Ethiopian Customs Clearing Agents
Ir al canal en Telegram
6 613
Suscriptores
+424 horas
+427 días
+23430 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
diciembre '24
diciembre '24
+175
en 1 canales
noviembre '24
+92
en 7 canales
Get PRO
octubre '24
+270
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+142
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+284
en 2 canales
Get PRO
julio '24
+106
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+92
en 3 canales
Get PRO
mayo '24
+79
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+100
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+167
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+328
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+538
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+463
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+172
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+193
en 4 canales
Get PRO
septiembre '23
+202
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+198
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+159
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+147
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+381
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+51
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+91
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+169
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+287
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+215
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+125
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+210
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+437
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+313
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+2 665
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 21 diciembre | +10 | |||
| 20 diciembre | +17 | |||
| 19 diciembre | +16 | |||
| 18 diciembre | +8 |
Publicaciones del Canal
| 2 | 2023_NBE_የክፍልፋይ_ባንክ_ፈቃድ_ይመለከታል.pdf | 10 709 |
| 3 | 2023_የክፍልፋይ_ባንክ_ፈቃድ_ይመለከታል.pdf | 11 582 |
| 4 | 2023_የታሪፍ ማሻሻያ ሠርኩላር.pdf | 8 501 |
| 5 | 2023_Draft Property Tax Proclamation.pdf | 10 960 |
| 6 | ⚠አስቸኳይ
⚠Urgent
⚜ላልተወሰነ ጊዜ የውጭ ምንዛሬ የማይፈቀድላቸው እቃዎች በተመለከተ ከጉምሩክ ኮሚሽን በዛሬው ዕለት ነሃሴ 26 ቀን 2015 ከጉምሩክ ኮሚሽን የተላለፈ እና ነሃሴ 11 ቀን 2015 በደብዳቤ ቁጥር 4/0051/16 የተላለፈ ሠርኩላር ማሻሻያ
🏵የውጭ ምንዛሪ ክልከላ ውሳኔ ከመተላለፉ አስቀድሞ በተሰጠ የባንክ ፈቃድ እና የባንክ ፈቃድ ማራዘሚያ ተሸከርካሪዎች ወደ አገር እየገቡ በመሆኑ አስመጪዎች ዕቃቸውን አጠቃለው _ እንዲያስገቡ በቂ ጊዜ የተፈቀደ ቢሆንም በተፈቀደው ጊዜ አጠቃለው ባለማስገባታቸው ክልከላ የተደረገባቸው ተሸhርካሪዎች ወደ አገር እንዳይገቡ በቁጥር 4/0051/16 በቀን 11/12/2015 ውሳኔ መተላለፉ ይታወሳል፡፡
ሆኖም ውሳኔ ከመተላለፉ በፊት ወደ አገር ገብተው ትራንዚት አጠናቀው በተለያዩ ጉምሩክ ክሊራንስ ስነ-ስርዓት ሃደቶች ላይ የሚገኙ በተመላሽ ኢትዮጵያውያን ስም ተመዝግበው አገር ውስጥ የገቡ ፤ በመልቲ ሞዳል ስርዓት በመግባት ላይ እያሉ በመግቢያ በሮች የሚገኙ ተሸከርካሪዎች እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ኤምባሲዎች፣ እና መንግስታዊ መ/ቤቶች በቀጣይነት ወደ አገር የሚያስገቧቸው ተሸከርካሪዎች በጉምሩክ በኩል የሚስተናገዱበት አግባብ በግልጽ መወሰን አስፈልጓል::
