ch
Feedback
Ermi Art studio

Ermi Art studio

前往频道在 Telegram

🤔ለወዳጅ ዘመድዎ ታሪካዊ የሚታወስ ምርጥ ስጦታ ምን ልውሰድ ብለው አስበዋል? 🤗 በተመጣጣኝ ዋጋ የወደዱትን የሸራ ላይ ሥዕለ አድኅኖ ከ1500 ብር ጀምሮ በማሳል 👉 ለሰርግ 👉 ለምርቃት 👉 ለልደት ለሌሎችም ያበርክቱ። በቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል በ☎️ 0988348381 ይደውሉ።

显示更多

📈 Telegram 频道 Ermi Art studio 的分析概览

频道 Ermi Art studio (@enabib) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 831 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 871,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 268

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 831 名订阅者。

根据 15 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -459,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
🤔ለወዳጅ ዘመድዎ ታሪካዊ የሚታወስ ምርጥ ስጦታ ምን ልውሰድ ብለው አስበዋል? 🤗 በተመጣጣኝ ዋጋ የወደዱትን የሸራ ላይ ሥዕለ አድኅኖ ከ1500 ብር ጀምሮ በማሳል 👉 ለሰርግ 👉 ለምርቃት 👉 ለልደት ለሌሎችም ያበርክቱ። በቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል በ☎️ 0988348381 ይደውሉ።

凭借高频更新(最新数据采集于 16 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 831
订阅者
无数据24 小时
-837
-45930

数据加载中...

吸引订阅者
六月 '26
六月 '260
在0个频道中
五月 '260
在0个频道中
Get PRO
四月 '260
在0个频道中
Get PRO
三月 '260
在0个频道中
Get PRO
二月 '260
在0个频道中
Get PRO
一月 '260
在0个频道中
Get PRO
十二月 '250
在0个频道中
Get PRO
十一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+1
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+1
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+4
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+220
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+1 132
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+1 682
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+1 926
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+2 360
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+2 849
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+2 810
在4个频道中
Get PRO
十月 '24
+2 385
在6个频道中
Get PRO
九月 '24
+1 530
在6个频道中
Get PRO
八月 '24
+1 811
在6个频道中
Get PRO
七月 '24
+2 202
在6个频道中
Get PRO
六月 '24
+745
在6个频道中
Get PRO
五月 '24
+772
在4个频道中
Get PRO
四月 '24
+1 019
在4个频道中
Get PRO
三月 '24
+1 208
在5个频道中
Get PRO
二月 '24
+1 902
在4个频道中
Get PRO
一月 '24
+301
在6个频道中
Get PRO
十二月 '23
+13
在8个频道中
Get PRO
十一月 '23
+7
在3个频道中
Get PRO
十月 '23
+3
在3个频道中
Get PRO
九月 '23
+5
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+3
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+12
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+19
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+13
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+10
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+9
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+23
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+33
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+20
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+21
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+26
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+46
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+62
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+43
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+40
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+51
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+28
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+33
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+26
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+16
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+29
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+45
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+103
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+79
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+78
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+113
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+161
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+224
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+214
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+154
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+237
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+1 663
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
14 六月0
13 六月0
12 六月0
11 六月0
10 六月0
09 六月0
08 六月0
07 六月0
06 六月0
05 六月0
04 六月0
03 六月0
02 六月0
01 六月0
频道帖子
እንኳን ለብርሃነ ጥምቅቱ በሰላም አደረሳቹ 👕👕የጥምቀት ቲሸርቶች በብዛት እና በፍሬ በተለያዩ ዲዛይኖች ይዝዙ በፍጥንት እና በተመጣኝ ዋጋ እናስረክባለንበ፡፡👕👕 ስልክ፦ 0996890781
እንኳን ለብርሃነ ጥምቅቱ በሰላም አደረሳቹ 👕👕የጥምቀት ቲሸርቶች በብዛት እና በፍሬ በተለያዩ ዲዛይኖች ይዝዙ በፍጥንት እና በተመጣኝ ዋጋ እናስረክባለንበ፡፡👕👕 ስልክ፦ 0996890781

