cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

GSFGBC፡ ጎሮ ሰፈራ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ

ይህ የቴሌግራም ቻናል በኢትዮጽያ ሙሉ ወንጌል አማኛች ቤተክርያን የጎሮ ሰፈራ አጥቢያ ቤተክርስቲያን ፣የሚከናወኑና የሚተገበሩ ፕሮግራምዎችን መከታተያ page ነው፡፡ this is official page of goro sefera full gospel believers church... If you have any question Contact: @Kirubel76 @pastor_sisay

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
310
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
+230 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
https://youtu.be/T67-gCOgaXU?si=cTEiJoY2ACWhJtmW
830Loading...
02
ሰላም ለእናንተ ይሁን ለአገልግሎት ዘርፎች በሙሉ የ2015/16 ዓም የእቅድ ሪፓርት እና የ2016/17 እቅድ እሰከ ሰኔ 15/2016ዓም ድረስ ሰርታችሁ አንድታሰገቡ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ጌታ ይባርካችሁ ፣ተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ
60Loading...
03
#ዸራቅሊጦስ_2016 #ሰኔ ወር የመንፈስ_ቅዱስ_ወር “…ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ* ይሰጣችኋል፤ (* አጽናኝ ማለት በግሪክ ቋንቋ ጰራቅሊጦስ ማለት ነው) (ዮሐ14:15-16) ግንቦትን ለወንጌል ወይም በግንቦት ወር አንድ ሰው ለኢየሱስ በሚለው መሪ ሃሳብ መሠረት ወንጌል ተኮር ጸሎት ፣ወንጌል ተኮር ትምህርትና ሰበከት ፣፣ወንጌል ሰርጭት በጋራና በተናጥል በተቀናጀ መልኩ ሰናደርግ ቆይተን የወንጌል ሰርጭት ኮንፍረስ በማድረግ ዘግተናል በዚህም ወንጌልን ያልሰሙ ብዙ ሰዎች ወንጌል ሰምተዋል ብዙ ሰዎችም ጌታን ተቀብለዋል ክብር ሁሉ ለረዳንና ላገዘን ጌታ ይሁን አሁን ደግም በያዝነው ሰኔ  ወር  በመንፈሰ ቅዱስ ሃይል የመታደስ ወራችን ይሆናል መንፈሱን የላከልንን እግዚአብሔርን እናከብራለን፤ የመንፈስ ቅዱስን ማንነትና አሰራር ከቅዱስ ቃሉ እንማራለን፤ በተጠማ ልብ በመቅረብም በመንፈስ ቅዱስ እንሞላለን፤ እውነተኛ የመንፈስ ጉብኝት ምድራችንን እንዲሞላም እንቃትታለን። ወሩን ከአሁኑ ለዚሁ አላማ እንድትለዩና እናንተም እየተዘጋጃችሁ እንድትቆዩ አደራ እንላለን።
120Loading...
04
"ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የጽድቅ ፀሓይ በክንፎቿ ፈውስ ይዛ ትወጣለች፤ እናንተም እንደ ሠባ እንቦሳ እየቦረቃችሁ ትወጣላችሁ።" (ሚል 4፥2 አመት) ጽድቅ ሃይማኖታዊ ሸክም፣ ግዴታ ወይም ኀላፊነት ብቻ አይደለም። ለዐላማ መኖር፣ እውነተኛ መሆን፣ የሕሊናን ልዕልና—ንጽሕና—መጠበቅና የውስጥ ሰላምን መያዝ ነው። እውነታ እንጂ ጭማሪ አይደለም፤ የምንሆነው እንጂ የምንደርበውም አይደለም። የእግዚአብሔር ጽድቅም ለሁለመና ፈውስ ነው፤ የእግዚአብሔርን ስም ስንፈራ የፈውሱ ተካፋይ እንሆናለን፤ "ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የጽድቅ ፀሓይ በክንፎቿ ፈውስ ይዛ ትወጣለች፤ እናንተም እንደ ሠባ እንቦሳ እየቦረቃችሁ ትወጣላችሁ" (ሚል 4፥2)። ከጽድቅ የሚገኝ ፈውስ እንደ ብርሃን ብሩህነትንና እቅጣጫ ብቻ ሳይሆን አቅም ጭምር የሚሰጥ ነው። የጽድቅ ፀሐይም ስሙን ለሚፈሩ አትጠልቅም፤ በየትኛውም ድቅድቅ ጨለማናክፋት ላይም ትበረታለች።
1291Loading...
