብን መከራ ቢታገስልን እንጂ መቼም ከእርሱ ነፃ ኾነን አንኖርም። ይኹን እንጂ ከመከራም መከራ ይመረጣልና የምንመርጠው መከራ እኛን እንደሰውነታችን የሚያሳድገን፣ የሚያበለጽገን ስለዚህም ደግሞ ደስ የሚያሰኝን እንጂ ዘወትር በብስጭትና በማጉረምምረም የሚያሳርረንን በመምረጥ አይደለም። በዓለም ካለብን መከራ የተነሳ ኑሯችን ጦርነት ሊኾንብን፤ አንድም ደግሞ የጦርነትን ያክል ተመስሎ በሕይወትና በሞት መካከል ሊያዘምተን ይችላል። እውነት በኾነ እውቀት ተመሥርተን፣ ሕይወት እናገኝበታለን ብለን በምንለማመደው ኑሮ ጠላት የሚሰብቅብን ጦር፣ የሚያውጅብን ጦርነት "መስቀል ነው" ቢባል ልከኛ ቃል ተገቢም ነው። ወንድምዓለም! ነገር ግን በጭራሽ፣ በጭራሽ አሁንም በድጋሚ በጭራሽ እልሃለሁ፤ ኑሮዬን ታግዘኛለች፣ እንደቃሉ ትረዳኛለች፣ ዘሬን ትቀጥልልኛለች ያልካት ሴት ባላጋራህ ኾና ትዳሩን መስቀል ወይንም ጦርነት እንድታደርገው አትፍቀድ! አንድም ደግሞ "ትዳር መስቀል፣ ጦርነት፣ መከራ፣ ፈተና ነው" አትበል። ፈተና የለበትም አይደለም ነገር ግን እርሱ ራሱ በራሱ ፈተና፣ መስቀል፣ ጦርነት ነው ስትል ኾኖ መገለጡ አይቀርም! ይህ ቀድሞ በተራ ሰባክያንና መምህራነ ወንጌል ዘንድ እሰማው የነበረ ወፍ ዘራሽ ትምህርት ዛሬ ዛሬ ደግሞ ሊቃውንት ከተባሉት አፍም የሚዘወተር መኾኑ፦ 👉 እጅግ አሳዛኝ፣ 👉 እጅግ አሳፋሪ፣ 👉 እጀግም አስኮናኝ የአልጮች ተረት እንጂ ነው! እንዲህ ብሎ የሚያስተምረውም ሰው የትዳርን ጥቅም፣ የሚስትን ሚና፣ የአባወራነቱንም ድርሻ ያላወቀ እንደኾነ ምን አለ ዝም ቢል። ወገኔን እየበደለ፣ ትውልድ እያመከነ፣ ወንዱን እያኮላሸ፣ ሴቱን እያሳመጸ መኾኑን ያውቃልን? ንገሩት! "ትዳር መስቀል ነው!..." እያሉ የሚያስተምሩ ሰዎች ግን በጤናቸው ነውን? በዓለም ላይ ያለብኝን ድካም እንድታግዘኝ አገባሁኝ እንጂ ከዓለም ያተረፍኩትን ልቤን፣ ወይንም ደግሞ በቆሰለው ጎኔ እንጨት ልትሰድ ነው እንዴ ሽማግሌ ልኬ፣ ጉልበት ስሜ የምወስዳት? ሳተናው! በል! ልብ አድርገህ አድምጠኝ! ስማኝ አላልኩህም አድምጠኝ እንጂ! "ትዳር መስቀል ነው" ብሎ የሚያስተምርህ ማንም ቢኖር፣ እርሱ ማንምም ቢኾን፣ ምንምም የሊቅነት ማዕረግ ላይ ቢደርስ፦ ፩ኛ ስለ ትዳር አያውቅም! በትምህርትም ይኹን በተግባር ወይንም ስለሁለቱም ምክንያቶች ትዳርን አያውቀውምና እንዳትጎዳ! ፪ኛ የእርሱን አሰስነት አልጫነቱንም አጽድቆ እየነገርህ ነው! ከሚስታቸው ጋር "ተቀራረቡ" ብንል ጀርባ ተሰጣጥተው፣ ተራራቁ ብንል "በሥራ ምክንያት" የሚል ሰበብ ፈጥረው ግን ተደባብረው፤ እርሱ መግዛት እርሷም መገዛት አቅቷቸው፤ ከሚኖሩበት አልጫነትና ከዚያ አልጫነታቸው በገጠማቸው ፈተና ራሳቸውን ተጠያቂ ላለማድረግ ሽተው "ዶሮን ሲያታልቷት... " እንዲሉ "ትዳር ፈተና ነው፣ ትዳር መከራ ነው፣ ትዳር ጦርነት ነው፣ ትዳር መስቀል ነው" ይሏችኋል! አጽድቀው አሰስነታቸውንና አሰሱንም ላለመውቀስ! ወንድምዓለሜ እኔ እንኳ አስር ዓመት የቆየሁበት፣ ሦስት ልጅ ያገኘሁበት፣ ሀብት ንብረት ያፈራሁበት ትዳሬ ፈርሶ፣ ዳግም ለማግባት በምዘጋጅበት አቋሜ እንኳ እንኳ "ትዳር መስቀል ነው