es
Feedback
የድሮ የፉርቃን መስጂድ ደርሶች ቻናል

የድሮ የፉርቃን መስጂድ ደርሶች ቻናል

Ir al canal en Telegram

📮 ይህ አዲስ አበባ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር በሚገኘው በታላቁ ፉርቃን መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው። 🔗 https://tekegram.me/furqanders

Mostrar más
1 938
Suscriptores
+124 horas
-17 días
-2030 días
Archivo de publicaciones
ሰበር ሰበር ሰበር ሳዑዲ ላይ ጨረቃ ስለ ታየች ነገ ዙልሂጃ አንድ ነው! 📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20583
ሰበር     ሰበር           ሰበር ሳዑዲ ላይ ጨረቃ ስለ ታየች ነገ ዙልሂጃ አንድ ነው! 📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20583

💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከአንዋር መስጂድ። 🏡 ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel። 🎙️ በኡስታዝ አቡበክ
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከአንዋር መስጂድ። 🏡 ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel። 🎙️ በኡስታዝ አቡበክር ዐብዱረህማን ቢን ሸምስ  አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 1:20 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ሱና መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel። 🎙️ በሸይኽ አቡል
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ሱና መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel። 🎙️ በሸይኽ አቡል የማን አድናን ቢን ሁሴን አል-መስቀሪ አላህ ይጠብቃቸው። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 1:20 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

🤌 ተጀምሯል ተርሂብ ⤵️⤵️ 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዩሱፍ ሀቢብ አላህ ይጠብቀው። 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

✍ بسم الله الرحمن الرحيم 💥 ታላቅ ልዩና ደማቅ የእጅትማዕ እና የሙሓደራ ፕሮግራም በታላቋ ሱናህ መርከዝ ቂልጦ-ጎሞሮ 👉ታላቅ ብስራት ለየት ያለ በጣም በናፍቆትና በጉጉት ሚጠበቀው የ
✍ بسم الله الرحمن الرحيم 💥 ታላቅ ልዩና ደማቅ የእጅትማዕ እና የሙሓደራ ፕሮግራም በታላቋ ሱናህ መርከዝ ቂልጦ-ጎሞሮ   👉ታላቅ ብስራት ለየት ያለ በጣም በናፍቆትና በጉጉት ሚጠበቀው የአህለ አስ ሱና ወልጀማዓ ኢጅቲማዕ የዝያራ እና የሙሓደራ ፕሮግራም በታላቁ መርከዝ አስ ሱናህ ቂልጦ ጎሞሮ ላይ ቀጠሮ ተወስኖ ተቆርጦ አልቆዋል!! ✅ በአለህ ፍቃድ ሸዋል አስራ ሰባት [17] ዕለተ ዕሁድ መጋቢት 27/07/2018 E.C              🚧 ትላልቅ ኡስታዞች መሻይኾች ዱዓቶችና አስተማሪዎች ከተለያዩ ቦታዎች ለዳዕዋ ሚመጡበት ኢጅቲማዕ ነው። 🗳 አላህ ባገራላቸው ሁሉም መሻይኾች ዱዓቶች የሚካፈሉበት ስለሆነ የቻለ ሰው በጊዜ ተገኝቶ እንዲጠቀም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን !! ⏱ፕሮግራሙ ዕለተ እሁድ ከፈጅር ጀምሮ እስከ አስር ይቀጥላል ። 📮ዳዕዋው ጥሪው ኢንሻ አላህ ሁሉንም ሙስሊሞች ወንዶችንም ይሁን ከመሕረማቸው ጋር የሚመጡ ሴቶችንም ያካትታል!! 📮 ይህ ጥሪ የደረሳችሁ የሱና ወዳጆች በሙሉ በተባለው ቀንና ሰዐት ተገኝታችሁ የዚህ ታሪካዊ ቀን ተቋዳሽና ተሳታፊ እንድትሆኑ የአክብሮት ጥሪያችንን ከወዲሁ እናስተላልፋለን።    🕌 መርከዝ አስ_ሱናህ ቂልጦ ጎሞሮ የሰለፊዮች የአይን ማረፊያ። 📤 الدال على الخير كفاعله. 📤 የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ:: ሸዋል አስራ ሰባት ዕለተ እሁድ       📆መጋቢት 27 /2018 E.C               ቂልጦ_ጎሞሮ እንገናኝ!! 🔗 https://t.me/+UhQFsq-4FgB00672

