es
Feedback
Yeka Education

Yeka Education

Ir al canal en Telegram

Education is the passport of the future!! Buy ads: https://telega.io/c/dam76

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram Yeka Education

El canal Yeka Education (@dam76) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 45 777 suscriptores, ocupando la posición 3 867 en la categoría Educación y el puesto 752 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 45 777 suscriptores.

Según los últimos datos del 15 septiembre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 872, y en las últimas 24 horas de 345, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 43.92%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 11.92% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 20 058 visualizaciones. En el primer día suele acumular 5 446 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 40.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
Education is the passport of the future!! Buy ads: https://telega.io/c/dam76

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 16 septiembre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Educación.

45 777
Suscriptores
+34524 horas
+3077 días
+87230 días
Archivo de publicaciones
#ምደባ 🪀የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ። 🪀ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና
+1
#ምደባ 🪀የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ። 🪀ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የክልል፣ የወረዳ፣ የዞን እና የትምህርት ቤት ስርጭት እንዲሁም የፆታ ሚዛን ታሳቢ በማድረግ መከናወኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። 🪀በተጨማሪም ከ600 ነጥብ 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው መመደባቸውን አስታውቋል። 🪀ተማሪዎች የምደባ ውጤታቸውን በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት 👇👇👇 https://student.ethernet.edu.et/view-placement ማየት ይችላሉ ብሏል። 🎾ቅሬታ ያላቸው ምደባው ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ በኦንላይን  ፦ 👇👇👇 https://student.ethernet.edu.et/complaints ብቻ ቅሬታ ማቅረብ እንደሚችሉ ተገልጿል። መስከረም 6 ቀን 2019 ዓ/ም Yeka Education Our Channel 🌓🌒🌒🌒🌓 https://t.me/dam76

#ምደባ የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ። ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣
+1
#ምደባ የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ምደባ ማጠናቀቁን አስታወቀ። ምደባው የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የክልል፣ የወረዳ፣ የዞን እና የትምህርት ቤት ስርጭት እንዲሁም የፆታ ሚዛን ታሳቢ በማድረግ መከናወኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። በተጨማሪም ከ600 ነጥብ 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች በመጀመሪያ ምርጫቸው መመደባቸውን አስታውቋል። ተማሪዎች የምደባ ውጤታቸውን በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት https://student.ethernet.edu.et/view-placement ማየት ይችላሉ ብሏል። ቅሬታ ያላቸው ምደባው ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ በኦንላይን  ፦ https://student.ethernet.edu.et/complaints ብቻ ቅሬታ ማቅረብ እንደሚችሉ ተገልጿል። መስከረም 6 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia

🎾Day One, Class One — Year of Education 2019 in Ethiopia! 🇪🇹 🌏 Every new school year brings new hopes, new dreams, and ne
🎾Day One, Class One — Year of Education 2019 in Ethiopia! 🇪🇹 🌏 Every new school year brings new hopes, new dreams, and new opportunities to build a brighter future for ourselves and our beloved Ethiopia. 🇪🇹 🌘 To our students: Be curious, be brave, ask questions, work hard, and never be afraid to make mistakes. Every small step you take today brings you closer to your dreams. 🌒 To Student families: Your encouragement, love, and support give children the confidence to learn and succeed. Together, we can help them reach their full potential. 🌕To our teachers: Your patience, dedication, and guidance shape not only students' minds, but also their character and future. Thank you for inspiring the next generation. 🖍Together, we learn. 🖍 Together, we grow. 🖍 Together, we build a brighter Ethiopia. 🇪🇹 🎾Frst day of school! Yeka Education Our Channel 🌓🌒🌒🌒🌓 https://t.me/dam76

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ነገ ማክሰኞ ይጀመራል። 🌅ነገ ሰኞ መስከረም 4/1/2019 ለተማሪዎች ስለ ት/ቤት ህግና ደንብ ገለጻ የሚሰጥ ሲሆን
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ነገ ማክሰኞ ይጀመራል። 🌅ነገ ሰኞ መስከረም 4/1/2019  ለተማሪዎች ስለ ት/ቤት ህግና ደንብ ገለጻ የሚሰጥ ሲሆን ማክሰኞ መደበኛ መማር ማስተማር የሚጀመር ይሆናል:: 🥏 ተማሪዎች ለመማር 🎾 መምህራን ለማስተማር 🏐የተማሪ ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ት/ቤት ለመላክ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል። 🎇መልካም የት/ት ዘመን🎇

Buffett reads your portfolio BeWhale His AI persona goes through your portfolio line by line, names what he would never hold,
Buffett reads your portfolio BeWhale His AI persona goes through your portfolio line by line, names what he would never hold, and quotes the public filing behind it Ad. 18+

🎇የ2019 ዓ.ም የሬሜዲያል መርሐ ግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ። 🎇(መስከረም 4/2019 ዓ.ም) ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 ዓ.ም የሬሜዲያል መርሐ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ
🎇የ2019 ዓ.ም የሬሜዲያል መርሐ ግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ። 🎇(መስከረም 4/2019 ዓ.ም) ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 ዓ.ም የሬሜዲያል መርሐ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸውን የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል።  🎇ሚኒስቴሩ የመቁረጫ ነጥቡ የተማሪዎች ውጤት፣ የዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም እና የሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህን መሰረት በማድረግ መወሰኑን ገልጿል።