ጦርነት..." አልልም። አልልማ! አይደለምማ! በእርግጥ ተፈትኜበታለሁ እርሱም ደግሞ በአብዛኛው በአላዋቂነቴ ከመጣ ስህተት ነው! ታናሼ! ና! ጠጋ በልማ ልንገርህ! ኑሮ እንጂ ትዳር መስቀልም፣ ጦርነትም፣ ፈተናም፣ መከራም አይደለም! ይኹን እንጂ በትዳር ውስጥ ስንኖር መፈተን እንዳለ አስቀድመን ማወቅ ለእርሱም መዘጋቸት አለብን። ነገር ግን ተምረን በተማርነውም ታጥቀን የምንኖረው ለትዳር ፈተና እርሱም የኑሮኣችን ዓላማ ስለኾነ አይደለም፤ በጭራሽ! ባጭሩ ሲቀመጥ፦ ☀️ የምንኖረው ለትዳር፣ ለሴት፣ ለሚስት አይደለም! ☀️ የመጣንበት ምክንያት የምንኖርለትም ዓላማ ትዳር ወይንም ሴት ልጆችም ቢኾኑ አይደሉም! (ይህንን አላብራራም! ሥልጠና ውሰድና ተረዳ እንጂ) ወንድምዓለም! ደግመህ ደጋግመህ በጥሞና አጢነው! 💫 ኑሮ እንጂ ትዳር መስቀልም ኾነ ጦርነት አይደለምና እንዲያም አይባልም!! 💫 የምታገባው፣ ትዳር የምትመሠርተው መስቀል ከኾነብህ እንደ ጦርነት ከሚያጎሳቁልህ የኑሮ ግንባር ስትመጣ፦ 🌟 የምታግዝህ፣ 🌟 ቁስልህ ላይ ዘይት የምታፈስልህ፣ 🌟 የምታሳርፍህ፣ 🌟 ሰላምህን (ሰላሟን እንዳላልኩ አስተውል ልዩነት አለው) የምታበዛልህ ሴት ፈልገህ እንጂ በቁስልህ ላይ ጥዝጣዜ የምትጨምርልህን አይደለም! ከዚህ ሌላ በተቃራኒውም ከሚነግሩህ አልጫና ልወደድ ባይ መምህራን ራስህን ጠብቅ! ሳተናው! አንድ ራሱን ጨምሮ፣ ቤተሰቡን፣ ማህበረሰቡን፣ ቤተክርስትያኑን፣ ሀገሩንም ሊመራ ያለውን አባወራ፦ ትዳር መስቀል ነው ብሎ አጽደቆ ማስተማር ወደ አልጫነት አዘቅት ወደ ባርነትም ሞት በፈቃዱ ወዶ እንዲገባ ማድረግ ነው። ይህም የጠላት ሸፍጥ፣ ሴራ፣ ሥራም ነው! ይህ አባወራ በዚህ አጽድቀው በሰየሙለት ጦርነት "ጸጋ እግዚአብሄር ታገኝበታለህ" ተብሎ "ጦርነት" በኾነበት ትዳር ውስጥ የሚኖር ከኾነ እንዴት ያለ አልጫ ብሶተኛ፣ ደካማ እንደሚኾን አስተውሉት። እንዴትስ ብሎ ነው በጦርነት የሚታመስ ቤተሰቡን የሚመራ፤ እንዴትስ ብሎ ነው ማህበረሰብ፣ ቤተክርስያንንና ሀገሩንም በብቃት መምራት የሚችለው? ለዚህም ነው ትውልዱ ጸጥ ለጥ ብሎ ወዶ-ገብ ባርያ እንዲኾን ይፈለጋልና፤ እነ እንቶኔና እንቶኔ ተባብረው በዘመናዊነትና በመንፈሳዊነት ስም አስነቱን ያጸድቁለታል፣ አልጫነትን ይጋታል ያልኳችሁ! በተለይ ደግሞ "እውነት አገኝባቸዋለሁ" ብሎ ጆሮ የሰጣቸው አካላት ያልጩታል። ትሰማላችሁ አልጫ እንድትኾኑ ይፈለጋል! ሳያስገድዷችሁ ወዳችሁ፣ ፈቅዳችሁ፦ የባርነቱን ዘለበት ካንገታችሁ በራሳችሁ እጅ የምታስገቡ ወዶ-ገብ ባርያዎች! ከትውልዱ ማን አስተዋለ! እኛ ግን ደፋር፣ ጠንካራና ሥልጡን የኾኑ አባወራዎችን ከወንዶች እናወጣለን! የመጡበትን ምክንያት የተፈጠሩለትን ዓላማ አውቀውና ለይተው ወደ እርሱም የሚሄዱ! በጉዞውም ላይ "ከአንድ ብርቱ ሁለት መድኃኒቱ" ብለው ሚስት የሚያገቡ፤ ትዳር የሚመሠርቱ! ለእነርሱ ምንም እንኳ ትዳር ፈተና ባያጣውም እርሱን ግን ፈተና፣ መከራ፣ መስቀል፣ ጦርነት ብለው የማይሰይሙ፤ በበለጠውም ኑሮኣቸው ትዳራቸው ያልኾነ አባወራዎችን እናፈራለን! ለሀገራችንም ዐዲስ ጀግና ትውልድ እንሰጣታለን! አንተስ? እድሉን ተጠቀምበት!