05
የመሪነት መሠረታዊ ባህሪያት 1. ጨለምተኛ ያልሆነ ( optimist ) ፦ ነገን ማየት የሚችል፤ተስፍን አሻግሮ መቃኘት የሚችል ፤ ሁልጊዜ ቅንነትና አዎንታዊ አመለካከት ያለው። የሌላው እድገትና ከፍታ የሚያስደስተውና ለዚህም ስኬት ሁኔታዎችን የሚያመቻችና ዕድል የሚፈጥር። 2. ለመታመን መብቃት ያለበት። ፨. ይቅርታ የሚጠይቅ ደግሞም የሚያደርግ ። ፨. ባህሪው በሁኔታዎች የማይያዝና የማይቀያየር ። ፨. ተጠያቂነት የሚሰማው።( accountability ) ፨. ሚስጥር ጠባቂ ፨. ስሜቱን የሚገዛ 3. የመፍጠር ብቃት ያለው ።( creativity thinking ) ፨. ነገሮችን ከተለመደው ነገር ወጣ ብሎ ማየት የሚችል። ፨. የውጪውን ማህበረስብ ባህል ፣የአኗኗር ዘይቤ ፣ ፖሎቲካዊና ማህበራዊ እሴቶችን ማወቅ። ፨. አዳዲስ ነገሮችን መፍጠርና ለጠቀሜታቸውም ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር ማዛመድ መቻል። ፨. የተቋሙን አካሄድ ከጠቅላላ ዕቅድ አንፃር መቃኘት ( pattern identificetion ) ፨. ችግር ፈቺ መሄን አለበት። ( problem solving ) 4. ለውጥ ለማምጣት ፣ለመሻሻል ፣ለማረም ፣ግብረ መልስ ይቀበላል ። (feed back ) 5. ሀላፊነት መውሰድ አለበት ።( Risponsibility ) ፨. ስህተትን መሸሽ የለበትም።ስህተትን መቀበል አለበት። ፨. ካለፈው ይማራል። 6. መሰጠት ።( commitement ) ፨. ሀላፊነት መውሰድ። ፨.ስራውን በፍቅር መውደድ። ፨. የማይታክት 7. ግትር ባህሪ የሌለው (flexibility ) ፨. መሰረታዊውን መርህ ሳይለቅ ፤ነገር ግን የሚመጣውን ነገር ማቻቻልና ማተካካት መቻል። 8. ሁሌ ለመማር ፣ለማወቅ ልቡ ዝግጁ የሆነ ። ፨.አውቄለሁ ብሎ ያልደመደመ ።ነገር ግን ሁል ጊዜ በነገር ሁሉ እራሱን ለማሳደግ አጋጣሚዎችን ሁሉ የሚጠቀም።
1285Loading...
06
Media files
1370Loading...
07
Media files
1411Loading...
08
ሰላም ለእናንተ ይሁን ለአገልግሎት ዘርፎች በሙሉ የ2015/16 ዓም የእቅድ ሪፓርት እና የ2016/17 እቅድ እሰከ ሰኔ 15/2016ዓም ድረስ ሰርታችሁ አንድታሰገቡ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ጌታ ይባርካችሁ ፣ተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ
421Loading...
