🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ
Ir al canal en Telegram
3 598
Suscriptores
Sin datos24 horas
-37 días
+1330 días
Archivo de publicaciones
“የዳንኩበት ስምህ” | Children festival | Apostolic Song | Choir Mezmur | Yedankubet Simh | Live Worship
https://youtu.be/EPyTBDZksdA
Repost from N/a
+9
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በደቡብ ኢትዮጵያ ሰበካ የጋሞ ቅርንጫፍ ሰበካ አርባ ምንጭ እናት አጥቢያ የሰንበት ተማሪዎች ፕሮግራም
“ቅነው_ሲጀመር” Child Festival Live Worship || KINEW_SIJEMR | Apostolic Songs | የህጻናት ፌስቴቨል | Mezmur
https://youtu.be/dDE2AbQ0_AI
“እሩቅ አይደለም” | Apostolic Songs With lyrics 2026 | ERUK AYDELEM | ሕብረት ዝማሬ| Hibiret |ምጋናው ይነበሳ |Mezmur
https://youtu.be/FQtHQNhSWf8
Repost from APOSTOLIC TUBE
በቅድሚያ እንኳን ለ18ተኛው ዙር ሐዋሳ ሚሊኒየም አደባባይ ኮንፈረንስ በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኝ ዛሬ ከጥዋቱ 3ሰዓት ጀምሮ በከተማይቱ ላይ የሚደረግ ትልቅ የወንጌል ስርጭት እና የእግር ጉዞ አለ እኛም በዚያ በመገኘት ቀጥታ ስርጭት ወደ እናንተ ልናደርስ ዝግጅታችንን አጠናቀናል በቻልነው መጠን ጉባየውንም ወደ እናንተ እናደርሳለን እስከዛው subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አገልግሎቱን ስለምትደግፉ እናመሰግናለን APOSTOLIC TUBE
ይሄ ደግሞ ቴሌግራም ቻናልችን ነው ይቀላቀሉን!
👉 @apostolic_tube2
@apostolic_tube2
Repost from Apostolic Songs
አፖስቶሊክ ሶንግስ በድረ-ገጽ መምጣቱን ሰምተዋል!
ከዚህ በፊት በመተግበሪያ ብቻ ስንጠቀምበት የነበረው አፖስቶሊክ ሶንግስ በድረ-ገጽ መምጣቱን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው!
አሁኑኑ ባለዎት ኮምፒውተርና ታብሌት ወይም መፈለጊያ ተጠቅመው ድረ-ገጹን ይክፈቱ!
👉 open.asmeklit.com
ወደ ድረ-ገጹ ለመግባት በስልክዎ ላይ ለመተግበሪያው የተጠቀሙትን ኢሜይል ይጠቀሙ። ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ የሰሟቸው ዝማሬዎች፣ የገዟቸውን የዝማሬ ሰንዱቆች ሁሉ በዚያ ያገኟቸዋል።
በድረ-ገጹ ላይ ምን ምን ተካትተዋል?
• መተግበሪያ መጫን አይጠይቅም! ለመዝለቅ መክፈት ብቻ በቂ ነው!
• መዝሙሮቹን እየሰሙ እያለ የዝማሬዎቹ ግጥሞች በጎን በኩል እንዲታዩ ተደርገዋል!
• ጽዮን ራዲዮ የሚለውን ሲጫኑ መለዋወጥ ሳያስፈልግ ቀኑን ሙሉ የጽዮን ዝማሬዎችን ሲሰሙ ይውላሉ!
• መዝሙሮቹ እየተጫወቱ የዝማሬዎቹን ግጥሞች ሙሉ ስክሪኑ ላይ ማየት ይችላሉ!
• የዝማሬ ግጥሞቹን ወደ PDF በመቀየር ለኳየር አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ!
ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ እና ክሬዲት ካርድ ለማትጠቀሙ የመክሊት ቁጥር(Code) ለማገኘት t.me/ApostolicSongs_Code Or +251943850582 ይደውሉ በመጠቀም አልበሙን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።