283
9
#በ7ቱ_ዕለታዊ_ሕጎች_ተመራ! #THE_DAILY_LAWS መጽሐፍ በገበያ ላይ በ #48_Laws_of_POWER መጽሐፉ ዝናን የተቀዳጀው የሮበርት ግሪን ድንቅ የእንግሊዝኛ መጽሐፍ #THE_DAILY_LAWS ጥራቱን በጠበቀ ህትመት ታትሞ በገበያ ላይ መዋሉን ምክንያት በማድረግ ከመጽሐፉ የተቀመሙ 7 ዕለታዊ ሕጎችን እነሆ ለቅምሻ ብለናል። #1_ ከጊዜው_ቅደም! ዓለም በፍጥነት እየተቀየረች ነው፤ ስለዚህ ቀድሞ መገኘት ብቸኛው የምትድንበት አማራጭ ነው። የእውቀት ጥማት ይኑርህ፣ አዳዲስ ልምዶችን አስስ፣ ከልዩ ልዩ ምንጮች ለመማርም ዝግጁ ሁን። በዚህ አዲስ ዓለም ተፈላጊ ሆኖ ለመገኘት፣ ጊዜውን መቅደምና ከለውጡ ጋር ተስማምቶ መገኘት እጅግ ወሳኝ ነው! #2_ የስሜቶችህ_አለቃ_ሁን! ለውጤታማ የውሳኔ አሰጣጥና ለጠንካራ ግንኙነት መሰረት የስሜት ብልህነት መኖርን የመሰለ ወሳኝ ነገር የለም። ስሜቶችህን እንዴት ማስተዳደር እንዳለብህ ተማር፣ የሌሎችን ስሜቶች ተረዳ፤ ይህን እውቀትህንም ለግል ጥቅምህ አውለው! #3_ለሕይወትህ_ኃላፊነትን_ውሰድ! የእጣ ፈንታህ መሐንዲስ ነህ!  ለድርጊቶችህ፣ ውሳኔዎችህና ውጤቶችህ ኃላፊነትን ውሰድ። ኃላፊነትን በመውሰድህ ሕይወትህን የመቆጣጠርና በምትፈልገው ቅርጽ የመስራትን እድል ታገኛለህ። #4_የኃያልነት_ሕጎችን_ተጠቀም! የኃይልን ሕጎች አጥና፣ በደንብ ተረዳ። አጠቃቀምህ ግን ብልህነት የታከለበት ይሁን። የኃይልን ተዋረድ ከግምት ውስጥ አስገባ፤ መርሆቹንም በተገቢው ቦታና ሁኔታ ላይ ብቻ ተግብር። #5_የተጽእኖን_ኃይል_ገድብ! የተጽእኖንና የማሳመንን ጥበብ ተማር። ሐሳቦችን የመናገርና የሰዎችን ድጋፍን የማግኘት አቅም ከግብህ ለመድረስ ቁልፍ ነው። ሐሳቦችህን እንዴት ግልጽ በሆነ መንገድ መናገር እና ሰዎችንም ማሳመን እንዳለብህ ጠንቀቅህ እወቅ! #6_ሞትን_አትፍራው! ይልቅ በሕይወት ሳለህ እንደ ማንቂያ ደወል ተጠቀምበት።  ሳይረፍድ ንቃ! ሕይወት ስጦታ ናት፤ ሕይወት ደስታ ናት። በእያንዳንዷ ደቂቃ ዘላለማዊ ደስታን ልታገኝባት ትችላለህ። #7_ጀግን_አትልፈስፈስ_የማንም ጥገኛ አትሁን! የሌሎች ጥገኛ መሆን መከራ፣ በራስ መደገፍ ደግሞ ኃይል ነው። ጥገኛ መሆን ለሁሉም ዓይነት ስሜቶች ተጋላጭ ያደርግሃል— መከዳት፣ ፍርሃት፣ እንደጠበቁት አለመሆን የመሳሰሉ መጥፎ ስሜቶችንም እንድታስተናግድ ያደርግሃል። እጅግ ወሳኝና መሰረታዊ የሆኑ #ዕለታዊ_ሕጎችን ለማወቅ ደግሞ የተወዳጁን ደራሲ ሮበርት ግሪንን #THE_DAILY_LAWS መጽሐፍ ገዝተህ አንብብ። #THE_DAILY_LAWS መጽሐፍ ጥራቱን በጠበቀ፣ በታጣፊ ከቨር ጭምር በውጭ ስታንዳርድ ታትሞ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። አድራሻ፡- ብሄራዊ ቲያትር ራስ ሆቴል ጊቢ ውስጥ
207
10
Drive - The Surprising Truth About What Motivates Us
Drive - The Surprising Truth About What Motivates Us
167
11
Sin texto...