1. የውጭ ምንዛሪ ክልከላ ከመደረጉ በፊት በተሰጠ የባንክ ፈቃድ፤ በባንኮች በኩል በተሰጠ ህጋዊ የባንክ ፈቃድ መጠቀሚያ ጊዜ ማራዘሚያ እና ህጋዊ ስልጣን በተሰጠው አካል በተሰጠ ፈቃድ ወደ አገር ገብተው ትራንዚት ያጠናቀቁ እና በክሊራንስ ሃደት ላይ የሚገኙ ተሸከርካሪዎች በተመለከተ አስፈላጊው ቀረጥና ታክስ ተከፍሎ ወይም አግባብ ባለው አካል በተሰጠ የቀረጥና ታክስ ነጻ ፈቃድ የጉምሩክ ስነ-ስርዓት ተፈፅሞባቸው እንዲስተናገዱ እንዲደረግ፤
2. በተመላሽ ኢትዮጵያዊ ስም አገር ውስጥ ገብተው በቅ/ጽ/ቤቶች የሚገኙ ተሸከርካሪዎች በተመለከተ በኮሚሽኑ በኩል በተደረገ ጥናት ተመላሽ ኢትዮጵያውያን ቀረጥና ታክስ ከፍለው አንድ ተሸከርካሪ ወደ አገር የማስገባትን መብት በመጠቀም ህጋዊ መብት ለሌላቸው አካላት ተሽከርካሪን ወደ አገር እያስገቡ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ ስለሆነም ይህ ድርጊት ህጋዊ አሰራሩን ያልተከተለ ስለሆነ በተመላሽ ኢትዮጵያዊያን ስም ተመዝግበው አገር ውስጥ የደረሱ ተሸከርካሪዎች በስማቸው የተመዘገቡ ተመላሽ ኢትዮጵያውያን በአካል እንዲቀርቡ እየተደረገ ዊዝሆልዲንግ ታክስን ጨምሮ የተሽከርካሪውን ሙሉ ቀረጥና ታክስ መክፈላቸው እንደተጠበቀ ሆኖ በተጨማሪነት የቀረጥና ታክሱን 10 በመቶ ቅጣት እንዲከፍሉ እየተደረገ እንዲስተናገዱ ተወስኗል
3. በመልቲ ሞዳል ስርዓት በመጓጓዝ ላይ ሆነው ውሳኔ በተላለፈበት ወቅት በትራንዚት ሃደት ላይ ሆነው በመግቢያ በር በሚገኙ የጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤቶች ቁጥጥር ስር የሚገኙ ተሸከርካሪዎችን በተመለከተ ወደ መዳረሻ ጣቢያ እንዲጓጓዙ ሆኖ እንደ አግባብነቱ ከላይ በተራ ቁጥር ከ1 እና 2 በተወሰነው አግባብ እንዲስተናገዱ ተወስኗል፤
4. የዓለም አቀፍ ድርጅቶች፤ ኢምባሲዎች እና በልዩ ሁኔታ በኢፌዲሪ ገንዘብ ሚኒስቴር፣ እና በጉምሩክ ኮሚሽን በህግ አግባብ በልዩ ሁኔታ ፈቃድ አግኝተው ወደ አገር ያልገቡ ተሸከርካሪዎችን በተመለከተ እገዳው የማይመለከታቸው መሆኑ ታውቆ ትራንዚት መፍቀድን ጨምሮ በቀጣይነት የጉምሩክ አገልግሎት እንዲያገኙ ተወስኗል፡ | 15 977 |
| 7 | 2023_ላልተወሰነ_ጊዜ_የውጭ_ምንዛሬ_የማይፈቀድላቸው_እቃዎች_ማሻሻያ.pdf | 15 845 |
| 8 | 2023_ትራንዚት_ተፈቅዶላቸው_በወቅቱ_ወደ_ሀገር_ስላልገቡ_ጭነቶች_ይመለከታል.pdf | 9 009 |
| 9 | 2023_የትራንዚት ፈቃድ በተመለከተ.pdf | 8 970 |
| 10 | አስቸኳይ ማስታወቂያ ከሠመራ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት | 8 392 |
| 11 | 4th round Trainees Final List for Certeficate.pdf | 8 970 |
| 12 | If Interested ......
ቀን 17/12/2015 ዓ.ም
ማስታወቂያ
በ4ኛ ዙር የጉምሩክ አስተላላፊነት ስልጠና ለወሰዳችሁ፤
በ4ኛ ዙር የአዳዲስ የጉምሩክ አስተላላፊነት ስልጠና ከወሰዳችሁ ሰልጣኞች ውስጥ ከዚህ በታች ስም ዝርዝራችሁ የተጠቀሳችሁ የተሰጣችሁን የምዘና ፈተና 75 በመቶና ከዚያ በላይ በማምጣት ያለፋችሁ በመሆኑ የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት የተዘጋጀላችሁ ሲሆን
- ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ
- ውክልና ከሆነ በውልና ማስረጃ የተረጋገጠ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ እንዲሁም
- ስም ዝርዝራችሁ ያለበትን ተራ ቁጥር በመያዝ
ከመስቀል አደባባይ ወደ ሳሪስ በሚወስደው መንገድ መሻለኪያ ድልድዩ ፊት ለፊት በሚገኘው የጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት 8ኛ ፎቅ የደንበኞች ትምህርትና ድጋፍ ዳይሬክቶሬት በመምጣት ሰርተፍኬት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ስም ዝርዝራችሁ የሌለ ሰልጣኞች በዚሁ የቴሌግራም ገጽ የሚለቀቁ የተለያዩ ማስታወቂያዎችን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡
በተጨማሪም በ3ኛ ዙር የጉምሩክ አስተላላፊነት ስልጠና ተሳተፋችሁ ድጋሚ ፈተና (Re-Exam) ወስዳችሁ የማፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁትን ሰልጣኞች ስም ዝርዝር በቅርብ በደንበኞች ትምህርትና ድጋፍ ዳይሬክቶሬት የቴሌግራም ገጽ የምናሳውቅ መሆኑን አውቃችሁ ማስታወቂያ እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን
የደንበኞች ትምህርትና ድጋፍ ዳይሬክቶሬት | 9 015 |
| 13 | 2023_ላልተወሰነ_ጊዜ_የውጭ_ምንዛሬ_የማይፈቀድላቸው_እቃዎች_ዝርዝር.pdf | 11 796 |
| 14 | የኢትዮጵያ_ብሔራዊ_ባንክ_የገንዘብ_ፖሊሲ_ጋዜጣዊ_መግለጫ.pdf | 9 246 |
| 15 | 2023_የድንገተኛ_ፍተሻ_የአሰራር_ማኑዋል_ቁጥር_አንድ_pdf.pdf | 12 583 |
| 16 | 2023_የተሰብሳቢ_እና_የዋስትና_ሂሳቦች_የአሰራር_ስርዓት.pdf | 11 191 |
| 17 | 2023_የወጪ_ዕቃ_የጉምሩክ_ሥነ_ስርዓት_አፈጻጸም_የአሰራር_ማኑዋል.pdf | 13 223 |
| 18 | #EthiopianCustomsCommission | 12 152 |
| 19 | የጉምሩክ_አስተላላፊዎች_መታወቂያ_እድሳት.pdf | 8 685 |
| 20 | #EthiopianCustomsCommission | 9 568 |
