ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜
Ir al canal en Telegram
በዚህ ቻናል 👇👇👇 => አስቂኝ ኮሜንቶች => Meme => አስቂኝ Video #Join & #Share ለተጨማሪ አገልግሎት ለ comment croos => @Bro_4_u Admin x Creater ✨✨=> @in_box_me
Mostrar más4 283
Suscriptores
Sin datos24 horas
+337 días
+20530 días
Archivo de publicaciones
4 283
እሷ:- ወንዶች እኮ እራት ስለጋበዙ ብቻ መንደባለል የሚያምራቸው አህዮች ናቸው
እሱ :- እና የማሪያም ዝክር መሰለሽ በልተሽ የምቴጅው😂
4 283
አንዱ ለመኪናው 🚗 የዝናብ መጥረጊያ አስቀይሮ ከናዝሬት ሸገር መጣ "ምነው ይባላል"...
:
እዚህ ዝናብ🌧 ስላለ ልሞክረው ብዬ ነው
4 283
አንዱ የቸከሱ ስም ሀና ነው
መጀመርያ አካባቢ "ሀኒዬ" እያለ ነበር የሚጠራት
ከተጋቡ ቡሀላስ "ሀይና"ብሎ መጥራት ቢጀምርስ
😂😂😂
ምንያህል ብታማረው ነው ግን 🙄
ለማንኛውም ሴት ልጅ ሀይና አይባልም
4 283
ሰላም ሰላም ✋
ይህንን Chanel join በማለት
የ ተለለያዩ የ Air drop አይነቶች
-> Code Hamster key
-> Daily combo Hamster
-> Daily cipher Hamster
-> code Tap swap
እና የተለያዩ ሽልማትን የሚያሸልሙ ጨዋታዎችን join በማለት ያገኛሉ 🤜🤛
4 283
አንዷን ቀጥሪያት ከ5 ጓደኞቿ ጋር አልመጣችም...
.
.
#My_sister ቀደም ብለሽ ብትነግሪኝኮ ድንኳን ተክዬ ደግሼ እጠብቃችሁ ነበር😕
😂😂😂
4 283
Teacher Vs student
መምህር - ለሰው ልጅ በጣም የሚያስፈልገው ነገር ግን ሊያየውና ሊነካው የማይችለው ነገር ምንድን ነው ?
የዘጠናዎቹ ተማሪ፡ አየር😊
የአሁኖቹ ተማሪ ፡ wi-fi😊
