cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Jafer Books 📚

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ ስር አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሜክሲኮ ደብረወርቅ ህንጻ ስር ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
22 895
Suscriptores
+2324 horas
+1247 días
+61630 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
#ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ በቅርብ ቀን 👉5ት ድንቅ ትምህርቶችን እነሆ ለቅምሻ፦ The Laws of Human Nature የተሰኘው የሮበርት ግሪን ድንቅ መጽሐፍ #ሰውና_ተፈጥሮው በሚል ርእስ በቅርብ ቀን በገበያ ላይ ይውላል።ታዋቂውን 48 Laws of POWER የተሰኘውን መጽሐፍ 48ቱ የኃያልነት ሕጎችን በሚል በተረጎመችው #ሃኒም_ኤልያስ የተተረጎመ ሲሆን፣ ልክ እንደ #የኃያልነት_ሕጎች_መጽሐፍ ጥፍጥ ብሎ ከተዘጋጀው #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ ላይ ለቅምሻ 5ቱን ድንቅ ትምህርቶች እነሆ ብለናል፦ #አንድ #መርዛማ_ሰዎችን_አስወግድ ከመርዛማ ሰዎች ጋር አብዝተን የምንገናኝ ከሆነ በአካልም ሆነ በአእምሮ ሊጎዱን ይችላሉ ይለናል። እነዚህ ከልክ ያለፈ ትችት የሚሰጡ፣ ምቀኛ፣ ትዕቢተኛ፣ ጠበኛ ወይም ራስ ወዳድ የሆኑ ሰዎችን ያጠቃልላል።  እነዚህን ባህሪያት በራሳችን እና በሌሎች እንዴት መለየት እንዳለብን እና ራሳችንን ከእነሱ እንዴት ማራቅ እንዳለብን ያስተምረናል። #ሁለት #ስሜታዊነትህን_ተቆጣጠር ስሜታችን ምን ያህል በጥልቅ እንደሚገዛን እና ውሳኔዎቻችንን እና ድርጊቶቻችንን እንዴት እንደሚነካ አናውቅም። ምክንያታዊነትን በማዳበር እነዚህን ስሜታዊ ተፅእኖዎች እንዴት መቋቋም እንደምንችል ማወቅ የግድ ይለናል። እራሳችንን ጠንቅቆ ማወቅ፣ ስሜቶቻችንን ከሥሮቻቸው መፈተሽ፣ የምላሽ ጊዜያችንን ማዘግየት፣ የአስተሳሰብ እና የስሜታዊነት ሚዛንን ማግኘትን የመሳሰሉ ስልቶችንም ሮበርት ግሪን በመጽሐፉ ይጠቁመናል። #ሶስት #ከጓደኞችህ_ጋር_አብረህ_ወደ_ገደል_አትግባ ከሌሎች ጋር ለመስማማትና ብቻችንን ላለመሆን ብለን የሌሎችን አስተያየት ወይም ግምት ከልክ በላይ እንዳንቀበል ያስጠነቅቀናል።  ይህ ግለሰባዊ አቅማችንን እንድናጣ እና ለቡድን አስተሳሰብ እንድንጋለጥ ሊያደርገን ይችላል። #አራት #ሳታቋርጥ_የተሻለ_ነገርን_ፈልግ ባለን ነገር እንዳንረካ እና ሌላ ቦታ ያለን የበለጠ ደስታን የሚሰጥ ነገር እንድንፈልግ ይገፋናል። ከመጠን በላይ የሆነ ምሬትም ወደ ብስጭት፣ ጭንቀት፣ መሰላቸት ወይም ሱስ እንደሚመራን፣ ከዚህ ይልቅም እስካሁን ያገኘነውን በምስጋና ተቀብለን፣  ራሳችንን በማሻሻል ላይ ማተኮር እንዳለብን ያሳየናል። #አምስት #በሰዎች_ጭምብል_ስር_ምን_እንዳለ_ተመልከት ሮበርት ግሪን፣ ሰዎች ብዙውን ጊዜ እውነተኛ ሀሳባቸውን እና ስሜታቸውን ከራስ መተማመናቸውና ከአካላዊ ውበታቸው ስር  እንዴት እንደሚደብቁ ያሳየናል።  በሌሎች ቃላት እና ድርጊቶች ውስጥ ያሉ የማታለል ምልክቶችን እንዴት መለየት እንደሚቻል ያብራራልናል። እንዲሁም በሰዎች ፊት ሀቀኝነታችንን እና ታማኝነታችንን ሳናጣ እንዴት መጫወት እንዳለብንም ያስረዳናል። #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ በቅርብ ቀን በገበያ ላይ ይውላል። 👉ሌሎች የሮበርት ግሪን ምርጥ የእንግሊዝኛ መጽሐፍት እጅግ በጥራት ታትመው በገበያ ላይ፦ 👇👇👇 #The_Laws_of_Human_Nature 📕📕📕
1 97811Loading...