✴️🌙 ሰበር ዜና ... ሰበር ዜና ⤵️ ✴️ 🌙 ...*‏عاجل: ‏رؤية هلال رمضان في تمير.. ‏وغدا الأربعاء أول أيام رمضان بالسعودية . 📮 ሱዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች አላህ ካለ ነገ እሮብ የረመዷን ፆም ጅማሬ ይሆናል። 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

ሰበር‼️ ሰበር‼️ ሰበር‼️ 💭 ስለ ፆም ⤵️ 🌙 ጨረቃ ከታየች ዛሬ የተራዊህ ወይም የለይል ሰላት የሚሰገድ ይሆናል ካልታየች ግን ነገ ማታ ይሆናል ማለት ነው። 🤝 አላህ ካለ እንደተለመደው ዛሬ
ሰበር‼️ ሰበር‼️ ሰበር‼️ 💭 ስለ ፆም ⤵️ 🌙 ጨረቃ ከታየች ዛሬ የተራዊህ ወይም የለይል ሰላት የሚሰገድ ይሆናል ካልታየች ግን ነገ ማታ ይሆናል ማለት ነው። 🤝 አላህ ካለ እንደተለመደው ዛሬ ከ12:00 ሰአት በኋላ ጀምረን የምናሳውቃችሁ ይሆናልና ጠብቁን💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

. 📮 እንዳያመልጣችሁ 📮 🚧 ሙሀደራው እንደቀጠለ ነው 🚧 🎙️ ከዙሁር ሰላት በኋላ ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ጀምሯል። Play ▶️ ────◉ 1:25 PM 👇ሙሓደራውን ለማዳመጥ👇 📎
.     📮 እንዳያመልጣችሁ 📮 🚧 ሙሀደራው እንደቀጠለ ነው 🚧 🎙️ ከዙሁር ሰላት በኋላ ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ጀምሯል። Play ▶️ ────◉ 1:25 PM 👇ሙሓደራውን ለማዳመጥ👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream የወልቂጤው ቻናል ⤵️ 🔗 https://t.me/Selefy

🚨 « ተ...ጀ...መ...ረ » 🚨 • LIVE STREAM - በቀጥታ ስርጭት ⇆ㅤ◁ㅤ ❚❚ㅤ ▷ㅤ↻ ✅ በወልቂጤ ከተማ ሱናህ መስጂድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ልዩና ማራኪ የዳዕዋ እና የኢጅቲማዕ ፕሮ
🚨 « ተ...ጀ...መ...ረ » 🚨 • LIVE STREAM - በቀጥታ ስርጭት          ⇆ㅤ◁ㅤ ❚❚ㅤ ▷ㅤ↻ ✅ በወልቂጤ ከተማ ሱናህ መስጂድ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ልዩና ማራኪ የዳዕዋ እና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም... 🚨🚨 «እነሆ በይፋ ተጀምሯል!!» 🚨🚨 ➣ በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ  ↴↴↴ 🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream ➣ ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት↴↴↴ 🔗 @Islamic_questionbot የወልቂጤው ቻናል ⤵️ 🔗 https://t.me/Selefy 🔗 https://t.me/Selefy

💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ ረመዷንን እንዴት እንቀበለው? 💐 በሚል ርዕስልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት... 🏡 ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Chann
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ ረመዷንን እንዴት እንቀበለው? 💐 በሚል ርዕስልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት... 🏡 ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel። 🎙️ በኡስታስ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 3:00 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream

🚎 የወልቂጤው ፕሮግራም እና አካሄድ በተመለከተ..... 💫ከአዲስ አበባ መሄድ የምትፈልጉ ወንድሞች እና መሕረም ያላችሁ እህቶች ዓለም ባንክ ፉርቃን መስጂድ፣   ፉሪ መስጂድ አል_ኑር እና በሌሎችም መስጂዶች ምዝገባ ተጀምሯል!! 💫ዋናው ፕሮግራም የሚሆነው እሁድ የካቲት_8 ቢሆንም ከቅዳሜ ጀምሮ የተለያዩ ፕሮግራሞች ስለ ሚኖሩ አስቀድማችሁ መምጣት ትችላላችሁ!! 💫ቦታው በእንግዳ ተቀባይነት ግንባር ቀደም ተጠቃሹ ወልቂጤ ከተማ እንደመሆኑ በአላህ ፍቃድ ለሁሉም የሚበቃ የሻይ_ቡና እና የምሳ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። ከእርሶ የሚጠበቀው ተገኝቶ የፕሮግራሙ ተሳታፊ መሆን ብቻ ነው!! 💫ለወንዶችም ለሴቶችም ማረፊያ በቂ የሆነ ቦታ በመኖሩ መገኘት የሚችል ሁሉ ተገኝቶ እንዲሳተፍ በድጋሚ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን!! 🗓እሁድ የካቲት_8 🛣ወልቂጤ ሰላም በር ቀበሌ ጤና መንደር 🕌አዲሱ መስጂድ (መስጂድ አስ_ሱናህ) 🕰ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ላይ ፕሮግራሙ ይጀመራል!! 💻አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!! https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/19882

ልዩ የረመዷን ቅበላ እና የመስጂድ መክፈቻ ፕሮግራም!! የፊታችን እሁድ የካቲት_8 .......    የሁል ጊዜ ተወዳጅ እና ውቧ: ከመዲናችን አዲስ አበባ በቅርብ ርቀት በምትገኘዋ ወልቂጤ ከተማ የማይቀርበት ልዩ እና አጓጊ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። 🛣በመሃል ወልቂጤ.......     የነብያቶች ሁሉ ተልዕኮ የሆነው የእስልምና አስተምህሮ ለማስፋት ደከመን ሰለቸን የማያውቁ ልጆቿ ሰርተው ያጠናቀቁት ውብ መስጂድ በረመዷን ዋዜማ ከፍተው ከክትፎ የሚጣፍጠው ዳዕዋ ለመጀመር ቀን ቆርጠው ጥሪው የደረሰው ሁሉ እንዲገኝ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል!! ሀቢቢ.........     "ኑና ስሩ ወይም ድከሙ" አልተባልንም; ደክመው ሰርተው ያጠናቀቁት መስጂድ አገልግሎቱን ለማስጀመር "ኑና ደስታችን ተካፈሉ" ነው ያሉን። ☝️በአላህ ፍቃድ.........     ሁላችንም ተገኝተን፤ መስጂዱን ከፍተን፤ ከዳዕዋው ተጎንጭተን፤ ከክትፎው ቀምሰን፤ በሙሉ ልብ ወደ ረመዷናችን እንቀጣጫለን!! 🗓እሁድ የካቲት_8 🛣ወልቂጤ ሰላም በር ቀበሌ ጤና መንደር 🕌አዲሱ መስጂድ (መስጂድ አስ_ሱናህ) 🕰ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ላይ ፕሮግራሙ ይጀመራል!! 💻አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!! https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

