1 474
Suscriptores
Sin datos24 horas
-37 días
-2130 días
Archivo de publicaciones
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ቡልቡላ 40/60 እየተባለ በሚጠራዉ አካባቢ ዛሬ ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:10 ሰዓት ገደማ በአንድ ጅምር ሕንጻ ግራውንድ የተከማቸ የሕንጻ መስሪያ ግብአትና ሌሎች ቁሳቁሶች ላይ የእሳት አደጋ አጋጥሞ የነበረ ሲሆን የእሳት አደጋዉ ተስፋፍቶ ተጨማሪ ጉዳት ሳያደርስ መቆጣጠር ተችሏል።
በእሳት አደጋዉ በሰዉ ላይ ምንም ጉዳት አልደረሰም።
ለእሳትና ለሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች እንዲሁም ለአንቡላንስ አገልግሎቶች በ939 ፈጥነዉ ያሳዉቁ!
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
ተቋም ግንባታ
የ2ኛው ብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ተሳታፊዎች ጉብኝት በሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና መስርያ ቤት (በምስል)
ከቃል እስከ ባህል በሚል መሪ ቃል የሚካሂደው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ እያደረጉት ያለው ጉብኝት በምስል:-
በተያዘው በጀት ዓመት 6 ወራት ውስጥ ከግንባታ ተረፈ ምርት ጋር ተያይዞ ምን ተግባር ተከናወነ?
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽህፈት ቤት ባለፉት ስድስት ወራት የቅንጅታዊ ፎረም የተመዘገቡ የስራ አፈጻጸም ውጤቶች አበረታች ዉጤት የተገኘባቸው መሆኑን ገለጸ፡፡
ፅ/ቤቱ የ2017 ዓ.ም በጀት አመት ያለፉት ስድስት ወራት የቅንጅታዊ ፎረም የእቅድ አፈፃፀም የግምገማ መድረክ 2ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በዛሬው እለት ጥር 20 / 2017 አ.ም አካሂዷል።
በመድረኩ ላይ በቅንጅታዊ ፎረሙ የተከናወኑ ያለፉት 6 ወራት የአፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ በከተማው የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት አሰጣጥ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የተቋማት አመራሮች፣ከክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጆች፣ እና እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት አካላት ጋር በጋራ ውይይት ተካሂዶበታል፡፡
በዚህም ባለፉት 6 ወራት በቅድመ አደጋ መከላከልና ፣በከተማ ፅዳት በተለይም በደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ፣ በኤሌክትሪክ አገልግሎትና እንዲሁም በሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት ላይ የአገልግሎት አሰጣጡን በማሳለጥ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት የተሰሩ ስራዎች በሪፖርት ቀርቦ ዉይይት ተካሂዶበታል፡፡
በዚሁ ወቅት በቢሮ ሀላፊ ማዕረግ የከተማው ም/ዋ /ስራ አስኪያጅ እና የጥናትና ትግበራ ዘርፍ ሃላፊ ወ/ሮ ይመኙሻል ታደሠ እንደገለፁት ባለፉት ስድስት ወራት ተቋማትና በየደረጃው ያለው መዋቅር የህብረተሰቡን የአገልግሎት እርካታ ለማረጋገጥ የተሰሩ ስራዎች የተሻሉ እንደነበር ጠቅሰው ይሁን እንጅ እነዚህ ተግባራት አሁንም አሳታፊ በሆነ መንገድ ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።
በተያያዘም በቢሮ ሃላፊ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ም/ዋ/ዋና ስራ አስኪያጅ እና የአገልግሎት አሰጣጥ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ተፈራ ሞላ በበኩላቸው በማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ረገድ የከተማው ተቋማት ቅንጅታቸውን አጠናክረው በመስኩ የቅድመ አደጋ መከላከል ላይ የጎርፍ እና ሌሎች አደጋዎችን ከመከላከል፣ የአገልግሎት አሰጣጥን ከማቀላጠፍ፣የቅብብሎሽ ጣቢያ ግንባታን ከማፋጠን፣ተጠያቂነትን ከማረጋገጥ፣የግንባታ ተረፈ ምርቶችን በወቅቱ ከማንሳት እና የግንዛቤ ስራን ከማጠናከር አንፃር ሰፊ ስራ መከናወኑን አመልክተዋል። ይሁን እንጅ የተሟላ የህብረተሰብ እርካታ እስኪፈጠር ድረስ እነዚህን ስራዎች አጠናክሮ መቀጠል ያስፈልጋል ሲሉም አቅጣጫ አስቀምጠዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት የበጀት አመቱን የቅንጅታዊ ፎረም ያለፉት ስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ 2ኛ ጠቅላላ ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል።
መድረኩን በቢሮ ሃላፊ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ተፈራ ሞላ የመክፈቻ ንግግር በማድረግ አስጀምረዉታል።
በዚሁ ጉባኤ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ ተቋማት እና ቢሮዎች አመራሮች፣ የክፍለ ከተሞች ዋና ስራ አስኪያጆች እና ባለድርሻ አካላት እየታደሙ ይገኛል።
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
እየሰራን ያለነው ስራ ገና ከጅምሩ በአለም ተወዳዳሪ እያደረገን ነው።
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
በአዲስ አበባ ከተማ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነዉ የተሾሙት ኮማንደር አህመድ መሀመድ ቀድሞ ከነበሩት ኮሚሽነር ከአቶ ፍቅሬ ግዛዉ ጋር በዛሬው እለት ጥር 19 ቀን 2017 ዓ.ም የስራ ርክክብ አድርገዋል።
ኮማንደር አህመድ መሀመድ ቀደም ሲል ከነሀሴ 2010 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ወራት የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነዉ አገልግለዋል።
በሌላ በኩልም አቶ ደሳለኝ ፉፋ የኮሚሽኑ ም/ኮሚሽነርና የአደጋ ቅነሳ ዘርፍ ኃላፊ ሆነዉ የተሾሙ ሲሆን በዛሬዉ ዕለትም መደበኛ ስራቸዉን ጀምረዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ ቤት አመራሮቹ አዲስ በተሰጣቸው ሹመትና የስራ ኃላፊነት መልካምና ውጤታማ የስራ ጊዜ እንዲሆንላቸዉ መልካም ምኞቱን ይገልጻል።
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager...
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
