ch
Feedback
EECSF

EECSF

前往频道在 Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

显示更多
508
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
Verse of the day
Verse of the day

#This Tuesday @EiABC Fellowship Starting from 11:30 be on time Come with your friends.
#This Tuesday @EiABC Fellowship Starting from 11:30 be on time Come with your friends.

ውድ የ EiABC fellowship እህት እና ወንድሞቻችን የስነጽሁፍ እና ድራማ ቡድን አዳዲስ አባላትን በመፈለግ ላይ ስለሆንን በዚ ዘርፍ ማገልገል ምትፈልጉ እና ስጦታው ያላችሁ ከታች ባለው አድራሻ
ውድ የ EiABC fellowship እህት እና ወንድሞቻችን የስነጽሁፍ እና ድራማ ቡድን አዳዲስ አባላትን በመፈለግ ላይ ስለሆንን በዚ ዘርፍ ማገልገል ምትፈልጉ እና ስጦታው ያላችሁ ከታች ባለው አድራሻ አናግሩን።ተባረኩ። @getinchrist @kalki_kekeba

Verse of the day ኢዮብ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ እግዚአብሔርን ብትገሠግሥ፥ ሁሉንም የሚችለውን አምላክ ብትለምን፥ ⁶ ንጹሕና ቅን ብትሆን፥ በእውነት አሁን ስለ አንተ ይነቃል፥ የጽድቅህንም መ
Verse of the day ኢዮብ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ እግዚአብሔርን ብትገሠግሥ፥ ሁሉንም የሚችለውን አምላክ ብትለምን፥ ⁶ ንጹሕና ቅን ብትሆን፥ በእውነት አሁን ስለ አንተ ይነቃል፥ የጽድቅህንም መኖሪያ ያከናውንልሃል። ⁷ ጅማሬህ ታናሽ ቢሆንም እንኳ ፍጻሜህ እጅግ ይበዛል።

# የእግዚአብሔር መንግስት by Beki በ Action team የተዘጋጀ ተከታታይ ትምህርት📚 📆ዘወትር አርብ morning prayer program ላይ 🕕 ከ 12፡30 ጀምሮ @ሻካሂና ቸርች 📝 ስለ እግዚአብሔር መንግስት እና ስለ ታላቁ መጽሃፍ ቅዱስ ታሪክ እንማራለን። እንዳያምልጣቹ!!!

hey endet nachu tewat yeminorenen gibi terega endateresu 12:30 enegenagn melkam adar

Voice 001.m4a57.41 MB

👆Word of God by Pastor Yoni

Today's fellowship service
+4
Today's fellowship service

#Tommorow tuesday service @ Assembly of God church @11:30 Miss it not!!!!
#Tommorow tuesday service @ Assembly of God church @11:30 Miss it not!!!!

#Verse of the day (መዝሙረ ዳዊት 40 ) ------------ 1 ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ። 2 ከጥፋት ጕድጓድ ከረግረግም ጭቃ አወጣኝ፥ እግ
#Verse of the day (መዝሙረ ዳዊት 40 ) ------------ 1 ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ። 2 ከጥፋት ጕድጓድ ከረግረግም ጭቃ አወጣኝ፥ እግሮቼንም በድንጋይ ላይ አቆማቸው፥ አረማመዴንም አጸና።

4_5868443885037947743.mp33.27 MB

location of mekane eyesus church
location of mekane eyesus church

ሰላም ቤተሰብ የፊታችን ማክሰኞ ብቻ የfellowship ፕሮግራም የሚኖረን ልደታ መካነየሱስ ቤተክርስትያን ይሆናል። ለሌሎችም በመናገር በጊዜ እንምጣ።ቦታውን ከታች ያለው map ላይ እዩት። ተባረኩ!!

#ምሳሌ 31 የተወደዳቹ እህቶቻችን የምሳሌ 31 ህብረታችን የሚጀምርበት ቀን አርብ ስለሆነ ከ6፡30-7፡30 በሚኖረን ፕሮግራም ሻካሂና ቸርች እንገናኝ። ሁላችሁንም በደስታ እንጠብቃቹሃለን። ኑ አብረን
#ምሳሌ 31 የተወደዳቹ እህቶቻችን የምሳሌ 31 ህብረታችን የሚጀምርበት ቀን አርብ ስለሆነ ከ6፡30-7፡30 በሚኖረን ፕሮግራም ሻካሂና ቸርች እንገናኝ። ሁላችሁንም በደስታ እንጠብቃቹሃለን። ኑ አብረን ልባም ሴቶች እንሁን!!!

photo content

#MORNING PRAYER

#TOMMOROW COME WITH YOUR FRIENDS
#TOMMOROW COME WITH YOUR FRIENDS