EECSF
Ir al canal en Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Mostrar más508
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
508
ውድ የ EiABC fellowship እህት እና ወንድሞቻችን የስነጽሁፍ እና ድራማ ቡድን አዳዲስ አባላትን በመፈለግ ላይ ስለሆንን በዚ ዘርፍ ማገልገል ምትፈልጉ እና ስጦታው ያላችሁ ከታች ባለው አድራሻ አናግሩን።ተባረኩ።
@getinchrist
@kalki_kekeba
508
Verse of the day
ኢዮብ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ እግዚአብሔርን ብትገሠግሥ፥ ሁሉንም የሚችለውን አምላክ ብትለምን፥
⁶ ንጹሕና ቅን ብትሆን፥ በእውነት አሁን ስለ አንተ ይነቃል፥ የጽድቅህንም መኖሪያ ያከናውንልሃል።
⁷ ጅማሬህ ታናሽ ቢሆንም እንኳ ፍጻሜህ እጅግ ይበዛል።
508
# የእግዚአብሔር መንግስት by Beki
በ Action team የተዘጋጀ ተከታታይ ትምህርት📚
📆ዘወትር አርብ morning prayer program ላይ
🕕 ከ 12፡30 ጀምሮ @ሻካሂና ቸርች
📝 ስለ እግዚአብሔር መንግስት እና ስለ ታላቁ መጽሃፍ ቅዱስ ታሪክ እንማራለን።
እንዳያምልጣቹ!!!
508
#Verse of the day
(መዝሙረ ዳዊት 40 )
------------
1 ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ።
2 ከጥፋት ጕድጓድ ከረግረግም ጭቃ አወጣኝ፥ እግሮቼንም በድንጋይ ላይ አቆማቸው፥ አረማመዴንም አጸና።
508
ሰላም ቤተሰብ የፊታችን ማክሰኞ ብቻ የfellowship ፕሮግራም የሚኖረን ልደታ መካነየሱስ ቤተክርስትያን ይሆናል። ለሌሎችም በመናገር በጊዜ እንምጣ።ቦታውን ከታች ያለው map ላይ እዩት።
ተባረኩ!!
508
#ምሳሌ 31
የተወደዳቹ እህቶቻችን የምሳሌ 31 ህብረታችን የሚጀምርበት ቀን አርብ ስለሆነ ከ6፡30-7፡30 በሚኖረን ፕሮግራም ሻካሂና ቸርች እንገናኝ። ሁላችሁንም በደስታ እንጠብቃቹሃለን።
ኑ አብረን ልባም ሴቶች እንሁን!!!
