cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethiopian Customs Clearing Agents

Great Interesting Stuff Here!!

Show more
Advertising posts
6 613
Subscribers
+1024 hours
+407 days
+9330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🙏 9👍 4😱 2
👍 28 5😱 4
👍 15😱 6🙏 3💯 2
👍 17 4
👍 15 4
⚠አስቸኳይ ⚠Urgent ⚜ላልተወሰነ ጊዜ የውጭ ምንዛሬ የማይፈቀድላቸው እቃዎች  በተመለከተ  ከጉምሩክ ኮሚሽን በዛሬው ዕለት ነሃሴ 26 ቀን 2015 ከጉምሩክ ኮሚሽን የተላለፈ እና ነሃሴ 11 ቀን 2015 በደብዳቤ ቁጥር  4/0051/16  የተላለፈ ሠርኩላር ማሻሻያ 🏵የውጭ ምንዛሪ ክልከላ ውሳኔ ከመተላለፉ አስቀድሞ በተሰጠ የባንክ ፈቃድ እና የባንክ ፈቃድ ማራዘሚያ ተሸከርካሪዎች ወደ አገር እየገቡ በመሆኑ አስመጪዎች ዕቃቸውን አጠቃለው _ እንዲያስገቡ በቂ ጊዜ የተፈቀደ ቢሆንም በተፈቀደው ጊዜ አጠቃለው ባለማስገባታቸው ክልከላ የተደረገባቸው ተሸhርካሪዎች ወደ አገር እንዳይገቡ በቁጥር 4/0051/16 በቀን 11/12/2015 ውሳኔ መተላለፉ ይታወሳል፡፡ ሆኖም ውሳኔ ከመተላለፉ በፊት ወደ አገር ገብተው ትራንዚት አጠናቀው በተለያዩ ጉምሩክ ክሊራንስ ስነ-ስርዓት ሃደቶች ላይ የሚገኙ በተመላሽ ኢትዮጵያውያን ስም ተመዝግበው አገር ውስጥ የገቡ ፤ በመልቲ ሞዳል ስርዓት በመግባት ላይ እያሉ በመግቢያ በሮች የሚገኙ ተሸከርካሪዎች እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ኤምባሲዎች፣ እና መንግስታዊ መ/ቤቶች በቀጣይነት ወደ አገር የሚያስገቧቸው ተሸከርካሪዎች በጉምሩክ በኩል የሚስተናገዱበት አግባብ በግልጽ መወሰን አስፈልጓል:: 1. የውጭ ምንዛሪ ክልከላ ከመደረጉ በፊት በተሰጠ የባንክ ፈቃድ፤ በባንኮች በኩል በተሰጠ ህጋዊ የባንክ ፈቃድ መጠቀሚያ ጊዜ ማራዘሚያ እና ህጋዊ ስልጣን በተሰጠው አካል በተሰጠ ፈቃድ ወደ አገር ገብተው ትራንዚት ያጠናቀቁ እና በክሊራንስ ሃደት ላይ የሚገኙ ተሸከርካሪዎች በተመለከተ አስፈላጊው ቀረጥና ታክስ ተከፍሎ ወይም አግባብ ባለው አካል በተሰጠ የቀረጥና ታክስ ነጻ ፈቃድ የጉምሩክ ስነ-ስርዓት ተፈፅሞባቸው እንዲስተናገዱ እንዲደረግ፤ 2. በተመላሽ ኢትዮጵያዊ ስም አገር ውስጥ ገብተው በቅ/ጽ/ቤቶች የሚገኙ ተሸከርካሪዎች በተመለከተ በኮሚሽኑ በኩል በተደረገ ጥናት ተመላሽ ኢትዮጵያውያን ቀረጥና ታክስ ከፍለው አንድ ተሸከርካሪ ወደ አገር የማስገባትን መብት በመጠቀም ህጋዊ መብት ለሌላቸው አካላት ተሽከርካሪን ወደ አገር እያስገቡ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ ስለሆነም ይህ ድርጊት ህጋዊ አሰራሩን ያልተከተለ ስለሆነ በተመላሽ ኢትዮጵያዊያን ስም ተመዝግበው አገር ውስጥ የደረሱ ተሸከርካሪዎች በስማቸው የተመዘገቡ ተመላሽ ኢትዮጵያውያን በአካል እንዲቀርቡ እየተደረገ ዊዝሆልዲንግ ታክስን ጨምሮ የተሽከርካሪውን ሙሉ ቀረጥና ታክስ መክፈላቸው እንደተጠበቀ ሆኖ በተጨማሪነት የቀረጥና ታክሱን 10 በመቶ ቅጣት እንዲከፍሉ እየተደረገ እንዲስተናገዱ ተወስኗል 3. በመልቲ ሞዳል ስርዓት በመጓጓዝ ላይ ሆነው ውሳኔ በተላለፈበት ወቅት በትራንዚት ሃደት ላይ ሆነው በመግቢያ በር በሚገኙ የጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤቶች ቁጥጥር ስር የሚገኙ ተሸከርካሪዎችን በተመለከተ ወደ መዳረሻ ጣቢያ እንዲጓጓዙ ሆኖ እንደ አግባብነቱ ከላይ በተራ ቁጥር ከ1 እና 2 በተወሰነው አግባብ እንዲስተናገዱ ተወስኗል፤ 4. የዓለም አቀፍ ድርጅቶች፤ ኢምባሲዎች እና በልዩ ሁኔታ በኢፌዲሪ ገንዘብ ሚኒስቴር፣ እና በጉምሩክ ኮሚሽን በህግ አግባብ በልዩ ሁኔታ ፈቃድ አግኝተው ወደ አገር ያልገቡ ተሸከርካሪዎችን በተመለከተ እገዳው የማይመለከታቸው መሆኑ ታውቆ ትራንዚት መፍቀድን ጨምሮ በቀጣይነት የጉምሩክ አገልግሎት እንዲያገኙ ተወስኗል፡
Show all...
👍 16 8🙏 4
4👍 3🙏 2
👍 14 1
👍 11 3🙏 3
አስቸኳይ ማስታወቂያ ከሠመራ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
Show all...
👍 8