247
12
ታጋይና ትግል (በእውቀቱ ስዩም) እኔ እምለው፤ እግረኛ መቅጣት የከተማይቱ ዋነኛ የገቢ ምንጭ ሆኖ ቀረ ማለት ነው? በቀደም እዚህ ቀበና መንገድ ዳር ካለው አግዳሚ ወንበር ላይ ተቀምጨ እናፈሳለሁ፤ ባቅራቢያየ የቆመ ደንብ አስከባሪ፥ ተነስቼ የሆነ ስህተት እስክፈጽም ድረስ በጉጉት ሲጠብቀኝ ቆየ፤ በመጨረሻ ሰበብ ቢያጣ የሳይክል ነጂዎች ወንበር ላይ ተቀምጠሀል ብሎ መቶ አምሳ ብር ቀጣኝ🙂 በነገራችን ቅዳሜ፥ ከፖለቲካ ውጭ የሆነ ቀን ሆኖ መከበር ይኖርበታል፤ በቅዳሜ ቀን ስለፍቅር ስለ ኪነጥበብ ስለ ፍልስፍና ስለ ተፈጥሮ ብቻ እየቀደድን እንድንውል የሚያዝ ህግ መውጣት አለበት፤ ይህን ስል አንድ የማውቀው ሰውየ ትዝ አለኝ ፤ ሰውየው የ "ያ ትውልድ አባል “ ነው፤ ለነገሩ እኔ ራሴ ለካ ሳላስበው “ያ ትውልድ” ሆኛለሁ ፤ ለመግባባት እንዲመቸን ይሄንን ሰውየው “ የቀድሞው -ያ ትውልድ አባል ነው፤ የመሰረተ ትምርት ዘመቻ ላይ ተሳትፏል ፤ ጎህ መጽሄት ላይ ደርግን በመቃወም ጽፏል፤ በመጨረሻ በሱዳን በኩል ወጥቶ ብዙ አመት ሰው በላው ካፒታሊዝምን እያገለገለ ኑሮዋል፤ እና አሁን በቅርቡ ወደ አገሩ ገብቶ አንዲት ወጣት ሴት አግብቶ መኖር ጀምሯል ፤ ሚስትዮዋ ብዙ ነገሩ ቢመቻትም ወሬው ያሰለቻታል፤ ከሚያወራው ዘጠና በመቶው ፖለቲካ ነው ፤” እስቲ ዛሬ እንኳ ስለ ፍቅር ብቻ እናውራ “ ስትለው “ እሺ ይቅርታ “ ብሎ ብዙ ሳይቆይ ወደ ትንታኔ እና ወደ መፈክር ይመርሻል፤ ሴትዮዋ ምርር ሲላት ዘዴ ፈጠረች፤ ፖለቲካ ማውራት ሊጀምር ቶሎ ብላ ትስመዋለች፤ ወይ ትዳራዋለች፤ ከሌሊቶች ባንዱ ሌሊት ለመተቃቀፍ ሲሞክሩ የሆነ ነገር ተከሰተ! የሰውየው መራቢያ አካል እንደ ብር የመግዛት አቅም ተዳከመበት! ይሁን እንጂ “ እንዲህ አይነት ነገር ፥ያጋጥማል “ ብሎ አቅፏት፤ ስሟት በመተኛት ፋንታ ፥ ሰውነቷ ላይ ተንበልብሎ ይወራጭ ጀመረ ፤ መጨረሻ ላይ ቢቸግራት ፥ “ አልሆነልህምኮ፤ ለምን አርፈህ አትተኛም?” ስትለው ፥ የመለሰው መልስ ያስተክዘኛል፤ “ዝምበይ ! ታጋይ ይሞታል እንጂ ትግል አይሞትም”
248
13
ከሃሳብ የተጣላች ሃገር ኢትዮጵያውያን ለሃሳብ ሩቅ ነን። ጥናት የሰራ የለም። ሳይንሳዊ በሆነ መንገድም አልተረጋገጠም። ግን ብዙ ነገሮችን በቀላሉ በማስተዋል መደምደሚያው ለትክክልነት የተጠጋ መሆኑን እንገነዘባለን። በቅርቡ ደጃፍ ቲቪ ፖድካስት ላይ አዘጋጁ ዳዊት ተስፋዬ ከአርቲስት ኪሮስ ኃይለሥላሴ ጋር ቆይታ አድርጎ ነበር። ኪሮስ በ55 አመቱ ከብሔራዊ ቲያትር በግዜ ጡረታ ከወጣ በኋላ ሸገር ኤፍ ኤም ላይ ከአንድ ወዳጁ ጋር የሬዲዮ ፕሮግራም ጀምረው ነበር። የስፖንሰር ማስታወቂያ ሲያፈላልጉ ብዙ ድርጅቶች ኮሌጅ ነው የከፈታችሁት ወይ እያሉ ፈቃደኛ ሳይሆኑ ይቀሩ ነበር። ይህን ሽሙጥ አዘል አስተያየት የጋበዘው፣ ማስታወቂያም ያሳጣቸው የፕሮግራማቸው ቁምነገር የበዛው ይዘት ነው። ቁምነገር አይፈለግም። የሚሰማ የለም። ድርጅቶችም ምርትና አገልግሎታቸውን በእንደዚህ አይነት ማንም በማይሰማው ፕሮግራም ማስተዋወቅ አይፈልጉም። አንድ! ቴዎድሮስ ጸጋዬ ኢቢኤስ ቲቪ ላይ ከጥቂት አመታት በፊት ርእዮት በሚል ስም የሃርድ ቶክ ወይም ብርቱ ወግ የሚል ፕሮግራም ጀምሮ ነበር። ከጥቂት ሳምንት በላይ አልዘለቀም። ምክንያት? አያስቅም። ሃሳብ እንጂ ቧልት የለውም። የሚያሳስብ እንጂ የሚያዝናና አልነበረም። ፕሮግራሙ ተመልካች አጣ። ልክ ሲጀምር አብዛኛዎቹ ኢትዮጵያውያን ሪሞታቸውን አንስተው ጣቢያውን ይቀይራሉ። ሁለት። ጋዜጠኛ ደረጀ ሃይሌ አርትስ ቲቪ ላይ በነገራችን ላይ የሚል ፕሮግራም ነበረው። ደረጀ የተዋጣለት ቃለመጠይቅ አድራጊ ነው። አብዛኛዎቹ እንግዶቹ የፖለቲካ ሰዎች ነበሩ። ይሄም በይዘቱ ቁምነገር አዘል የሆነ ሃርድ ቶክ ነበር። ፕሮግራሙ ግን አልቀጠለም። የተመልካች ማጣት ሊሆን ይችላል። እስቲ ለረዥም ግዜ ሳይቋረጡ የቆዩ ፕሮግራሞችን