09
#ዸራቅሊጦስ_2016 #ሰኔ ወር የመንፈስ_ቅዱስ_ወር “…ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ* ይሰጣችኋል፤ (* አጽናኝ ማለት በግሪክ ቋንቋ ጰራቅሊጦስ ማለት ነው) (ዮሐ14:15-16) ግንቦትን ለወንጌል ወይም በግንቦት ወር አንድ ሰው ለኢየሱስ በሚለው መሪ ሃሳብ መሠረት ወንጌል ተኮር ጸሎት ፣ወንጌል ተኮር ትምህርትና ሰበከት ፣፣ወንጌል ሰርጭት በጋራና በተናጥል በተቀናጀ መልኩ ሰናደርግ ቆይተን የወንጌል ሰርጭት ኮንፍረስ በማድረግ ዘግተናል በዚህም ወንጌልን ያልሰሙ ብዙ ሰዎች ወንጌል ሰምተዋል ብዙ ሰዎችም ጌታን ተቀብለዋል ክብር ሁሉ ለረዳንና ላገዘን ጌታ ይሁን አሁን ደግም በያዝነው ሰኔ  ወር  በመንፈሰ ቅዱስ ሃይል የመታደስ ወራችን ይሆናል መንፈሱን የላከልንን እግዚአብሔርን እናከብራለን፤ የመንፈስ ቅዱስን ማንነትና አሰራር ከቅዱስ ቃሉ እንማራለን፤ በተጠማ ልብ በመቅረብም በመንፈስ ቅዱስ እንሞላለን፤ እውነተኛ የመንፈስ ጉብኝት ምድራችንን እንዲሞላም እንቃትታለን። ወሩን ከአሁኑ ለዚሁ አላማ እንድትለዩና እናንተም እየተዘጋጃችሁ እንድትቆዩ አደራ እንላለን።
251Loading...
10
በምድር ስንኖር ከጌታ ተለይተን በስደት ብንኖርም በምድር ዘላቂ እንደሆንን ተሰምቶን እንዳንባክን፣ እንዳንባዝን፤ ደግሞም ተስፋ እንደሌለው ሰው ልባችን እንዳይዝል የተስፋ አምላክ የሆነው እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ ኀይል በተስፋ እንድንበዛ ያደርገናል፣ ለጌታ ታምነን መኖራችን ከንቱ እንዳልሆነ እያሳሰበ ደስታና ሰላምን ሁሉ ይሞላብናል። ደግሞ ዛሬ ላይ ሆነን ይህ ተስፋ አለን ብለን ተነቃቅተን ነገ ላይ ስንደርስ ልባችን ወርዶ እንዳንገኝ የተስፋ አምላክ በመንፈስ ቅዱስ ኀይል ይህን ተስፋ አትረፍርፎ ያፈስልናል!! የተባረከው ተስፋችን የሆነውን ኢየሱስን በጽናት ለመጠበቅ መንፈስ ቅዱስ እጅግ በጣም ያስፈልገናል። ምክንያቱም እርሱ የተስፋው መንፈስ ነው፤ የርስታችን መያዣ፣ ሊመጣ ላለው ዋስትናችን ነው፤ ተስፋንም አትረፍርፎ የሚያፈስልን እርሱ ነው፤ የእግዚአብሔር ልጆች፣ የእግዚአብሔር ወራሾች መሆናችንንም ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ሆኖ ይመሰክርልናል፤ ሙሽራይቱ ከሆነችው ከቤተክርስቲያን ጋርም "ና" የሚለው፣ የጌታን ዳግም ምጽአት የሚያስናፍቃት እርሱ መንፈስ ቅዱስ ነው። ስለዚህ መንፈስ ቅዱስን ከትላንት ይልቅ መጠጋቱ፣ እርሱን አብዝቶ መፈለጉ ለእኛ እጅግ አስፈላጊ ነው!! “በእርሱ በመታመናችሁ የተስፋ አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ፤ ይኸውም በመንፈስ ቅዱስ ኀይል ተስፋ ተትረፍርፎ እንዲፈስላችሁ ነው።”   — ሮሜ 15፥13 (አዲሱ መ.ት) 2ኛ ቆሮንቶስ 5 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ በዚህ ድንኳን እስካለን ድረስ ከብዶን እንቃትታለን፤ ምክንያቱም ሟች የሆነው በሕይወት እንዲዋጥ ሰማያዊውን መኖሪያችንን ልንለብስ እንጂ ልንገፈፍ አንፈልግም። ⁵ ለዚህ ዐላማ ያዘጋጀን እግዚአብሔር ነው፤ ሊመጣ ላለው ዋስትና እንዲሆነን መንፈሱን መያዣ አድርጎ የሰጠንም እርሱ ነው። “መንፈስና ሙሽራዪቱ፣ “ና” ይላሉ፤ የሚሰማም፣ “ና” ይበል፤ የተጠማም ሁሉ ይምጣ፤ የሚፈልግም ሁሉ የሕይወትን ውሃ በነጻ ይውሰድ።”   — ራእይ 22፥17 (አዲሱ መ.ት)
1430Loading...