💥ታላቅ፣ልዩና ደማቅ የኢጅቲማዕ ና የሙሐደራ ፕሮግራም! በረመዷን ዋዜማ ልቦች የወንጀል ሸክማቸው አራግፈው፤ በዒማን ብርሐን ተውበው፤ ፊቶች ሁሉ ወደ ጌታቸው ተቀጣጭተው፤ እግሮች ሁሉ ወደ መስጂድ የ
💥ታላቅልዩና ደማቅ የኢጅቲማዕ ና የሙሐደራ ፕሮግራም! በረመዷን ዋዜማ  ልቦች የወንጀል ሸክማቸው አራግፈው፤ በዒማን ብርሐን ተውበው፤ ፊቶች ሁሉ ወደ ጌታቸው ተቀጣጭተው፤ እግሮች ሁሉ ወደ መስጂድ የሚያመሩበት፤ የዕዝነቱ ወር ለመቀበል; ተወዳጅ እና ውቧ ወልቂጤ.  👉ሱና መስጂዴን ዘይራችሁና መርቃችሁ ለረመዷን እንግዶቼን ፏ አድርጌ እቀበል ዘንዳ በሙሐደራና በዚያራ አሸብርቁብኝ ብላለች።    👌ልዩ የዳዕዋና ኢጅቲማዕ ከማራኪ የረመዷን ቅበላና ከማይረሳ ትዝታ ጋ ለመካፈል⤵️ የሚመጣው ዕሁድ ሳምንት የካቲት ስምንት በውቧ ወልቂጤ እምብርት ያረፈችው የተውሒድ መፍለቂያና የሱና መድመቂያ የሆነችው፦  መስጂደ -ሱና ለሰማ ላነበበ ሁሉ የአክብሮት ጥሪዋ ታስተላልፋለች። 👉ከአላህ እገዛ እና ፍቃድ ቀጥሎ በልበ ሸጋ፤ በበሳልና በክንደ ብርቱ ወንድሞች ጥረት ተገንብታ የተጠናቀቀችው የወልቂጤዋ መስጂድ [መስጂድ-ሱና] ከላይ በተጠቀሰው ቀን በይፋ ተከፍታ ለመላው ሙስሊም ማሕበረሰብ ከዚህ ቀደም ታደርግ እንደነበረው በተሻለና በተጠናከረ መልኩ ለመስጠት ወገቧን አስራ ተዘጋጅታለች። 👉ይህንን ጥሪ የደረሳችሁ የሱና ወዳጆች በሙሉ.    በተባለው ቀንና ሰዐት ተገኝታችሁ የዚህ ታሪካዊ ቀን ተቋዳሽና ተሳታፊ እንድትሆኑ የአክብሮት ጥሪያችንን ከወዲሁ እናስተላልፋለን። ቀን፦ የካቲት 8 2018 E.C ቦታ፦ መስጂድ አስ_ሱናህ [ወልቂጤ ] ሰዐት ፦ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ ፕሮግራሙ በይፋ ይጀመራል!! በአላህ ፍቃድ...     👉መስጂዳችን ላይ ተገናኝተን፤ ልቦች አርጥበው ኢማን የሚጨምሩ ዳዕዋዎች አድምጠን በታደሰ ኢማን በለሰለሰ ልብ ረመዷናችን እንቀበላለን!! 💥የካቲት8 የሁላችንም ውሎ ወልቂጤ ነው!! ወልቂጤ. ወልቂጤ.ወልቂጤ ሱና መስጂድhttps://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/19847

🌟⭐💥 እንተዋወስ 💥⭐🌟 ⌛ እነሆ ዛሬ [ቅዳሜ] ሻዕባን 12 ነው። 🗓️ ይህ ማለት ደግሞ የተከበረው የረመዷን ወር ሊገባ 17 ወይም 18 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል ማለት ነው። 🖲️ በመሆኑም ከ
🌟⭐💥 እንተዋወስ 💥⭐🌟 ⌛ እነሆ ዛሬ [ቅዳሜ] ሻዕባን 12 ነው። 🗓️ ይህ ማለት ደግሞ የተከበረው የረመዷን ወር ሊገባ 17 ወይም 18 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል ማለት ነው። 🖲️ በመሆኑም ከባለፈው የረመዷን ፆም በህመም፣ በእርግዝና፣ በወሊድ ወይም በሌላ ምክንያት ቀዷ ያለብን ሰዎች ካለን በተቻለን ፍጥነት ቀዷችንን ጨርሰን ረመዷናችን መቀበል ይኖርብናል‼️ 💬 መልእክቱን ላልደረሳቸው አድርሱ! ♻️ t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

