cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የሴት ልጅ ዉበቷ ሀያዕዋ ነዉ💎🎀

كـــــونـــےـي مــــےفـتــاح للـــــےخــــےـير የመልካም ነገር መክፈቻ ቁልፍ ሁኚ وكےـــــــونـےــــي مـــــےغلاق للشےــــــر የመጥፎ ነገር ደሞ መዝጊያ ሁኚ !! t.me/mutun_talibel_elm t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
244
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

﴿ٱلۡحَجُّ أَشۡهُرࣱ مَّعۡلُومَـٰتࣱۚ فَمَن فَرَضَ فِیهِنَّ ٱلۡحَجَّ فَلَا رَفَثَ وَلَا فُسُوقَ وَلَا جِدَالَ فِی ٱلۡحَجِّۗ وَمَا تَفۡعَلُوا۟ مِنۡ خَیۡرࣲ یَعۡلَمۡهُ ٱللَّهُۗ وَتَزَوَّدُوا۟ فَإِنَّ خَیۡرَ ٱلزَّادِ ٱلتَّقۡوَىٰۖ وَٱتَّقُونِ یَـٰۤأُو۟لِی ٱلۡأَلۡبَـٰبِ﴾ [البقرة ١٩٧] https://t.me/Aselefiya_v1
Mostrar todo...
yasser_dosari_f002197t002203.mp32.60 MB
🌍 የታላቁ አዛኝ የአለም  ነብይ ሰለሏሁአለይሂወሰለም ጣፋጭ ታሪክ  ለመከታተል👇👇👇 ክፍል➀https://t.me/Tewhid_and_Sunah/2810 ክፍል➁https://t.me/Tewhid_and_Sunah/2828 ክፍል➂https://t.me/Tewhid_and_Sunah/2843 ክፍል➃https://t.me/Tewhid_and_Sunah/2858 ክፍል➄https://t.me/Tewhid_and_Sunah/2869 ክፍል⓺https://t.me/Tewhid_and_Sunah/2896 ክፍል⓻https://t.me/Tewhid_and_Sunah/2902 ክፍል➇https://t.me/Tewhid_and_Sunah/2950 ይቀጥላል ኢንሻ አላህ✍
Mostrar todo...
ተውሒድ እና ሱና (በጭረቻ)

🌍 የታላቁ አዛኝ የአለም ነብይ ጣፋጭ ታሪክ 🌍 • ════•••🌺••• ════•            ✔️ [ክፍል 1] ✔️ 🕋 የነብዩ የዘር ሐረጋቸው፣ አወላለዳቸው እና የልጅነት ዘመን 🌴 •• ┈┈┈┈••✦✿✦•• ┈┈┈┈•• 🥀 ሙሐመድ የዐብደላህ ልጅ፣ የአብዱል ሙጦሊብ ልጅ፣ የሃሽም ልጅ፣ የመናፍ ልጅ፣ የፈህር (ቁረይሽ) ልጅ፣ የማሊክ ልጅ፣ የነድር ልጅ፣ የኪናነህ ልጅ፣ የዐድናን ልጅ፣ የአላህ ነብይ እስማዒል ልጅ፣ የአላህ ወዳጅ የኢብራሂም ልጅ። አላህ ከጥሩ ጎሳ መረጣቸው። የመሐይምነት ዘመን ቆሻሻ ወደ ዘር ግንዳቸው አልገባም። 📜 ሙስሊም እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “አላህ ከእስማዒል ልጆች ኪናናን፣ ከኪናናህ ልጆች ውስጥም ቁረይሽን፣ ከቁረይሽ ሃሽምን፣ ከበኒ ሃሽም በኩል ደግሞ እኔን መርጧል።” (📚ሙስሊም ዘግበውታል) 🌐 አወላለዳቸው •🔺 ┈•✿🌼✿• ┈🔺• የተወለዱት የዝሆን አመት (ዓመል ፊል) በመባል በሚታወው ዘመን ነው። ይህም ዓመት አብረሃ ካዕባን ለማፍረስ የሞከረበት ኣመት ነበር። አላህም እጅግ በሚያስደንቅ ጥበብና ተአምር ሐሳቡን አምክኖታል። ይህ በቁርአን ታሪክ ተወስቷል። ነቢዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ.ዐለይሂ ወሰለም) በዚሁ አመት በወርሃ ረቢአል አወል 11ኛው ቀን በእለተ ሰኞ እንደተወለዱ ዘገባዎች ያመለክታሉ። 🌐 አስገራሚ ጅምርና ግልጽ በረከት 🔺 ┈•✿🌼✿• ┈┈•✿🌼✿• ┈🔺 አባት አልባ ሆነው ተወለዱ። እናታቸው እርሳቸውን የሁለት ወር እርጉዝ እያለች አባታቸው ሞቱ። አያታቸው ዐብዱል ሙጦሊብም የማሳደግ ሐላፊነቱን ወሰዱ። በያኔዎቹ ዐረቦች ባህል መሠረትም ከበኒ ሰዕድ ጎሳ የሆነችና ሐሊመት ቢንት አቢ ዙዓይብ የምትባል እንስት ታሳድጋቸው ዘንድ ተሰጣት። የታሪክ ጸሐፊዎች እንደሚስማሙት ያኔ የበኒ ሰዕድ ቀዬ በድርቅ የተመታበት አመት ነበር። የእንስሳት…