11
የዕለቱ ቃል "ልጄ ሆይ፤ ትክክለኛ ጥበብና አስተውሎ መለየትን ጠብቅ...ከዚያም መንገድህን ያለ ሥጋት ትሄዳለህ፤ እግርህም አይሰናከልም፤ ስትተኛ አትፈራም፤ ትተኛለህ እንቅልፍህም ጣፋጭ ይሆናል።" (ምሳ 3፥21-24 አመት) ከጥበብ መጽሐፍ ጥበብ ይቀዳል። ጥበብም ርጋታን፣ ማድመጥንና ማሰላሰልን ትፈልጋለች። የተከማቸች ጥበብም "ሕይወት" እና "ጌጥ" ናት። "ትክክለኛ ጥበብና አስተውሎ መለየትን" ስትይዝም (ሲይዙም) "መንገድህን ያለ ሥጋት ትሄዳለህ፤ እግርህም አይሰናከልም፤ ስትተኛ አትፈራም፤ ትተኛለህ እንቅልፍህም ጣፋጭ ይሆናል" (ምሳ 3፥23-24)። ጥበብ መንገድን ደልዳላ፣ ጉዞን ቀላል፣ አረማመድን ቀና ታደርጋለች። በጥበብ የሚጓዙም ያለ መሰናከል ይቀጥላሉ። ዕረፍታቸው ሥጋት አልባ፣ እንቅልፋቸውም አዳሽ ነው።
1510Loading...
12
“ከእጃቸውም ተቀብሎ በመቅረጫ ቀረጸው፥ ቀልጦ የተሠራ ጥጃም አደረገው፤ እርሱም፦ እስራኤል ሆይ፥ እነዚህ ከግብፅ ምድር ያወጡህ አማልክትህ ናቸው አላቸው።” — ዘጸአት 32፥4
1570Loading...
13
“ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ጣዖትን ከማምለክ ሽሹ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥14
1550Loading...
14
God IS Good oll the time
1600Loading...
15
“ያን መንፈስም፥ በጸጋው ጸድቀን በዘላለም ሕይወት ተስፋ ወራሾች እንድንሆን፥ በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በእኛ ላይ አትርፎ አፈሰሰው።” — ቲቶ 3፥6-7
1760Loading...