ተመልከቱ። ምንም የቁምነገር ጠብታ የሌላቸው በዋነኝነት በማዝናናት ወይም በማሳቅ ላይ የተመሰረቱ ናቸው። ከሾው አቅም እንኳን ከአስር አመታት በላይ የዘለቀው ሰይፉ ሾው የተወዳጅነት ሚስጥሩ ምንም አይነት እንግዳ ቢጋበዝ ቁምነገር ከማውራት ይልቅ ሳቅ መፍጠር ላይ ያተኮረ ስለሆነ ነው። መዝናናት ምንም ነውር የለውም። ግን ሰው እንዴት 24 ሰአት ሙሉ ያገጣል? ቀልድ እኮ ቅመም ነው። ወጡ ውስጥም ትንሽ ነው ጣል የሚደረገው። ቅመም ሙሉ ወጥ ይሰራል እንዴ?! እስቲ ሲትኮሞችን ተመልከቷቸው። ከ20 እና 30 ደቂቃ በላይ አይዘልቁም። ሳቅ ጥፍጥ የሚለው እጥር ምጥን ሲል ነው። ፌስቡክ ላይም እንምጣ። ብዙ ሰው የሚያነባቸው ሳቅ የሚፈጥሩ አጭር ፖስቶችን ነው። ረዘም ያለ ወይም ቁምነገረኛ ፖስት ማንም ዞር ብሎ አያየውም። ግዜ ማጣት አይደለም። ስር የሰደደ የሃሳብ ጥላቻ ነው። እንደ ህዝብ አፍቃሪ ቧልት ነን። ባለፈው አንዱን በእውቀቱ ስዩምን ታውቀዋለህ ስለው እ! ኮሜዲያኑ አለኝ። በእውቀቱ ኮሜዲያን አይደለም። ገጣሚና የወግ ጸሐፊ ነው። ይሄን የሚያክል ትልቅ የስነጽሁፍ ሰው በኮሜዲያንነት ያስፈረጀው የማህበረሰቡ ሃሳብ ጠል አስተሳሰብ ነው። በእውቀቱን በጥልቅ ሃሳቦቹ የሚያውቁት ጥቂቶች ናቸው። አብዛኛው የሚያውቀው ሳቅ በሚያጭሩት ወጎቹ ነው። በእውቀቱ ጥልቅ ቁምነገር በቧልት እያዋዛ አሳምሮ መጻፍ ይችላል። ብዙዎች ግን በቧልቱ ስቀው ማለፍ እንጂ ከስር ያለውን ቁምነገር ነገሬም አይሉትም። ኢትዮጵያ ውስጥ በሚዲያ ደረጃ ትልቅ ቁምነገር ይዞ ብዙ አድማጭ ማግኘት የተሳካለት ሸገር ኤፍኤም ብቻ ነው። ሸገርም ቢሆን አብዛኛው አድማጮቹ ጎልማሳዎች ናቸው። የወጣቶች ተመራጭ ሚዲያ አይደለም። ለሸገር ስኬት የመአዛ ብሩ አስተዋጽኦ ጉልህ ነው። ሸገር ጨዋታና ሸገር ካፌን በመሳሰሉ ፕሮግራሞቿ ጥልቅ ቁምነገር በማይቸክ አቀራረብ ለአድማጭ ጆሮ በማድረስ የብዙዎችን ቀልብ መያዝ ችላለች። ሌላው የሃሳብ ድሃ መሆናችንን የሚያሳየው ያሉት አዝናኝ የቲቪ ፕሮግራሞች እንኳን ፎርማታቸው እንዳለ ከውጪ የተኮረጀ መሆኑ ነው፦ ሰይፉ ሾው — Late Show with David Letterman የቤተሰብ ጨዋታ — Family Feud እስማማለሁ አልስማማም — Deal or No Deal ድንቅ ልጆች — Little Big Shots Jeopardy — ጥያቄና መልስ የቲቪ ፕሮግራሞች ብቻ አይደሉም የሚኮረጁት። መጻህፍት፣ ሙዚቃ፣ የቢዝነስ ሃሳብ ወይም ምርት ሁሉንም ከውጪ በመኮረጅ ቀዳሚ ነን። ሃሳብ ከሸቀጥ እኩል import እናደርጋለን። የቁስ ብቻ ሳይሆን የሃሳብ ድሃ ነን። ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ከራሳቸው አመንጭተው ለአለም ያበረከቱት አንድም አዲስ ሃሳብ የለም። ስልጡን የምንላቸው ሃገሮች አሳቢዎቻቸው፣ ፈላስፋዎቻቸው፣ ደራሲዎቻቸው፣ አርቲስቶቻቸው፣ ሳይንቲስቶቻቸው በየመስኩ አዳዲስ ሃሳብ በየግዜው በየመስኩ እያፈለቁ ነው አስደናቂ ስልጣኔ የገነቡት። ሃሳብ ከሌለ ስልጣኔ የለም። እያንዳንዱ ስልጣኔ የሚጀምረው በአዲስ ሃሳብ ነው። እስቲ ኢትዮጵያ ያልነበረ ምን ወጥ ሃሳብ አፍልቃለች? ለ3000 ዘመን በበሬ የሚያርስበትን መንገድ ያልቀየርን ማህበረሰብ ነን። ይሄን ያህል ነው የሃሳብ ድህነታችን። ሌሎች የሰሩትን ትራክተር እንኳን ኮርጀን መስራት አንችልም። የዚህ ሁሉ ምንጭ የትምርት ስርአቱ ነው። እሱ ራሱ ከውጭ የተኮረጀ፣ የሃገራችንን ነባራዊ ሁኔታ ያላገናዘበ፣ ከተግባር ይልቅ ጽንሰሃሳብ በማነብነብ ላይ የተመሰረተ ደካማ ስርአት ነው። የሚፈጥረውም እንደ ገደል ማሚቶ መልሶ የሚያስተጋባ ስንኩል ትውልድ ነው። ደግሞም የሌሎችን ሃሳብ ሸምድዶ መልሶ የሚያነበንበውን እንደ አዋቂ እንቆጥረዋለን። ማርክስ እንዳለው፣ ኔቼ እንዳለው፣ አንስታይን እንዳለው ብሎ የሌሎችን ሃሳብ ሲደግምልን አዋቂ ከሱ በላይ ላሳር