2
ለገና የሚሆን ስጦታዎን ከወዲሁ ያዘጋጁ በ0988348381 ይደውሉ @jermi123 በቴሌግራም ላይ ያገኙናል
ለገና የሚሆን ስጦታዎን ከወዲሁ ያዘጋጁ በ0988348381 ይደውሉ @jermi123 በቴሌግራም ላይ ያገኙናል
324
3
✅ሁሉም ነገር የተበላሸ እንደሆነ ሲሰማህ፣ አንድ አስደናቂ ነገር ወደ ህይወትህ ለመግባት እየሞከረ ነው። ተስፋ አትቁረጥ!
234
4
በትእዛዝ ለማሳል whatsapp +2519-88-34-83-81 ቴሌግራም @jermi123
288
5
ጌታ ያከበራትን ጌታ የመረጣትን ለጸሐይነቱ ሰማዩ ያ'ረጋትንም ንጽህት ያላትን ብጽዕት ያላትን የጠባ ከጡቷ እንደ ልጅ ያደገ እየተጫወተ በሰፊው ደረቷ ጌታን ልጄ ስትል ጌታዋ እማ ሲላት በእናትህ ያለውን፣ ራርቶ ሲምርላት ምልጃ ሲሰምርላት ሊያይ ያልታደለ፣ ቢከፋው ምን አለ? ትውልድ ካ'ይደለ! /ዮሐንስ ሞላ/
364
6
ፈርሀ እግዚአብሔር አለኝ። እኔን እኩይ ተግባር ውስጥ እንዳልገኝ የሚያግደኝ ነገር ቢኖር ፈርሀ እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔርን የምፈራ፣ በእግዚአብሔር ብቻ የምመካ ሰው ነኝ። God Loves us unconditionally. ልጆቹ ስለሆንን ብቻ የሚወደን እግዚአብሔር ነው። በመንፈሳዊ ህይወቴ እጅግ ደካማ ብሆንም በየቀኑ ከእግዚአብሔር ፍቃድ ውጪ የሆነን ነገር ላለማድረግ ግን እጠነቀቃለሁ። በየቀኑ ፀሎት ባላደርግም፣ በየቀኑ መፅሀፍ ቅዱስ ለማንበብ ብሰንፍም እግዚአብሔርን በጣም የምፈራ ሰው ነኝ። እግዚአብሔር ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ይወደናል። ከሀጥያታችን ይልቅ ልጅነታችን ይበልጥበታል። ብንደክምም፣ ብንሰንፍም አባት ልጁን ከሚወደው በላይ እግዚአብሔር ይወደናል። ማቲዮስ 23 ፥ 37 ላይ ቃሉ እንደዚህ ይላል.. "እግዚአብሔርን በፍፁም ልብህ ፣ በፍፁም ነብስህ፣ እንዲሁም በፍፁም ሀሳብህ ውደድ" "ይላል። እግዚአብሔር ከምህረቱ ብዛት የሚሳሳልን ብንወድቅም የማይገፋን አምላክ ነው። . . "በሰማይ ከአንተ በቀር ማን አለኝ? በምድርም ከአንተ ሌላ የምሻው የለኝም። ስጋዬና ልቤ ሊደክሙ ይችላሉ ፤ እግዚአብሔር ግን የልቤ ብርታት፣ የዘላለም ዕድል ፈንታዬ ነው።" መዝሙር 73 ፥ 25
221
7
ለትዕዛዝ በ0988348381 ይደውሉ ለቴሌግራም @jermi123
ለትዕዛዝ በ0988348381 ይደውሉ ለቴሌግራም @jermi123
263
8
ሌሎች እንደ መቅስፈት በሚመስል ጊዜ ነገራቸው ሲቀየርና የተሳካላቸው ሲመስልህ በነሱ አትቅና፣ እምነትህም አይጥፋ በፍጹምም ተስፋ አትቁረጥ፣ ምክንያቱም የአንተም ጽንስ የሚወለድበት ጊዜ ይመጣል፣ ምንም ጊዜ ወስዶ የማይመጣ ቢመስልም የተሻለው መምጣቱ የማይቀር ነው፣ እናም ሲመጣ ሰዎችን ሁሉ የሚያነጋግርና የሚያስደንቅ ይሆናል! የዘገየው የተሻለ ስለሆነ ነውና የራስህን ጉዞ ከሌላ ከማንኛውም ሰው ጋር አታነፃፅር !
240
9
ታገስ! "ህይወቴ ባዶ ናት፣ ትርጉም የላትም፣ እንደበረሀ ደርቃለች" ብለህ ተስፋ ልትቆርጥ ስትል አንጀት የሚያርስ መልስ የሚሰጥህ ፈጣሪህ አለ። ወዳጄ የዘገየ ይመስልሀል እንጂ እሱን የሚቀድመው የለም! አንተ ብቻ ታገስ! ሸጋ ሐሙስ ተመኘሁላችሁ🙏🙏🙏🙏
247
10