16
በዕለት ተዕለት ሕይወታችን፣ በውሎአችን የተለያየ ነገር ስናደርግ እንደ ልባችን እየኖርን እነ ጸሎት፣ ዝማሬ፣ የእግዚአብሔርን ቃል መናገር፣ የመድረክ አገልግሎት....ሲነሱ መንፈሳዊነት ትዝ የሚለን ከሆነ እውነተኛ መንፈሳዊነት ወዴት አለ? ሕይወቱን ለክርስቶስ ኢየሱስ ለሰጠ ሰውስ መንፈሳዊ ያልሆነ ምን አለ? መንፈሳዊነት የትርፍ ጊዜ ስራችን ሳይሆን በክርስቶስ ያገኘነው የአዲሱ ማንነታችን መታወቂያ ነው። እኛ ያልገባን ትልቁ ነገር በክርስቶስ ስንሆን የእኔ፣ ለእኔ የምንለው ሕይወት እንደሌለን ነው። በዚህ ምክንያት የክርስቶስ በሆነው ሕይወት የእኛን ዝባዝንኬ እያግበሰበስን ከተፈጠርንበት ዓላማ ጋር የሚጣረስ ሕይወት እንኖራለን። ጌታ ሆይ ዕለት ዕለት ራሳችንን መካድ፣ መሞት እያቃተን አሮጌው ሰው ከመንፈሳዊነት ጭምብላችን በላይ ፍንትው ብሎ በእኛ እየታየ ነውና በመንፈስ ቅዱስ ኀይል ዛሬም እንድንሞት፣ ለኢየሱስ ደግሞ ሕያው እንድንሆን እርዳን!! መንፈስ ቅዱስ ከአንተ የመራቃችን ልክ ሕይወታችንን ፍሬቢስ አድርጎታልና ራስህ ውስጥ ከተህ ለእግዚአብሔር እንድናፈራ በሕይወት መኖርንም ለእርሱ እንድንኖር እርዳን!! ሮሜ 14 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ከእኛ ማንም ለራሱ የሚኖር፣ ለራሱም የሚሞት የለምና። ⁸ ብንኖር ለጌታ እንኖራለን፤ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን፤ ስለዚህ ብንኖርም ብንሞትም የጌታ ነን። ⁹ ለዚሁ፣ የሙታንና የሕያዋን ጌታ ይሆን ዘንድ ክርስቶስ ሞቶአል፤ በሕይወትም ተነሥቶአል። “ስለዚህ በሥጋ ብንኖርም ወይም ከሥጋ ብንለይም ዐላማችን እርሱን ደስ ማሰኘት ነው።”   — 2ኛ ቆሮንቶስ 5፥9 (አዲሱ መ.ት)
2010Loading...
17
#ዸራቅሊጦስ_2016 #ሰኔ ወር የመንፈስ_ቅዱስ_ወር “…ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ* ይሰጣችኋል፤ (* አጽናኝ ማለት በግሪክ ቋንቋ ጰራቅሊጦስ ማለት ነው) (ዮሐ14:15-16) በሰኔ  ወር  በመንፈሰ ቅዱስ ሃይል የመታደስ ወራችን ይሆናል መንፈሱን የላከልንን እግዚአብሔርን እናከብራለን፤ የመንፈስ ቅዱስን ማንነትና አሰራር ከቅዱስ ቃሉ እንማራለን፤ በተጠማ ልብ በመቅረብም በመንፈስ ቅዱስ እንሞላለን፤ እውነተኛ የመንፈስ ጉብኝት ምድራችንን እንዲሞላም እንቃትታለን። ወሩን ከአሁኑ ለዚሁ አላማ እንድትለዩና እናንተም እየተዘጋጃችሁ እንድትቆዩ አደራ እንላለን።
2893Loading...
18
Media files
2120Loading...
19
ደህነት /ድነት / ነጻ ሰጦታ ነው ደቀመዝሙርነት ግን ዋጋ ያስከፍላል
1950Loading...
20
Media files
2030Loading...
21
Media files
1850Loading...
22
Media files
10Loading...
23
Media files
10Loading...
24
Media files
390Loading...
25
Media files
1901Loading...
26
Media files
1930Loading...
27
Media files
1880Loading...
ሰላም ለእናንተ ይሁን ለአገልግሎት ዘርፎች በሙሉ የ2015/16 ዓም የእቅድ ሪፓርት እና የ2016/17 እቅድ እሰከ ሰኔ 15/2016ዓም ድረስ ሰርታችሁ አንድታሰገቡ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ጌታ ይባርካችሁ ፣ተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ
Mostrar todo...