02
Media files
1 9464Loading...
03
Classics Fiction , Philosophy and Self Help ORGINAL books ትንሽ ቅጂዎችን አስገብተናል ::
3 1418Loading...
04
የ ROBIN SHARMA በ 2024 ተጽፎ ለንባብ የበቃው መጽሐፍ ለሀገር ውስጥ ገበያ በቅርቡ ይገባል ::
3 4965Loading...
05
⭕️ የመጻሕፍት ወግ | አፍሮጋዳ “አፍሮጋዳ” የሌሊሳ ግርማ የወግ ስብስብ ድርሳን ነው። በይዘቱም ባሕላዊ፣ ኪነ ጥበባዊ፣ ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ይዳስሳል። ጸሐፊው ከዚህ ሥራው በፊት “የነፋስ ሕልም” የተሰኘ የአጫጭር ልብ ወለዶች ስብስብ አሳትሟል። በኋላም “መሬት - አየር - ሰማይ”፣ “የሰከረ እውነታ”፣ “እስቲ ሙዚቃ”፣ “ነጸብራቅ” እና “ይመስላል ዘላለም” የሚሉ የወግና የአጫጭር ልብ ወለድ መጻሕፍትን ለአንባቢያን አድርሷል። 📌 “የመጻሕፍት ወግ” ቆይታውን በሌሊሳ ግርማ “አፍሮጋዳ” ድርሳን ላይ አድርጓል። የቪዲዮው አድራሻ👇 ⭕️ https://youtu.be/MwBTJPMY0dc?si=pFSDz409J3U1ZjQN
5 7394Loading...
06
ስትሄድ የጠለሸው ገጿ ፈክቷል፡፡ ያከሰመው ሕይወቷ አብቧል፡፡ እንደአዲስ የታደሰችበትን ምክንያት ይረዳ ዘንድ ብዙ አልቆየም፡፡ የሸራረፈው ልቧን ይጠግንላት ዘንድ ፈጣሪ የላከላት ካሳ እንደሆነ አምናለች፡፡ ከድብልቅልቅ የኀዘን ስሜቱ ይወጣ ጊዜ ሳያገኝ ይድህበት የቀረውን እንጥፍጣፊ ጉልበቱን የሚያሟጥጥበት መርዶ ሰማ፡፡ ልትሞሸር ነው፡፡ እሱን ከልቧ አውጥታ ልታገባ ነው፡፡ ያጠፋውን ያርም ፣ ስህተቱን ያቀና እድል ይኖረው አጥብቆ ተመኘ፡፡ ፍቅርን አይመለከት በሀብት የታወረ የቤተሰቦቿን ማስፈራሪያ አይቀበል ዘንድ ወኔ ማጣቱ በቂ ምክንያት አይሆን ይሆናል፡፡ ለዛቻቸው እጅ መስጠቱ ፣ ፍቅሩን መሰዋቱ ዘላለም ይቀጣበት ዘንድ ሳይፈረድበት የሚታቀፈው ቅጣቱ ይሆን ይገባው ይሆናል፡፡ "ዛሬ ቅዳሜ አይደለም"
5 3346Loading...