ብለን እናጸድቅለታለን። የምናፈራውም ምንም የራሳቸው ሃሳብ የሌላቸው በተውሶ እውቀት የሚኮፈሱ ፊደላውያንን ነው። አዲስ ነገር የሚነግረንን አሳቢ ግን ምሁራን መች እንደዚህ አሉ ብለን አፉን ለማስያዝ እንፈጥናለን። የአዲስ ሃሳብ ጥላቻ በውስጣችን ስር የሰደደ አደገኛ ባህል ነው። ለሺህ አመታት ባለንበት የምንረግጠው ለዚሁ ነው። ካለን አካል ሁሉ የማንጠቀምበት አእምሯችንን ነው። የኢትዮጵያዊ አእምሮ ምንም ያልተነካ ጥሬ ነው። ስንወለድ የነበረንን አእምሮ ይዘን ነው የምንሞተው። አንድም ቀን ሳናስብበት ኑሯችንን ሳንለውጥ፣ አካባቢያችንን ሳናሻሽል እንደ ከብት ኖረን እንደ ከብት እንሞታለን። እስከ አሁን ስልጣኔ የገነባ እንስሳ የለም። ፈረሶች ከዛሬ 100 አመት በፊትና አሁንም ያው ናቸው። አያስቡም። ይወለዳሉ። ይበላሉ። ይራባሉ። ያረጃሉ። ይሞታሉ። ኢትዮጵያውያን ከፈረሶች የምንለየው ጥቂት ነው። ልብስ እንለብሳለን፣ አልጋ ላይ እንተኛለን። ከንቃት አንጻር ግን ከፈረሶች ብዙም አንለይም። አእምሮ እያለን እንደሌለን ነን። ፈረስ የማያስበው ማሰብ ስለማይችል ነው። ኢትዮጵያውያን የምንለብስ፣ የምንዘንጥ፣ የምንናገር ሃሳብ-ቢስ ፈረሶች ነን!! ከቴዎድሮስ ሸዋንግዛዉ የተገኘ
295
14
Sin texto...
196
15
#ትልልቅ_እድሎች_እንዴት_እንደሚፈጠሩ! የብዙ ሚሊዮን ዶላሮች እድልን ፈጥሮ አልፏል - ሚስተር ካርኔጌ፡፡ አስቀድሞ የፈጠራቸው የሚሊዮኖች እድሎች እንዳሉ ሆነው፡፡ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በእሱ ይቀናሉ፡፡ ሌሎች ሚሊዮኖች ደግሞ ልክ እንደ ካርኔጌ በርካታ እድሎችን መፍጠር የሚቻለው እንዴት ነው በሚለው እንቆቅልሽ እየተብሰለሰሉ ይኖራሉ፡፡ ካርኔጌ እድሉን እንዴት እንደገነባ ላጫውትህ፡፡ ምናልባት አንተም የራስህን እድል እንድትገነባ ይጠቅምህ ይሆናል፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ ማወቅ ያለብህ ነገር ይህን ነው፡፡ ሚስተር ካርኔጌ ያለው ከሌላ ከየትኛውም መደበኛ ሰው የሚበልጥ ችሎታ አይደለም፡፡ እሱ ከማንም መደበኛ ሰው የበለጠ የአእምሮ ምጥቀት የነበረው ሰው አልነበረም፡፡ የትኛውም ሰው ሊያደርገው  የማይችለውን ምንም ነገር አላደረገም፡፡ ሚስተር ካርኔጌ ሚሊዮኖችን ማከማቸት የቻለው የሌሎችን አእምሮ በመምረጥ፣ በማቀናጀት እና በመምራት ነው፡፡ ገና በሕይወቱ መጀመሪያ አካባቢ እንደ የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ያሉ ስራዎችን ለመስራት መደበኛው ሰው ከያዘው ምጡቅነት የላቀ ክህሎት እንደሚያስፈልግ ተረዳ፡፡ አብዛኞቹ አንዱስትሪዎች ቢያንስ ሁለት አይነት ሰዎችን እንደሚፈልጉ የተረዳውም ቀደም ብሎ ነው፡፡ አንደኛው የሚያስተዳድር (caretaker) እና ሁለተኛው ደግሞ ማስታወቂያ የሚሰራ (promoter)፡፡ እናም ካርኔጌ የሚፈልጋቸውን ሰዎች በዚህ መሰረት ከመረጣቸው በኋላ በማስተባበር እና በመምራት አቅማቸውን ሁሉ አሟጠው እንዲሰሩለት አነሳሳቸው፡፡ አንዳቸው ከአንዳቸው፣ እያንዳንዳቸውም ከእሱ ጋር እንዲተባበሩ አደረጋቸው፡፡ የትኛውም ሰው የሌሎችን አእምሮ ሳይቆጣጠር ካርኔጌ የፈጠረውን ያህል እድል መፍጠር አይችልም፡፡ አንድ አእምሮ ብቻውን በተናጠል መምራት፣ ማከማቸትና መያዝ የሚችለው መጠን በአንፃራዊነት ትንሽ ነው፡፡ አንድ አእምሮ ከሌሎች አእምሮዎች ጋር ተባብሮና ተቀናጅቶ ሲሰራ የሚያመርተው፣ የሚያከማቸው እና መያዝ የሚችለው መጠን ግን ወሰን የለውም፡፡ ሃብታም መሆን ከፈለግክ አንተ የሌሉህ አስፈላጊ ችሎታዎችን የያዙ ሰዎችን ወዳንተ መሳብን ተማር፡፡ (ወርቃማ ህጎች መጽሐፍ)
222
16