👍 1
#ዸራቅሊጦስ_2016 #ሰኔ ወር የመንፈስ_ቅዱስ_ወር “…ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ* ይሰጣችኋል፤ (* አጽናኝ ማለት በግሪክ ቋንቋ ጰራቅሊጦስ ማለት ነው) (ዮሐ14:15-16) ግንቦትን ለወንጌል ወይም በግንቦት ወር አንድ ሰው ለኢየሱስ በሚለው መሪ ሃሳብ መሠረት ወንጌል ተኮር ጸሎት ፣ወንጌል ተኮር ትምህርትና ሰበከት ፣፣ወንጌል ሰርጭት በጋራና በተናጥል በተቀናጀ መልኩ ሰናደርግ ቆይተን የወንጌል ሰርጭት ኮንፍረስ በማድረግ ዘግተናል በዚህም ወንጌልን ያልሰሙ ብዙ ሰዎች ወንጌል ሰምተዋል ብዙ ሰዎችም ጌታን ተቀብለዋል ክብር ሁሉ ለረዳንና ላገዘን ጌታ ይሁን አሁን ደግም በያዝነው ሰኔ  ወር  በመንፈሰ ቅዱስ ሃይል የመታደስ ወራችን ይሆናል መንፈሱን የላከልንን እግዚአብሔርን እናከብራለን፤ የመንፈስ ቅዱስን ማንነትና አሰራር ከቅዱስ ቃሉ እንማራለን፤ በተጠማ ልብ በመቅረብም በመንፈስ ቅዱስ እንሞላለን፤ እውነተኛ የመንፈስ ጉብኝት ምድራችንን እንዲሞላም እንቃትታለን። ወሩን ከአሁኑ ለዚሁ አላማ እንድትለዩና እናንተም እየተዘጋጃችሁ እንድትቆዩ አደራ እንላለን።
Mostrar todo...
"ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የጽድቅ ፀሓይ በክንፎቿ ፈውስ ይዛ ትወጣለች፤ እናንተም እንደ ሠባ እንቦሳ እየቦረቃችሁ ትወጣላችሁ።" (ሚል 4፥2 አመት) ጽድቅ ሃይማኖታዊ ሸክም፣ ግዴታ ወይም ኀላፊነት ብቻ አይደለም። ለዐላማ መኖር፣ እውነተኛ መሆን፣ የሕሊናን ልዕልና—ንጽሕና—መጠበቅና የውስጥ ሰላምን መያዝ ነው። እውነታ እንጂ ጭማሪ አይደለም፤ የምንሆነው እንጂ የምንደርበውም አይደለም። የእግዚአብሔር ጽድቅም ለሁለመና ፈውስ ነው፤ የእግዚአብሔርን ስም ስንፈራ የፈውሱ ተካፋይ እንሆናለን፤ "ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የጽድቅ ፀሓይ በክንፎቿ ፈውስ ይዛ ትወጣለች፤ እናንተም እንደ ሠባ እንቦሳ እየቦረቃችሁ ትወጣላችሁ" (ሚል 4፥2)። ከጽድቅ የሚገኝ ፈውስ እንደ ብርሃን ብሩህነትንና እቅጣጫ ብቻ ሳይሆን አቅም ጭምር የሚሰጥ ነው። የጽድቅ ፀሐይም ስሙን ለሚፈሩ አትጠልቅም፤ በየትኛውም ድቅድቅ ጨለማናክፋት ላይም ትበረታለች።
Mostrar todo...