07
እነዚህ ተወዳጅ በእንግሊዝኛ የተጻፉ መጻሕፍት አስገብተናል ::
5 64213Loading...
08
Media files
5 48315Loading...
09
Media files
5 29512Loading...
10
እነዚህ ቢዝነስ ላይ የሚያተኩሩ መጻሕፍት አሉን :: ከእያንዳንዳቸው አንድ አንድ ፍሬ ነው ያለን :: ለማዘዝ @abumame ያውሩን ::
10Loading...
11
ስለ “ፀሓይ ከጨለማዬ ምን አለሽ?” | “ከአመጿ ጀርባ” ደራሲ ኤደን ሀብታሙ — መግቢያ — ይሄ ዓመት የበርካታ ምርጥ መጻሕፍት ትሩፋት ይመስለኛል። ባለፉት ጥቂት ወራት ከታተሙት ውስጥ በተለያየ ቀናት (በአጉል መንገብገብ ይመስለኛል) ጀምሬ የወደድኳቸው፣ ያልጨረስኳቸውም አሉበት —በምስሉ ላይ ታገኙታላችሁ። የእሱባለው አበራ ንጉሤ ሁለተኛ ሥራው የሆነው  “ፀሓይ ከጨለማዬ ምን አለሽ?” በጣም ወድጄ ከጨረስኳቸው ውስጥ አንዱ ነው። እንደ አንድ ተራ አንባቢ የተሰማኝን ባካፍል ወደድኩ። — ማሕሌታዊ — ደራሲው፣ “ማሕሌታዊ” ብሎ ከቀየሰው አዲስ የአጻጻፍ ስልት ሥራውን እና ስልቱን ያስተዋወቀበት ምርጥ መጽሐፍ ነው። በበኩሌ ስልቱ አዲስ ይሁን ከዚህ በፊት የተሞከረ ሌላ ጉዳይ ቢሆንም.... እንደዜማ እየተንቆረቆረ የሚወርድ፣ ለመሰልቸት ቦታ የማይሰጥ ምርጥ “ልብ–ገብ” አካሄድ (ስልት) ነው።   የወደድኳቸው ነጥቦች፦ — ቋንቋው — ቋንቋው የሚቆረጠም የሚመስል፣ ክሽን ያለ፣ ሰከን ብሎም ሆነ ተግለብልቦ ለሚያነብ አንባቢ፣ ለዛ እና ውበቱን እንደጠበቀ የሚንቆረቆር ሥራ ነው። የቋንቋው ሀብት እና ከሌሎች ሥነ ቃሎች ጋር ያሰናሰለበት መንገድ ለሥራው የበሰለ እና ብዙ ሀብት ያቀፈ እንዲሆን አስችሎታል። — ዳራ — ትውፊታዊ፣ ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ ዳራዎችን ከአሁን ሁነቶች እና ልቦለዳዊ ፈጠራዎች ጋር አቆላልፎ እና አሳምሮ ማቅረቡ ሥራውን ከልቦለድ አወቃቀር ከፍ ባለ ፍልስፍና “እንዲኳል” አድርጎለታል። — ቅርጹ እና አወቃቀሩ — አዲስ ዓይነት፣ ውስን በሆኑ ገጸ ባህርያት እና መቼት ላይ አጠንጥኖ ነገር ግን በርካታ ሀሳባዊ፣ ቁሳዊ፣ ሰዋዊ እና መለኮታዊ ጉዳዮችን እራሱ በቀየሰው መንገድ እያሰገረ ይወስደናል። ልክ መንገዱን እንደምናውቅ ሁሉ አምነን እንከተለዋለን። (ለነገሩ ያለፍነውን፣ አሁን ያለንበት ወይም ከፊታችን ያለውን ኑሯችንን ስለሚያሳየን ዝምድናው ቅርባችን ነው።) — ጭብጥ — የጭብጡ አስኳል እና የደራሲው ታማኝነት እና ድፍረት፣ የታሪኩ ጭብጥ ጠጣር እና የየቀን ነባራዊ ህይወታችንን በጥልቀት የሚመረምር ቢሆንም ያረፈበትን የጨለምተኛ ጥላ፣ ፍጹም ሳይፈራ እንዲያውም በጥልቀትና በዝርዝር ያሳየናል። ጦርነት፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ምሬት፣ መታከት፣ ጭንቀት፣ መነጠል፣ ብቸኛነት፣ ፍርሀት፣ ሞት፣ ልሽቀት፣ ነውጥ... ያለምንም ማንገራገር እና መቀባባት ለዛ ባለው ቋንቋ አሳምሮ ማቅረቡ፣ ደራሲው ሊያስተላልፍ ለፈለገው ጭብጥና መንገድ ምን ያህል ታማኝ እና ደፋር እንደሆነ ያሳየናል። — ዲዛይኑ እና አርትዖት — እያንዳንዱ ውስጡ ያሉ የምዕራፍ ክፍሎች እና አወቃቀራቸው፣ ሙዚቃዊ ምልክቶች፣ የታሪክ አንጓዎች እና አርትዖቱ ልቅም ተደርጎ እንደተሠራ ያስታውቃል። — ቢሆን ብዬ የተመኘሁት / ምኞቴ — ትንሽ ተስፋ፣ ትንሽ ብርሀን፣ ትንሽ.... የአዲስ ህይወት ህልም... ቢኖር አንባቢ በእውነታውም፣ በፈጠራውም ዓለም ደጋግሞ ከመጭለም አውጥቶ ... ትንሽ ተስፋ ይሰጥ ነበር ብዬ ተመኝቻለሁ። — ጉዳዬን ስጠቀልል —  በበኩሌ “ፀሓይ ከጭለማዬ ምን አለሽ?” ን በጣም ወድጄዋለሁ። ካላነበባችሁት አያምልጣችሁ። ምስጋናዬ ለእሱባለው አበራ ንጉሤ🙏🙏🙏!
5 4338Loading...
12
⭕️ የመጻሕፍት ወግ | ሰምና ወርቁ ተሰማ እሸቴ “ሰምና ወርቁ ተሰማ እሸቴ” ነጋድራስ ተሰማ እሸቴ የግል እና የዘመናቸውን ታሪክ በሰምና ወርቅ የሰነዱበት ድርሳን ነው። መጽሐፉ በልጃቸው ይድነቃቸው ተሰማ አሰናኝነት፣ በልጅ ልጃቸው ታደለ ይድነቃቸው አሳታሚነት ለሕትመት የበቃና ትውልድ ያስተሳሰረ ነው። 📌 “የመጻሕፍት ወግ” ቆይታውን በ“ሰምና ወርቁ ተሰማ እሸቴ” ድርሳን ላይ አድርጓል። የቪዲዮው አድራሻ ይኸው 👇 ⭕️ https://youtu.be/weIWvI5m5Ic?si=wLNOs9j_no9MkOUf
6 4183Loading...
#ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ በቅርብ ቀን 👉5ት ድንቅ ትምህርቶችን እነሆ ለቅምሻ፦ The Laws of Human Nature የተሰኘው የሮበርት ግሪን ድንቅ መጽሐፍ #ሰውና_ተፈጥሮው በሚል ርእስ በቅርብ ቀን በገበያ ላይ ይውላል።ታዋቂውን 48 Laws of POWER የተሰኘውን መጽሐፍ 48ቱ የኃያልነት ሕጎችን በሚል በተረጎመችው #ሃኒም_ኤልያስ የተተረጎመ ሲሆን፣ ልክ እንደ #የኃያልነት_ሕጎች_መጽሐፍ ጥፍጥ ብሎ ከተዘጋጀው #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ ላይ ለቅምሻ 5ቱን ድንቅ ትምህርቶች እነሆ ብለናል፦ #አንድ #መርዛማ_ሰዎችን_አስወግድ ከመርዛማ ሰዎች ጋር አብዝተን የምንገናኝ ከሆነ በአካልም ሆነ በአእምሮ ሊጎዱን ይችላሉ ይለናል። እነዚህ ከልክ ያለፈ ትችት የሚሰጡ፣ ምቀኛ፣ ትዕቢተኛ፣ ጠበኛ ወይም ራስ ወዳድ የሆኑ ሰዎችን ያጠቃልላል።  እነዚህን ባህሪያት በራሳችን እና በሌሎች እንዴት መለየት እንዳለብን እና ራሳችንን ከእነሱ እንዴት ማራቅ እንዳለብን ያስተምረናል። #ሁለት #ስሜታዊነትህን_ተቆጣጠር ስሜታችን ምን ያህል በጥልቅ እንደሚገዛን እና ውሳኔዎቻችንን እና ድርጊቶቻችንን እንዴት እንደሚነካ አናውቅም። ምክንያታዊነትን በማዳበር እነዚህን ስሜታዊ ተፅእኖዎች እንዴት መቋቋም እንደምንችል ማወቅ የግድ ይለናል። እራሳችንን ጠንቅቆ ማወቅ፣ ስሜቶቻችንን ከሥሮቻቸው መፈተሽ፣ የምላሽ ጊዜያችንን ማዘግየት፣ የአስተሳሰብ እና የስሜታዊነት ሚዛንን ማግኘትን የመሳሰሉ ስልቶችንም ሮበርት ግሪን በመጽሐፉ ይጠቁመናል። #ሶስት #ከጓደኞችህ_ጋር_አብረህ_ወደ_ገደል_አትግባ ከሌሎች ጋር ለመስማማትና ብቻችንን ላለመሆን ብለን የሌሎችን አስተያየት ወይም ግምት ከልክ በላይ እንዳንቀበል ያስጠነቅቀናል።  ይህ ግለሰባዊ አቅማችንን እንድናጣ እና ለቡድን አስተሳሰብ እንድንጋለጥ ሊያደርገን ይችላል። #አራት #ሳታቋርጥ_የተሻለ_ነገርን_ፈልግ ባለን ነገር እንዳንረካ እና ሌላ ቦታ ያለን የበለጠ ደስታን የሚሰጥ ነገር እንድንፈልግ ይገፋናል። ከመጠን በላይ የሆነ ምሬትም ወደ ብስጭት፣ ጭንቀት፣ መሰላቸት ወይም ሱስ እንደሚመራን፣ ከዚህ ይልቅም እስካሁን ያገኘነውን በምስጋና ተቀብለን፣  ራሳችንን በማሻሻል ላይ ማተኮር እንዳለብን ያሳየናል። #አምስት #በሰዎች_ጭምብል_ስር_ምን_እንዳለ_ተመልከት ሮበርት ግሪን፣ ሰዎች ብዙውን ጊዜ እውነተኛ ሀሳባቸውን እና ስሜታቸውን ከራስ መተማመናቸውና ከአካላዊ ውበታቸው ስር  እንዴት እንደሚደብቁ ያሳየናል።  በሌሎች ቃላት እና ድርጊቶች ውስጥ ያሉ የማታለል ምልክቶችን እንዴት መለየት እንደሚቻል ያብራራልናል። እንዲሁም በሰዎች ፊት ሀቀኝነታችንን እና ታማኝነታችንን ሳናጣ እንዴት መጫወት እንዳለብንም ያስረዳናል። #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ በቅርብ ቀን በገበያ ላይ ይውላል። 👉ሌሎች የሮበርት ግሪን ምርጥ የእንግሊዝኛ መጽሐፍት እጅግ በጥራት ታትመው በገበያ ላይ፦ 👇👇👇 #The_Laws_of_Human_Nature 📕📕📕
Mostrar todo...