ባጸደቅከው አሰስነት ባርነትን ትወርሳለህ ======================== ሳተናው! አንድ ወንድምህ በፈተና ተንጦ፣ በንባብ ረግቶ፣ በልምድም በስሎ ያገኛቸውን መራር ሐቆች በምክር መልክ አቅርቦልሃል፤ አንተ ግን በወደድከው ኑር! ትውልድን አልጫ (demoralize) ማድረጉ ለጠላት ከሚሰጡት ጥቅሞች አንደኛው፣ ቀዳሚውና ዋነኛው፦ አልጫነቱን (ፈሪነቱን)፣ ሰነፍነቱን፣ ሰበበኛነቱንና ስሜታዊነቱን በዘመናዊነትም ኾነ በመንፈሳዊነት አስታኮ ማጽደቁ ነው። እንዲህ ባጸደቀው አሰስነት ሲኖር ታዲያ ባርነት ማንም የማይቀማው ውርሱ፣ ለልጆቹም የሚተውላቸው ጉልቱ መኾኑ የማይቀር ሐቅ ነው። እንዲህ ወኔው የተሰለበ ትውልድ ምን "መንፈሳዊም" ኾነ ዓለማዊ እውቀት ቢቀስም ይህንን የጠላት በተለይም የሶሻሊዝምን ሸፍጥ፣ የነ ካርል ማርከስ ሴራ እስካልተረዳ ድረስ ባርነቱን መወረስ ማንም አይቀማውም። ለወትሮው መማሩ ከጨለማ ወደ ብርሃን ይወጣ ዘንድ አስቦ ቢኾንም ነገር ግን "መንፈሳዊውም" ኾነ የአስኳላው ትምህርት የሶሻሊዝም ሸፍጥ ነክቷቸው ትውልዱን ከአርነት ይልቅ ወደ ባርነት ይናጠቁታል። እያንዳንዷ በእኩልነት፣ በመንፈሳዊነት፣ በፍቅር፣ በታጋሽነት፣ በዘመናዊነት፣ በሥልጣኔም ሰበብ የታገስካት፣ ያሞገስካት፣ ያጸደቅካት አሰስነትህ ባርነትን ርስት ጉልት አድርጋ ስትሰጥህ በጸጋ ተቀበል። "ማነው አዚም ያደረገብኝ?" ብለህም አታላዝን! ከዚህ ያደረሰህ ሥራህ፤ አልሰማ አልታረም ብለህም ያቆለጳጰስከው ያጸደቅከውም አሰስነትህ፤ ነውና ዋጋህን ተቀበል! ወንድምዓለም! ወገኔ ነፃ ከምታወጣ እውነት፣ በእርሷም ላይ በተመሠረተች እውቀት ከመገንባት ይልቅ ከዓለም በሚቃርማቸው ጣፋጭ ውሸቶች ራሱን ይደልላል። ለምን? እውነት በኾነች እውቀት ራሱን ለመገንባት እልህ አስጨራሽ ፈተናን ማለፍ፣ መከራውን መጋፈጥ ግድ ይላልና፤ ይህም ደግሞ ምንም አቋራጭ የሌለው ጠባብ መንገድ ነው። "የግድ መከራ ማየት፣ መቸገር አለብኝ እንዴ?" ይላል ፈተናን የማይችለው፣ መከራን የሚሸሸው፣ ዘወትር ወተት በጡጦ(በስተሮ) ሲጋት ያደገው የኖረውም ወገኔ! 🌟 ሊቆምለት የሚገባ አቋም፣ 🌟 ሊጠየቅበት ያለ ግዳጅ፣ 🌟 ፍትሕ ሊያሰፍንበት የተሰጠ ኃላፊነት፣ 🌟 ሊጠብቅበት የታደለው አቅም፣ 🌟 ሊመራበት፣ ቅጥም ሊያሲዝበት የተሰጠ ሥልጣን እንዳለው ዘንግቶ እነዚህን ሁሉ አሽቀንጥሮም ጥሎ ሲያበቃ በአሰስነቱ ይጸናል። ይህንንም አሰስነቱን ደግሞ፦ ትዕግስት፣ ፍቅር፣ መንፈሳዊነት፣ ይቅርባይነት፣ ዘመናዊነት፣ እኩልነትና ሥልጣኔ እያለ ያጸድቀዋል። እንዲህ ያጸደቀውን አልጫነት፣ ሰነፍነት፣ ሰበበኛነትና ስሜታዊነቱን ታዲያ ሄኖክ ምን ጮሆ ላንቃው እስኪሰነጠቅ አንባርቆ "ተው፣ ጣለው፣ ባርነት ሊያመጣብህ ነው" ቢለው መች ይሰማል? ታናሼ! አንተ በአጥንትክ እስክትቀር የሚግጡህ ሆዳደሮች ሰይፋቸው በሁለት ወገን የተሳለ አይደለም፤ ኁልቁ መሳፍርት በሌለው ወገን እንጂ ነው። አንተ በመከራ ከምትጠነክርበት፣ በፈተና ከምትጠራበት፣ በዚያም ጠንካራ ስብዕና ከምትገነባበት ሕይወት ይልቅ "ቀለል ያለ" ሕይወት እስከመረጥክ ድረስ፤ አጎንብሰህ "አሜን! ይኹንልኝ ይደረግልኝ" በላቸው እንጂ አሰስነትክን ሁሌም ያጸድቁልሃል። አንተም ተቀብለህ በልብህ ባጸደቅከው አሰስነትህ ባርነት ርስትህን ሆዳደርነት ጉልትህን የምትወርሳት፣ ለልጆችህም የምታወርሳት ጎስቋላ ትኾናለህ! በፍኖተ-አባወራ ሥልጠናችን በምንሠጣቸው እውቀት በስለው፣ በፈተና ታሽተው፣ በመከራ ተንጠውም በጦርነት መሐል ሳይናጠፉ ወደ ዓላማቸው የሚፋጠኑ፦ ደፋር፣ ጠንካራና ሥልጡን አባወራዎችን እናበዛለን! ወንድምዓለሜ! መቼ እንደምንጠራ አናውቀውምና፤ ከመኸሩ ብዛት አንጻር የምንሠራበት ጊዜም ጥቂት ነውና፤ ዘወትር፣ ሌት ተቀን፣ እንቅልፍ አጥተን እንተጋለን! ትውልዱን፦ ☀️ ከአሰስነት፣ ☀️ ከሚጠፋበት አልጫነት፣ ☀️ ከተደገሰለት ባርነት፣ ☀️ ባፍና በመጣፍ ከሚናጠቁትም ሆዳደሮች ለመመንደግ!💪
171
17
Sin texto...
231
18