የመሪነት መሠረታዊ ባህሪያት 1. ጨለምተኛ ያልሆነ ( optimist ) ፦ ነገን ማየት የሚችል፤ተስፍን አሻግሮ መቃኘት የሚችል ፤ ሁልጊዜ ቅንነትና አዎንታዊ አመለካከት ያለው። የሌላው እድገትና ከፍታ የሚያስደስተውና ለዚህም ስኬት ሁኔታዎችን የሚያመቻችና ዕድል የሚፈጥር። 2. ለመታመን መብቃት ያለበት። ፨. ይቅርታ የሚጠይቅ ደግሞም የሚያደርግ ። ፨. ባህሪው በሁኔታዎች የማይያዝና የማይቀያየር ። ፨. ተጠያቂነት የሚሰማው።( accountability ) ፨. ሚስጥር ጠባቂ ፨. ስሜቱን የሚገዛ 3. የመፍጠር ብቃት ያለው ።( creativity thinking ) ፨. ነገሮችን ከተለመደው ነገር ወጣ ብሎ ማየት የሚችል። ፨. የውጪውን ማህበረስብ ባህል ፣የአኗኗር ዘይቤ ፣ ፖሎቲካዊና ማህበራዊ እሴቶችን ማወቅ። ፨. አዳዲስ ነገሮችን መፍጠርና ለጠቀሜታቸውም ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር ማዛመድ መቻል። ፨. የተቋሙን አካሄድ ከጠቅላላ ዕቅድ አንፃር መቃኘት ( pattern identificetion ) ፨. ችግር ፈቺ መሄን አለበት። ( problem solving ) 4. ለውጥ ለማምጣት ፣ለመሻሻል ፣ለማረም ፣ግብረ መልስ ይቀበላል ። (feed back ) 5. ሀላፊነት መውሰድ አለበት ።( Risponsibility ) ፨. ስህተትን መሸሽ የለበትም።ስህተትን መቀበል አለበት። ፨. ካለፈው ይማራል። 6. መሰጠት ።( commitement ) ፨. ሀላፊነት መውሰድ። ፨.ስራውን በፍቅር መውደድ። ፨. የማይታክት 7. ግትር ባህሪ የሌለው (flexibility ) ፨. መሰረታዊውን መርህ ሳይለቅ ፤ነገር ግን የሚመጣውን ነገር ማቻቻልና ማተካካት መቻል። 8. ሁሌ ለመማር ፣ለማወቅ ልቡ ዝግጁ የሆነ ። ፨.አውቄለሁ ብሎ ያልደመደመ ።ነገር ግን ሁል ጊዜ በነገር ሁሉ እራሱን ለማሳደግ አጋጣሚዎችን ሁሉ የሚጠቀም።
Mostrar todo...
👍 2
Tamirat ለላ ነገር ይቅር Tamirat Hayle (1).mp32.08 MB
ሰላም ለእናንተ ይሁን ለአገልግሎት ዘርፎች በሙሉ የ2015/16 ዓም የእቅድ ሪፓርት እና የ2016/17 እቅድ እሰከ ሰኔ 15/2016ዓም ድረስ ሰርታችሁ አንድታሰገቡ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ጌታ ይባርካችሁ ፣ተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ
Mostrar todo...
#ዸራቅሊጦስ_2016 #ሰኔ ወር የመንፈስ_ቅዱስ_ወር “…ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ* ይሰጣችኋል፤ (* አጽናኝ ማለት በግሪክ ቋንቋ ጰራቅሊጦስ ማለት ነው) (ዮሐ14:15-16) ግንቦትን ለወንጌል ወይም በግንቦት ወር አንድ ሰው ለኢየሱስ በሚለው መሪ ሃሳብ መሠረት ወንጌል ተኮር ጸሎት ፣ወንጌል ተኮር ትምህርትና ሰበከት ፣፣ወንጌል ሰርጭት በጋራና በተናጥል በተቀናጀ መልኩ ሰናደርግ ቆይተን የወንጌል ሰርጭት ኮንፍረስ በማድረግ ዘግተናል በዚህም ወንጌልን ያልሰሙ ብዙ ሰዎች ወንጌል ሰምተዋል ብዙ ሰዎችም ጌታን ተቀብለዋል ክብር ሁሉ ለረዳንና ላገዘን ጌታ ይሁን አሁን ደግም በያዝነው ሰኔ  ወር  በመንፈሰ ቅዱስ ሃይል የመታደስ ወራችን ይሆናል መንፈሱን የላከልንን እግዚአብሔርን እናከብራለን፤ የመንፈስ ቅዱስን ማንነትና አሰራር ከቅዱስ ቃሉ እንማራለን፤ በተጠማ ልብ በመቅረብም በመንፈስ ቅዱስ እንሞላለን፤ እውነተኛ የመንፈስ ጉብኝት ምድራችንን እንዲሞላም እንቃትታለን። ወሩን ከአሁኑ ለዚሁ አላማ እንድትለዩና እናንተም እየተዘጋጃችሁ እንድትቆዩ አደራ እንላለን።
Mostrar todo...