👍 6🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
Classics Fiction , Philosophy and Self Help ORGINAL books ትንሽ ቅጂዎችን አስገብተናል ::
Mostrar todo...
👍 6 4
Photo unavailableShow in Telegram
የ ROBIN SHARMA በ 2024 ተጽፎ ለንባብ የበቃው መጽሐፍ ለሀገር ውስጥ ገበያ በቅርቡ ይገባል ::
Mostrar todo...
10👌 1
Repost from Esubalew Abera N.
Photo unavailableShow in Telegram
⭕️ የመጻሕፍት ወግ | አፍሮጋዳ “አፍሮጋዳ” የሌሊሳ ግርማ የወግ ስብስብ ድርሳን ነው። በይዘቱም ባሕላዊ፣ ኪነ ጥበባዊ፣ ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ይዳስሳል። ጸሐፊው ከዚህ ሥራው በፊት “የነፋስ ሕልም” የተሰኘ የአጫጭር ልብ ወለዶች ስብስብ አሳትሟል። በኋላም “መሬት - አየር - ሰማይ”፣ “የሰከረ እውነታ”፣ “እስቲ ሙዚቃ”፣ “ነጸብራቅ” እና “ይመስላል ዘላለም” የሚሉ የወግና የአጫጭር ልብ ወለድ መጻሕፍትን ለአንባቢያን አድርሷል። 📌 “የመጻሕፍት ወግ” ቆይታውን በሌሊሳ ግርማ “አፍሮጋዳ” ድርሳን ላይ አድርጓል። የቪዲዮው አድራሻ👇 ⭕️ https://youtu.be/MwBTJPMY0dc?si=pFSDz409J3U1ZjQN
Mostrar todo...
👍 9 6🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ስትሄድ የጠለሸው ገጿ ፈክቷል፡፡ ያከሰመው ሕይወቷ አብቧል፡፡ እንደአዲስ የታደሰችበትን ምክንያት ይረዳ ዘንድ ብዙ አልቆየም፡፡ የሸራረፈው ልቧን ይጠግንላት ዘንድ ፈጣሪ የላከላት ካሳ እንደሆነ አምናለች፡፡ ከድብልቅልቅ የኀዘን ስሜቱ ይወጣ ጊዜ ሳያገኝ ይድህበት የቀረውን እንጥፍጣፊ ጉልበቱን የሚያሟጥጥበት መርዶ ሰማ፡፡ ልትሞሸር ነው፡፡ እሱን ከልቧ አውጥታ ልታገባ ነው፡፡ ያጠፋውን ያርም ፣ ስህተቱን ያቀና እድል ይኖረው አጥብቆ ተመኘ፡፡ ፍቅርን አይመለከት በሀብት የታወረ የቤተሰቦቿን ማስፈራሪያ አይቀበል ዘንድ ወኔ ማጣቱ በቂ ምክንያት አይሆን ይሆናል፡፡ ለዛቻቸው እጅ መስጠቱ ፣ ፍቅሩን መሰዋቱ ዘላለም ይቀጣበት ዘንድ ሳይፈረድበት የሚታቀፈው ቅጣቱ ይሆን ይገባው ይሆናል፡፡ "ዛሬ ቅዳሜ አይደለም"
Mostrar todo...
👍 17🥰 2
እነዚህ ተወዳጅ በእንግሊዝኛ የተጻፉ መጻሕፍት አስገብተናል ::
Mostrar todo...
21👍 3
👍 1🔥 1
5👍 3👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
እነዚህ ቢዝነስ ላይ የሚያተኩሩ መጻሕፍት አሉን :: ከእያንዳንዳቸው አንድ አንድ ፍሬ ነው ያለን :: ለማዘዝ @abumame ያውሩን ::
Mostrar todo...