🌟⭐💥 እንተዋወስ 💥⭐🌟 ⌛ እነሆ ዛሬ [ቅዳሜ] ረጀብ 12 ነው። 🗓️ ይህ ማለት ደግሞ የተከበረው የረመዷን ወር ሊገባ 17 ወይም 18 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል ማለት ነው። 🖲️ በመሆኑም ከባ
🌟⭐💥 እንተዋወስ 💥⭐🌟 ⌛ እነሆ ዛሬ [ቅዳሜ] ረጀብ 12 ነው። 🗓️ ይህ ማለት ደግሞ የተከበረው የረመዷን ወር ሊገባ 17 ወይም 18 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል ማለት ነው። 🖲️ በመሆኑም ከባለፈው የረመዷን ፆም በህመም፣ በእርግዝና፣ በወሊድ ወይም በሌላ ምክንያት ቀዷ ያለብን ሰዎች ካለን በተቻለን ፍጥነት ቀዷችንን ጨርሰን ረመዷናችን መቀበል ይኖርብናል‼️ 💬 መልእክቱን ላልደረሳቸው አድርሱ! ♻️ t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

✍ በጣም አስቸኳይ አስቸኳይ አስቸኳይ!! ሁሉም መድረስ የሚችል ሁሉ ተገኝቶ ይሳተፍ; ያቺ የወንድሞች ወገብ ሰብራ የአካፋ ስል የሰበረችዋ ጉድጓድ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ከዐስር ሰላት በኋላ ትሞላለች!! የጉድጓዷ ተንከሲስነት እና የቦታው አስቸጋሪነት ታሳቢ በማድረግ: ሁላችሁም ተገኝታችሁ በአንድ ትንፋሽ ተሞልታ እንዲያበቃላት የተለመደው ትብብራችሁ ተጠይቃችኋል። ከዐስር በኋላ በፕሮጀክቱ ሜዳ እንገናኝ!! https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

📡ልዩ የቀጥታ ስርጭት ተጋባዥ ፕሮግራም !! በአል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ ዛሬ ምሽት በተወዳጅ ተጋባዥ እንግዳ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ከየመን ይኖረናል። በአላህ ፍቃድ በኢትዮ ሰአት አቆጣጠር ከ
📡ልዩ የቀጥታ ስርጭት ተጋባዥ ፕሮግራም !!   አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ ዛሬ ምሽት በተወዳጅ ተጋባዥ እንግዳ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ከየመን ይኖረናል።   በአላህ ፍቃድ በኢትዮ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ላይ በአል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ ኦፊሻል ቻናል ሁላችሁም በጉጉት ትጠበቃላችሁ!! 🎤ታላቁ እና ተወዳጁ ሸይኽ⤵️ 👉አቡል የማን ዓድናን ቢን ሑሰይን አል_መስቀሪ የቻናላችን የክብር እንግዳ ሆነው ያመሻሉ። 🇪🇹በኢትዮ ሰዓት አቆጣጠር   ምሽት 3:00 ሰዓት ሲል ፕሮግራሙ ይጀመራል!! //   إعلان عاجل //   إعلان عاجل//   إعلان عاجل 📮💎  بشرى سارة 💎📮 ستكون محاضرة على البث المباشر لفضيلة الشيخ أبي اليمان عدنان  بن حسين المصقري حفظه الله تعلى.    🗓 بتاريخ ليلة الإثنين بعد العشاء  الموافق (٨/رجب/١٤٤٧هـ) بإذن الله تعالى. 👈فاحرصوا على الحضور على المباشرة  ودلوا غيركم فالدال على الخير كفاعله👉 💻 ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው "አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"             ነው!!⤵️⤵️ 📎 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio 📎 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