በምድር ስንኖር ከጌታ ተለይተን በስደት ብንኖርም በምድር ዘላቂ እንደሆንን ተሰምቶን እንዳንባክን፣ እንዳንባዝን፤ ደግሞም ተስፋ እንደሌለው ሰው ልባችን እንዳይዝል የተስፋ አምላክ የሆነው እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ ኀይል በተስፋ እንድንበዛ ያደርገናል፣ ለጌታ ታምነን መኖራችን ከንቱ እንዳልሆነ እያሳሰበ ደስታና ሰላምን ሁሉ ይሞላብናል። ደግሞ ዛሬ ላይ ሆነን ይህ ተስፋ አለን ብለን ተነቃቅተን ነገ ላይ ስንደርስ ልባችን ወርዶ እንዳንገኝ የተስፋ አምላክ በመንፈስ ቅዱስ ኀይል ይህን ተስፋ አትረፍርፎ ያፈስልናል!! የተባረከው ተስፋችን የሆነውን ኢየሱስን በጽናት ለመጠበቅ መንፈስ ቅዱስ እጅግ በጣም ያስፈልገናል። ምክንያቱም እርሱ የተስፋው መንፈስ ነው፤ የርስታችን መያዣ፣ ሊመጣ ላለው ዋስትናችን ነው፤ ተስፋንም አትረፍርፎ የሚያፈስልን እርሱ ነው፤ የእግዚአብሔር ልጆች፣ የእግዚአብሔር ወራሾች መሆናችንንም ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ሆኖ ይመሰክርልናል፤ ሙሽራይቱ ከሆነችው ከቤተክርስቲያን ጋርም "ና" የሚለው፣ የጌታን ዳግም ምጽአት የሚያስናፍቃት እርሱ መንፈስ ቅዱስ ነው። ስለዚህ መንፈስ ቅዱስን ከትላንት ይልቅ መጠጋቱ፣ እርሱን አብዝቶ መፈለጉ ለእኛ እጅግ አስፈላጊ ነው!! “በእርሱ በመታመናችሁ የተስፋ አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ፤ ይኸውም በመንፈስ ቅዱስ ኀይል ተስፋ ተትረፍርፎ እንዲፈስላችሁ ነው።”   — ሮሜ 15፥13 (አዲሱ መ.ት) 2ኛ ቆሮንቶስ 5 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ በዚህ ድንኳን እስካለን ድረስ ከብዶን እንቃትታለን፤ ምክንያቱም ሟች የሆነው በሕይወት እንዲዋጥ ሰማያዊውን መኖሪያችንን ልንለብስ እንጂ ልንገፈፍ አንፈልግም። ⁵ ለዚህ ዐላማ ያዘጋጀን እግዚአብሔር ነው፤ ሊመጣ ላለው ዋስትና እንዲሆነን መንፈሱን መያዣ አድርጎ የሰጠንም እርሱ ነው። “መንፈስና ሙሽራዪቱ፣ “ና” ይላሉ፤ የሚሰማም፣ “ና” ይበል፤ የተጠማም ሁሉ ይምጣ፤ የሚፈልግም ሁሉ የሕይወትን ውሃ በነጻ ይውሰድ።”   — ራእይ 22፥17 (አዲሱ መ.ት)
Mostrar todo...
1
Inicia sesión y accede a información detallada

Te revelaremos estos tesoros después de la autorización. ¡Prometemos que será rápido!