ለእናቴ ምን ልስጣት ለእናት ሁሉም ይገባታል 0988348381
ለእናቴ ምን ልስጣት ለእናት ሁሉም ይገባታል 0988348381
295
11
ለብዙዎች ሥለን አስረክበናል። በ0988348381 እና በቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል።
ለብዙዎች ሥለን አስረክበናል። በ0988348381 እና በቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል።
289
12
•ለዐይናችን ተስፋን ያልነሳ ቸሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው። (ከዓመታት በኋላ ኢንተርኔት ውስት ያየሁት የመጀመሪያው መልካም ነገር ይህ ይመስለኛል) •እኒህ አባት እመቤታችንን ከወደዱበት ልቡና፥ ጠ
•ለዐይናችን ተስፋን ያልነሳ ቸሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው። (ከዓመታት በኋላ ኢንተርኔት ውስት ያየሁት የመጀመሪያው መልካም ነገር ይህ ይመስለኛል) •እኒህ አባት እመቤታችንን ከወደዱበት ልቡና፥ ጠብታን ተመኘሁ፡፡
246
13
ልዩ የሥዕል ሥጦታዎችን መስጠት ቢፈልጉ በአጭር ቀን በጥራት በቅልጥፍና እንዲሰራ ከፈለጉ ትክክለኛ ምርጫዎት እኛ ነን ለቴሌግራም @jermi123 በ0988-34-83-81 ይደውሉ።+1
ልዩ የሥዕል ሥጦታዎችን መስጠት ቢፈልጉ በአጭር ቀን በጥራት በቅልጥፍና እንዲሰራ ከፈለጉ ትክክለኛ ምርጫዎት እኛ ነን ለቴሌግራም @jermi123 በ0988-34-83-81 ይደውሉ።
325
14
በአጭር ግዜ የተለያዩ ሥዕላትን እየጨረስን እያስረከብን ነው። እርሶስ ምን ይጠብቃሉ ለቴሌግራም @jermi123 እንዲሁም 0988348381 ይደውሉ።
በአጭር ግዜ የተለያዩ ሥዕላትን እየጨረስን እያስረከብን ነው። እርሶስ ምን ይጠብቃሉ ለቴሌግራም @jermi123 እንዲሁም 0988348381 ይደውሉ።
298
15
#ትዕግሥትን ልበሱ፤” — ቆላስይስ 3፥12 በሁሉ ነገር ትዕግሰት ይኑርህ በሚያልፍ ነገር ሁሉ ትዕግሰት ይኑርህ በዚህ ምድር ላይ ጥበበኛ ፣አስተዋይ ሰዎችን የለወጠ የጠቀማቸው ትልቁ ነገር ፅናትና ትዕግሰት ነው በህይወትህ ውስጥ በመከራ በስቃይ በብዙ ነገር ስትፈተን ፍፃሜ የሚያምር ይሆናል የልፋትን ውጤት በአንድ ቀን አፍርቶና አብቦ ማየት ይከብዳል በሂደት እንጂ በችኮላ በቅፅፈት አይሆንምና የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ እግዚአብሄር ላንተ ያለውን ነገር ምንም ሊጋርድብህ አይችልም የሚጨልመው ሊነጋ ከሆነ ንጋቱን በፅናትና በትዕግስት መጠበቅ እንጂ ጨለማውን በቁጣ ማማረር ንጋትን እንድታየው አያደርግህም ብዙዎች ችግሩ ሊያልፋቸው ጥቂት ሲቀረው ትንሽ ጊዜ መታገስባለመቻላቸው ብዙ ነገር ተበላሽቶባቸዋል የውሃ ሙላት ሲያልፍ እንደሚያልፈው ሁሉ ችግርን በጥበብ ማለፍ ልመድ በትዕግስት ሲያልፉት የማያልፍ ነገር የለምና የትዕግሰት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው በሁሉም ነገር ታጋሽ ሁ ን በትምህርት በስራ በትዳር በአገልግሎት በሁሉም ነገር ብቻ ታጋሽ ሁን ከጥረትህ በበለጠ መታገስ ለውጤት ያበቃሃል የሁል ጊዜ ህልምህ እውን የሚሆነው ታጋሽ ስትሆን ብቻ ነው ስለዚህ በሁሉም ነገር ታጋሽ ሁን! ያዕቆብ 5 ¹⁰ ወንድሞች ሆይ፥ የመከራና የትዕግሥት ምሳሌ የሆኑትን በጌታ ስም የተናገሩትን ነቢያትን ተመልከቱ። ¹¹ እነሆ፥ በትዕግሥት የጸኑትን ብፁዓን እንላቸዋለን፤ ኢዮብ እንደ ታገሠ ሰምታችኋል፥ ጌታም እንደ ፈጸመለት አይታችኋል፤ ጌታ እጅግ የሚምር የሚራራም ነውና።