✍ አስቸኳይ!! አስቸኳይ!! አስቸኳይ!! 🕌ፉርቃን ስራ ተጀምሯል!! የሰማችሁ ወደ ያልሰሙት ጋ በመደዋወል ሁላችሁም አሁኑኑ ወደ ፉርቃን ፍጠኑ። ዕወቅ........ ፉርቃን ሳይሆን ጀነትህን ነው የም
+3
✍     አስቸኳይ!!  አስቸኳይ!!  አስቸኳይ!! 🕌ፉርቃን ስራ ተጀምሯል!!   የሰማችሁ ወደ ያልሰሙት ጋ በመደዋወል ሁላችሁም አሁኑኑ ወደ ፉርቃን ፍጠኑ። ዕወቅ........    ፉርቃን ሳይሆን ጀነትህን ነው የምትገነባው!! ዝርዝር ምክንያቶችሁ ሁሉ ጣልና......   ሰዎች የጀነት ቤታቸው እየገነቡ ነውና አንተም ዕድልህን ተጠቀምበት። ተነስ..... ተነስ..... ተነስ!! https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

✅ልዩ ✅ ልዩ ✅ልዩ 👌ልዩ የኢጅቲማዕ እና የሙሓደራ ፕሮግራም!! 📮ነገ ዕለተ ጁሙዐ (ሕዳር26) ከመግሪብ-ዒሻ በዓይነቱ እና በአቀራረቡ ለየት ያለ ልዩ የኢጅቲማዕ እና የሙሓደራ ፕሮግራም በመስጂድ
ልዩ                  ✅ ልዩ             ✅ልዩ    👌ልዩ የኢጅቲማዕ እና የሙሓደራ ፕሮግራም!!   📮ነገ ዕለተ ጁሙዐ (ሕዳር26) ከመግሪብ-ዒሻ  በዓይነቱ እና በአቀራረቡ ለየት ያለ ልዩ የኢጅቲማዕ እና የሙሓደራ ፕሮግራም በመስጂድ አል_ፉርቃን።   በዚህ ተጠባቂና አጓጊ ፕሮግራም የተለያዩ ተወዳጅ እና ተናፋቂ  የሆኑ ዱዐቶች ተቀያይረው በመግባት የተለያዩ ምክሮች እና መልዕክቶች ያስተላልፋሉ። ✅ስለዚህ አዲስ አበባ ውስጥ የምትገኙ ሰለፍዮች  በሙሉ ይህንን ልዩ እና ማራኪ የሆነ ፕሮግራም ላይ በአካል ተገኝታችሁ እንድትሳተፉ ከወዲሁ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን። ⁉️ያስተውሉ.......  የነገው የፉርቃን ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ ከመግሪብ እስከ ዒሻ በሌሎች መስጂዶች የሚሰጡ የደርስ ፕሮግራሞች አይኖሩም። 🗓ጁሙዐ 🧭ከመግሪብ_ዒሻ 🕌መስጂድ አል_ፉርቃን      ⛔️በዚህ ፕሮግራም ላይ አደለም መቅረት ማርፈድ በራሱ ያስቆጫል!! 💻አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!! 📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio 📩ሀሳብና አስተያየት👇 @Al_Furqan_Islamic_Studio_bot

💥 ተጀመረ 💥 ተጀመረ 💥 ተጀመረ 💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ። 📡ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel በኩል። 🎙️ በሸይኽ አቡ ዐብዱሰላም ሀሰን ቢን ቃሲም አረይሚ አላህ ይጠብቃቸው። 🚧ቶሎ     🚧ገባ   🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 1:30 AM 👇 ሙሐደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream