ch
Feedback
ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

前往频道在 Telegram

በዚህ ቻናል 👇👇👇 => አስቂኝ ኮሜንቶች => Meme => አስቂኝ Video #Join & #Share ለተጨማሪ አገልግሎት ለ comment croos => @Bro_4_u Admin x Creater ✨✨=> @in_box_me

显示更多
4 283
订阅者
无数据24 小时
+337
+20530
帖子存档
ወይኔ በዚ ሁኔታ
ወይኔ በዚ ሁኔታ

When he asks "ዶሮ መስራት ትችያለሽ?" : Replay with "አንተ መግዛት ትችላለህ"

ያማል😭😭😭
ያማል😭😭😭

እሷ:-  ወንዶች እኮ እራት ስለጋበዙ ብቻ መንደባለል የሚያምራቸው አህዮች ናቸው እሱ :-  እና የማሪያም ዝክር መሰለሽ በልተሽ የምቴጅው😂

የቤት ልጅ ነኝ ብላህ ሌሊት እያውደለደለች ስታገኛት ግቢያችሁ ሰፊ ነው ባክሽ  😁

#My_brother የቤት ልጅ ጠበስኩ ብለህ አትዝለል በአሁን ሰአት የቤት እንሰሳ እንጂ የቤት ልጅ የሚባል ነገር የለም🤷‍♂

አንዱ ለመኪናው 🚗 የዝናብ መጥረጊያ አስቀይሮ ከናዝሬት ሸገር መጣ "ምነው ይባላል"... : እዚህ ዝናብ🌧 ስላለ ልሞክረው ብዬ ነው

አስበው እዚ ምግብ ቤት ገብተህ ፓስታ እየበላህ Time end ሲልህ😫🤣😅

አንዱ የቸከሱ ስም ሀና ነው መጀመርያ አካባቢ "ሀኒዬ" እያለ ነበር የሚጠራት ከተጋቡ ቡሀላስ "ሀይና"ብሎ መጥራት ቢጀምርስ 😂😂😂 ምንያህል ብታማረው ነው ግን 🙄 ለማንኛውም ሴት ልጅ ሀይና አይባልም

Pls ቤተሰብ ቻናሉን join adrgu 🙏

ሰላም ሰላም ✋ ይህንን Chanel join በማለት የ ተለለያዩ የ Air drop አይነቶች -> Code Hamster key -> Daily combo Hamster -> Daily cipher Hamster -
ሰላም ሰላም ✋ ይህንን Chanel join በማለት የ ተለለያዩ የ Air drop አይነቶች -> Code Hamster key -> Daily combo Hamster -> Daily cipher Hamster -> code Tap swap እና የተለያዩ ሽልማትን የሚያሸልሙ ጨዋታዎችን join በማለት ያገኛሉ 🤜🤛

Hamster ምግብ ቤት😂😂 አረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው🙄🤦‍♂
+1
Hamster ምግብ ቤት😂😂 አረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው🙄🤦‍♂

ከመካኒክነት ነርስ የሆነው ጀለስ ሊያዋልድ ሲል..       #እስቲ_ኮፈኗን_ክፈቱት !

ሁሌ ኩስትር እያልክ ልክ እንደወታደር፣ መጠየቅ ፈርቼ ሥንቴ ጾሜን ልደር?! ፡              #አለች_አሉ 😜😜

ከበላቹ ከጠጣቹ ቦኋላ ሂሳብ እኔ ካልከፈልኩ ብላ የምታኮርፈውን ይስጣቹ ደህና አደራቹ

🤣🤣🤣
🤣🤣🤣

ቀበሌ ስራ ልትቀጠር ሄደህ " ምን የተለየ ችሎታ አለህ? " ሲሉህ... ለምሳ እንደወጣው አልመለስም 😆😂🤣

አንዷን ቀጥሪያት ከ5 ጓደኞቿ ጋር አልመጣችም... . . #My_sister ቀደም ብለሽ ብትነግሪኝኮ ድንኳን ተክዬ ደግሼ እጠብቃችሁ ነበር😕 😂😂😂

Teacher Vs student መምህር - ለሰው ልጅ በጣም የሚያስፈልገው ነገር ግን ሊያየውና ሊነካው የማይችለው ነገር ምንድን ነው ? የዘጠናዎቹ ተማሪ፡ አየር😊 የአሁኖቹ ተማሪ ፡ wi-fi😊