284
16
ካነበብኩት ላካፍላችሁ እግዚአብሔርን መጠበቅ ህመም አለው። በፈተና ውስጥ መጠበቅ ህመም አለው። የእናንተን ተራ መጠበቅ ህ መም አለው። በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ተስፋ ማድረግ ህመም አለው። እናንተ ብቻ የምታውቁት ሌላው ሰው የማያውቀው ሌላም የግላቹ ህመም ይኖራል። ግን if there is one thing you could take from my life it would be እግዚአብሔርን በመጠበቃችሁ እና በመታገሳችሁ እንደማታፍሩ ነው። ታገሱ እያመማቹህ ቻሉት። it is really worthy of the pain አትጠራጠሩ። የህይወት ምስክር ነኝ።ከምትችሉት በላይ እየተፈተናችሁ ሳይሆን ከፍ ወዳለው ማንነታችሁ እየተሻገራችሁ ነው እንጂ።ጊዜው ደርሷ ተራቹህ ሲሆን ተስፋ ባለመቁረጣችሁ ትኮራላችሁ።ለውስጣችሁ ተስፋ ባልቆርጥ ምን እንደሚፈጠር ማየት እፈልጋለሁ ብላችሁ push አድርጉት። ከእግዚአብሔር ጋር ተራችሁ ይደርሳል ቀናችሁ ይመጣል በፍጹም ደስታ ትደሰታላችሁ። ሰለህመማችሁ አምላካችሁን ታመሰግናላችሁ። እስከዛ ግን እግዚአብሔርን ጠብቁት። አቅም እንዲሰጣችሁ እየጠየቃችሁት የትዕግስቱን ህመም ታገሱት። ፍሬው ያማረ ነው።በለቅሶ የሚዘሩ በደስታ ያጭዳሉ እንዲል የማይታበል ቃሉ🙏
702
17
በመጀመርያ የሰራሁት የሥዕል ሥራዬ ስማቸው ማን ይባላል? ለማዘዝ በ0988-34-83-81 ይደውሉ ለቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል።
በመጀመርያ የሰራሁት የሥዕል ሥራዬ ስማቸው ማን ይባላል? ለማዘዝ በ0988-34-83-81 ይደውሉ ለቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል።
314
18
ውብ የሥዕል ሥራ ብዙዎች እያሳሉ ነው እርሶስ ምን ይጠብቃሉ! @jermi123 ላይ ይፃፉልን በ0988348381 ይደውሉ+1
ውብ የሥዕል ሥራ ብዙዎች እያሳሉ ነው እርሶስ ምን ይጠብቃሉ! @jermi123 ላይ ይፃፉልን በ0988348381 ይደውሉ
290
19
የ24ቱ ካህናተ ሰማይ(ሱራፌል) ስማቸው የሚከተሉት ናቸው። 1 ,ቅዱስ አካኤል 2 ,ቅዱስ ፋኑኤል 3 ,ቅዱስ ጋኑኤል 4 ,ቅዱስ ታድኤል 5 ,ቅዱስ አፍድኤል 6 ,ቅዱስ ዘራኤል 7 ,ቅዱስ ኤልኤል 8 ,ቅዱስ ተዳኤል 9 ,ቅዱስ ዮካኤል 10,ቅዱስ ገርድኤል 11,ቅዱስ ልፍድኤል 12 ,ቅዱስ መርዋኤል 13,ቅዱስ ኑራኤል 14,ቅዱስ ክስልቱኤል 15,ቅዱስ ዑራኤል 16,ቅዱስ ባቱኤል 17,ቅዱስ ሩፋኤል 18,ቅዱስ ሰላትኤል 19,ቅዱስ ጣርኤል 20,ቅዱስ እምኑኤል 21,ቅዱስ ፔላልኤል 22 ,ቅዱስ ታልዲኤል 23 ,ቅዱስ ፐሰልዲኤል 24 ,ቅዱስ አሌቲኤል የ ካህናተ ሰማይ በረከት ረድኤት አማላጅነት አይለየን በጸሎታቸው ይማረን
405
20
በህይወት ዘመን ከባዱ ፈተና ምንድን ነው? ሀሳባቹን ኮመንት አድርጉልን
261