Repost from Yeka Education
2️⃣0️⃣Common physical quantities along with their corresponding SI units: ✅Length - Meter (m) ✅Mass - Kilogram (kg) ✅Time - S
2️⃣0️⃣Common physical quantities along with their corresponding SI units:Length - Meter (m) ✅Mass - Kilogram (kg) ✅Time - Second (s) ✅Electric Current - Ampere (A) ✅Temperature - Kelvin (K) ✅Amount of Substance - Mole ✅Luminous Intensity - Candela ✅Area - Square meter (m2) ✅Volume - Cubic meter (m^3) ✅Speed - Meter/second (m/s) ✅Acceleration - Meter per second squared (m/s^2) ✅Force - Newton (N) ✅Energy - Joule (J) ✅Power - Watt (W) ✅Electric Charge - Coulomb ✅Electric Potential - Volt (V) ✅Electric Resistance - Ohm (Ω) ✅ Frequency - Hertz (Hz) ✅Pressure - Pascal (Pa) ⭐️Density - Kilogram/ cubic meter (kg/m^3) ✅Our telegram channel 🔤🔤🔤🔤  🔤🔤🔤 🫴🫴🫴🫴🫴🫴 https://t.me/dam76

HelpDesk: Customer Support on Telegram helpdesk Run customer support directly through Telegram with HelpDesk. Connect your ow
HelpDesk: Customer Support on Telegram helpdesk Run customer support directly through Telegram with HelpDesk. Connect your own bot, manage tickets, assign staff, reply faster, and keep every conversation organized in one secure workspace. Ad. 18+

🎆መልካም አዲስ አመት🤰
🎆መልካም አዲስ አመት🤰

እንኳን ለ2️⃣0️⃣1️⃣9⃣ ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ 💙አዲሱ አመት 🖍የሰላም 🖍የፍቅር 🖍የመቻቻል 🖍የመተሳሰብ 🖍የአንድነት 🖍የለውጥ እና 🖍የውጤት አመት ይሆን ዘንድ እንመኛለን!! 🎆መልካም አዲስ አመት Our Channel 🌓🌒🌒🌒🌓 https://t.me/dam76

🥏#MoE 🎾የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንዲያስገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። 🎾ተማሪዎች ምርጫቸውን ትምህርት ቤት መሄድ ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በኦንላይን ማስገባት ይችላሉ። 🏀የምርጫ ማስገቢያ ድረ-ገጹ፦ student.ethernet.edu.et ነው። ✏️- በሕክምና ምክንያት ልዩ ሁኔታ ያላቸው፣ ✏️- የአካል ጉዳተኛ የሆኑ፣ ✏️- ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች ✏️- ከ6 ወር በታች ሕፃን የሚያጠቡ እናቶች ተገቢውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ሚኒስቴሩ ገልጿል። #MoE ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም

Repost from Yeka Education
✔️🔤የ2019 ዓ.ም አመታዊ የትምህርት ካላንደር ⭐️" Plan your work, work your plan." ⌨️⌨️⌨️⌨️ 🔤🔤🔤 🤩🤩🤩🤩🤩 ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
+6
✔️🔤የ2019 ዓ.ም አመታዊ የትምህርት ካላንደር ⭐️" Plan your work, work your plan." ⌨️⌨️⌨️⌨️   🔤🔤🔤 🤩🤩🤩🤩🤩 ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76

🪀ውጤት ተለቋል የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል። ውጤት ለማየት ፦ 🏀 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
🪀ውጤት ተለቋል የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል። ውጤት ለማየት ፦ 🏀 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 🥎 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram 🎾 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms Our Channel 👇👇👇 https://t.me/dam76

" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የ
+1
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች  ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- - በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et - ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram - አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

🥏የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ አልተደረገም። 🎾የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት መለቀቁን በመግለጽ ተማሪዎችና ወላጀችን የሚያደናግር ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩ ይገኛሉ። 🎾እስካሁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት፣ የፈተናው ውጤት ይፋ ስለመደረጉ በይፋ አላሳወቀም። 🏀ትክክለኛ የተረጋገጡ መረጃዎች ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ብቻ የሚገኙ በመሆኑ ተማሪዎች እና ወላጆች ሀሰተኛ መረጃዎችን ከሚያሰራጩ የተለያዩ አካላትና ገጾች ራሳቹህን ጠብቁ

ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው። ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸ
ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው። ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸ

Repost from Yeka Education
✔️ተማሪዎች ሆይ የ2019 የት/ት ዘመን ጥናት አሁኑኑ ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :- ✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3693?single ✅የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/4609?singleየ1ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3716?singleየ2ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3709?singleየ3ኛ ክፍል  መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3702?singleየ4ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3685?singleየ5ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3678?singleየ6ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3670?singleየ7ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3659?single ➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3641?singleAfan Oromo Grade 3-8 text books ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3099?singleከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3720