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ
Mostrar todo...
የዙልሒጃ አስር ቀናቶች 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 📝 በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች፦የሰለፎች አስደናቂ አቋም ! ⭞የሚሰሩ ተወዳጅ ስራዎች ! ⭞ከወንጀል እራሳችን ማቀብ ! 【ክፍል፦ ③】 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Mostrar todo...
③ የዙልሂጃ 10 ቀናቶች ትሩፋት.mp35.95 MB
ቃላቱ ቀለለን :: ለአላህ ብየነዉ  አቺን.  እምወድሽ አቺኮ ልዩነሽ እጅግ.  ትለያለሽ አቺማ ሀቂቃ የምር.     ልዩነሽ ለአላህ ብየነው ወላሂ.   እምወድሽ ብለን ሳንጨርስ ወዳዉ.   ተቀይረን የተጣላንበት ምክናየቱ.     ሳይገባን እስተመጨረሻዉ በቅፅበት     ተራራቅን  ይቅርታ እሚጠይቅ አደበትም  አጣን ይቅርታም መቀበል  ውድቀት.    ሁኖ ታየን ይሄዉ ሸይጣን መጥቶ በፍጥነት.   ለያየን እደዛ እዳላሌሺኝ.      እዳልቀባባሺኝ የኔ ውድ እሄቴ ለአላህ ብየነዉ. እምወድሽስትይኝ እኔም ወደድኩሽ. አንቺን  አስበለጥኩኝ ምርጥ እህት አገኘሁ ብየ ደሰትኩኝ ደስታይን ሳልጨርስ  በፍጥነት   እራቅሺኝ በብርሀኔ ላይ ጨለማ አበሽኝ    ግን ትንሽ. አያምሽም ??? ለማን ብለን መዉደድ መጥላት እዳለብን በቁርአን ሀድስ በኢጂማእ.    መጥቶልን ላፋቺን እንላለን ለአላህ ብየነዉ እምወድ እምጠላዉ ነገርግን በተግባር ሀቂቆው    ዉሸትነዉ ለራስሽ ስትይ ሰዉን. ትወጃለሽ ለራስሽ ስትይ ሰዉን  ትጠያለሽ :: እኔግን ሀቂቃ እዉነቱን ልገርሽ ? አንቺ ብትጠይኝም ጥለሽኝ.  ብትሄጂም አወ ይቅርታየን ባትቀበይኝም መቸም አልጠላሽ በተዉሂድ በሱና ላይ. ሁነሽ.  እስታለሽ በሰለፎች  አቋም  ሁነሽ እስተቀጠልሽ በአላህ ይሁንብኝ መቸም.   አልጠላሽ ለረህማን  ብየ  አወምወድሽ ለዛም እኮነዉ እየደጋገምኩ   ይቅርታ እምጠይቅሽ ዉድቷ እህቴ. አቺኮ ለኔ ለዩነሽ መተኪያ የለሽ ጨረቃየ ነሽ እደሰታለሁ  በሩቁ ሳይሽ ነገር ግን ውዴ ከዚህ ቡሀላ ዳግመኛ.   አልመጣም ይቅርታ  አድርጊኝ ብየ አልጠይቅም ምክናየቱም አንቺ  ይቅርታ  አታዉቂም እናማ ውዶቸ የኔ ነፀብራቆቺ የአረህማን ስጦታ የኔ  ኮኮቦቺ እናማ ውዶች ሰውጋ ስንኖር ማጥፋት አይቀርም መባባል ቅር ጥፋተኛውም ጥፋቱን አውቆ ይጠይቅ  ይቅርታ  ከልቡ ጨምቆ ተጠያቂውም አውፍ ያርግለት ይቅር ብያለሁ ብሎ ፊቱን  ያንጋለት ይህነዉ እስልምና  ውቡ ጎዳና በመተሳሰብ  በመተዛዘን የሚጓዙበት  ልዩ ሰፊና 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 ኮፒ ነው

اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُ اللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ.. وَاللهُ أَكْبَرُ، اللهُ أَكْبَرُ، وَللهِ الْحَمْدُhttps://t.me/Umu_Imran_Aselefiy
Mostrar todo...
የሴት ልጅ ዉበቷ ሀያዕዋ ነዉ💎🎀

كـــــونـــےـي مــــےفـتــاح للـــــےخــــےـير የመልካም ነገር መክፈቻ ቁልፍ ሁኚ وكےـــــــونـےــــي مـــــےغلاق للشےــــــر የመጥፎ ነገር ደሞ መዝጊያ ሁኚ !! t.me/mutun_talibel_elm t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Photo unavailableShow in Telegram
📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች! 📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📚 የሚጀመረው ደርስ :- تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله- 🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁላህ- 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ 🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ እስከ 5:00 🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ዙልሒጃህ 18,1445 ሂጅሪ (ሰኔ 17,2016 E.C) - * ለሴቶች በቂ ቦታ አለ * በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ። የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
Mostrar todo...
و بشِّر الصابرين
Mostrar todo...
وبشر_الصابرين_ياسر_الدوسري_Yasser_Al_Dosari_حالات_واتس.m4a1.56 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.