Youtube has more than 38.000.000 channels. 1. CrashCourse Short and entertaining educational courses on entrepreneurship, biology, computer science, history and so much more. 2. Y Combinator This channel will cover all you need to know about startup businesses. 3. Talks at Google A platform for influential thinkers, creators, makers, to tell us about their work, their lives, and what drives them to shape our world. 4. Skillshare This channel is an online learning community for creatives. 5. Practical Engineering Practical engineering is all about infrastructure and the human-made world around us. 6. Veritasium Videos about science, education, and other interesting topics. 7. Kurzgesagt - In a Nutshell Videos to spark curiosity about science and the world we live in. 8. TED-Ed High-quality animated educational lessons on a variety of topics. 9. Thomas Frank This channel will help you be more productive and destroy procrastination. 10. MIT OpenCourseWare Videos on thousands of MIT courses covering the entire MIT curriculum.
218
19
ወደ ከፍታው ተተኮስ! ፨፨፨፨//////////፨፨፨፨ “ለመማር ፈቃደኛ ካልሆንክ ማንም ሊረዳህ አይችልም፣ ለመማር ፈቃደኛ ከሆንክ ማንም ሊያስቆምህ አይችልም” -Zig Ziglar መማር ማደግ ነው! መማር መለወጥ ነው! መማር መጠንከር ነው! መማር ወደፊት መገስገስ ነው! በየጊዜው የሚማርን ሰው ማንም ሰው፣ ምንም ነገር ሊያስቆመው አይችልም! •  ካለማቋረጥ በማንበብ ተማሩ! •  ካለማቋረጥ ካለፈው የሕይወት ልምምዳችሁ ተማሩ! •  ካለማቋረጥ ከሰዎች የትምህርትንና የምክርን እውቀት በመቀበል ተማሩ! •  ካለማቋረጥ የሰዎችን ስኬትና ውድቀት በማየት ተማሩ!  •  ካለማቋረጥ ሰዎች ሆን ብለው ከሚያደርጉባችሁ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ተማሩ! ካለማቋረጥ ከተማራችሁ፣ ካለማቋረጥ በማደግና ወደፊት በመገስገስ ትቀጥላላችሁ! /ዶ/ር ኢዮብ ማሞ/ አዎ! ጀግናዬ..! ህይወት ትምህርት ነች፤ ከፊትህ ያለው ቁስ፣ የምታየው፣ የምትጨብጠው፣ የምትዳስሰው አካል በእራሱ መማሪያህ ነው፤ አሰልጣኝህ ነው፤ በአንድ አዎንታዊ መንገድ የሚቀርፅህ መቅረጫህ ነው። እድገትን የሚመኝ ሰው መቼም ከመማር አይመለስም፤ ከማንበብ አይገታም፤ መሰልጠንን አያቆምም፤ እውቀት ላይ ፊቱን አያዞርም። ተማር፣ እወቅ፣ ያወከውን አሳውቅ፤ እደግ፣ ተመንደግ፣ በህይወትህ ጥበብን ግለፅ ወደ ከፍታው ተተኮስ። ምክረ-አዕምሮ ለተሻለ ነገ!
232
20
Check... check mic... check 1_2_3! Can you hear us? Come join us on 19 July 2024 starting from 6:00PM for an evening of fun a
Check... check mic... check 1_2_3! Can you hear us? Come join us on 19 July 2024 starting from 6:00PM for an evening of fun and open mic hosted by Saq Central at atmosphere. Free Entrance @
1