EECSF
Ir al canal en Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Mostrar más508
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
508
👉 DAY 4 👈
እግዚአብሔር ምህረቱን እና ፍቅሩን በሞተው በኃጥአተኛው ሰው ላይ ማፍሰሱን አንድያ ልጁን እየሱስ ክርስቶስን በመስጠት ነው
የገለጠው። እጅግ ድንቅ እና ታላቅ ስጦታ ነው! እየሱስ ክርስቶስም የሞተውን ኃጢአተኛውን ሰው ህያው ልያደርግ ሰው ሆኖ ስለሰው
ሁሉ ኃጥአት በመስቀል ላይ ለመሞት ፍጹም ሳይሳሳ የከበረ ዙፋኑን ትቶ ወደ ምድር መጣ። የሰውንም አካል ለበሰ! ጌታችንና
መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆኖ መወለዱ ለእኛ በሞት ጥላ ውስጥ ላለን ህዝብ በኃጢአታችን ምክንያት ከሞትንበት ማንነት
ትንሳኤን እንድናገኝ ነው ። ስለዚህም ይህን ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠንን የአምላክ ስጦታ ልንቀበል ያስፈልጋል ።
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️
#10_Days_Challenge
#THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH
#THE_RESURRECTION_WAS_BORN
You Are Invited To Join The Challenge👍
Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!!
የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት እንስበክ።
ተባረኩ!!
508
👉 DAY 3 👈
"ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም። የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህን ያደርጋል" ተብሎ ትንቢት የተነገረለት በመወለዱ ወራትም ሰብዓሰገል በኮከብ ተመርተው የአይሁድ ንጉሥ ብለው እጅ መንሻን ያቀረቡለት፤ በሃይልና በግርማ ሊገለጥ ያለው ኢየሱስ እርሱ የጽድቅ ደግሞም የሰላም ንጉሥ ነው። በህይወቱ ላይ ላነገሰው በሃጢያት ምክንያት የሞተውን እናም ከአምላኩ የተለየውን የሰውን ልጅ ሊያጸድቅና በሕይወት እንዲነግስ ሊያደርግ የሚችል ብቸኛ መንገድ እና ቁልፉ እርሱ ነው።
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️
#10_Days_Challenge
#THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH
#THE_SAVIOUR_WAS_BORN
You Are Invited To Join The Challenge👍
Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!!
የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት እንስበክ።
ተባረኩ!!
508
ውድ የፌሎሺፓችን ቤተሰቦች እያንዳንዱ በእጃችን ያለ እድል ከእግዚአብሔር የተሰጠ መክሊታችን ነው። ወንጌል በዚህም ዘመን በእግሩ መራመድ ይችል ዘንድ ሁላችሁም የራሳችሁን አሻራ አኑሩ። በተለይ ይህን ዘመን ለመዋጀት ዘመኑን በሚመስል ሩጫ መሮጥ ስላለብን ያለባችሁን ፍርሃትም ኩራትም አስወግዳችሁ በምትጠቀሟቸው የሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርም እግዚአብሔር ለወደደው ህዝብ ማጋራት እንድትጀምሩ ይሄ እድልም እንዳያልፋችሁ በጌታ ፍቅር ልናሳስባችሁ ወደድን።
እያደረጋችሁ ያላችሁ ሁሉ ደግሞ ስለ ፈጣን ምላሻችሁና አብሮነታችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ🥰
³⁶ ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ፥ እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።
³⁷ በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፦ መከሩስ ብዙ ነው፥ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው ፤....አላቸው።
__ማቴዎስ፡9፥36-38
👉ዘወትር ስለዚህ Digital mission መፀለይ አይረሳ 🛐
508
👉 DAY 2 👈
ስለ አዳኝ ካነሳን ችግር አለ ስለ መድሀኒት ካነሳን በሽታ አለ ማለት ነው። የኢየሱስ አዳኝነት ያስፈለገበት ትልቁ የሠው ልጆች በሽታ ሀጢያት ነው። ሀጢያት የሠው ልጅ ሁሉ ሊያመልጠው ያልቻለው እንደጉንፋን ሁሉንም ሠው የያዘ እንደ ካንሰር አሰቃይቶ የሚገድል አስከፊ በሽታ ነው። ሀጢያት ዛሬ ለምናየው ቀውስ ሁሉ መንስኤ የሆነ ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር፣ ከሰው ጋር፣ ከተፈጥሮ ጋር ፣ ከራሱ ጋር ያጣላ መጨረሻው ሞት የሆነ የሠው ልጆች ትክክለኛ በሽታ ነው። ታዲያ ገናን ለማክበር ምክንያታችን እና ትልቁ የምስራች ኢየሱስ ለሃጢኣት ህመም ብቸኛ መፍትሔ ሆኖ ወደ ምድር መምጣቱ ነው።
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️
#10_Days_Challenge
#THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH
#THE_SAVIOUR_WAS_BORN
You Are Invited To Join The Challenge👍
Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!!
የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት እንስበክ።
ተባረኩ!!
508
የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት እንስበክ።
ተባረኩ!!
508
👉 DAY 1 👈
የእግዚአብሔርን ሐሳብ እና በሰው ምትክ ሆኖ ሰዉን ሊያገለግል አገልጋይ ተወለደ፡፡
በእግዚአብሔር የፅድቅ ከፍታ እና በሰዉ የሀጢያት ዝቅታ መካከል መካከለኛ ሊሆን ካህን ተወለደ፡፡
ለዘመናት በሀጢያት ምክንያት ከእግዚአብሔር ርቆ የነበረዉን ሰዉን እና እግዚአብሔርን ሊያስታርቅ አስታራቂ ተወለደ፡፡
በመፅሐፍ ቅዱስ በሰዉ ልጆች ታሪክ ዉስጥ ከሰዉ ልጆች መካከል ሰዉን ወክሎ በእግዚአብሔር ፊት ፍፁም የሆነ የሀጢያት ይቅርታን ሊያስገኝ የሚችል አንድ ካህን እንኳን አልተገኘም፡፡ እርሱ ግን አምላክ ሆኖ ሳለ የፈጠረዉንና የእጆቹ ሥራ የሆነዉን፤ በሀጢያትም ምክንያት ከእግዚአብሔር ዘንድ የጠፋዉን ሰዉ ሊፈልግ፤ ካህንም ሊሆነው ኢየሱስ ሰዉ ከሆነችው ከብፅዕት ድንግል ሰዉ ሆኖ በቤተልሔም ግርግም የዛሬ 2000 ዓመት ተወለደ፡፡
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️
#10_Days_Challenge
#THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH
#THE_PRIEST_WAS_BORN
You Are Invited To Join The Challenge👍
Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!!
508
👉1 DAY LEFT👈
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️
The challenges has three hash tags, lists;
#10_Days_Challenge
#THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH
#Title_Of_The_Day
You Are Invited To Join The Challenge👍
Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!!
508
👉2 DAYS LEFT👈