cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መዝሙረ ዳዊት

🔔🔔🔔 መዝሙረ-ዳዊት 🔔🔔🔔 የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት ይቀላቀሉ ☞ @mezmurochh ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት ☞ @Mezmuredawit_bot ላይ ያገኙናል

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
43 815
Suscriptores
+7124 horas
+7097 días
+1 55430 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ                    መልካም ዕድል!!!
10Loading...
02
◦ከትንሣኤ_እሁድ_በኋላ_ያሉ_ዕለታት_ስያሜ፡- ◦ሰኞ ማዕዶት_ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን፡፡ ◦ማክሰኞ ቶማስ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ፤ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡ ዮሐ. 20፡27-29 ◦ረቡዕ አልአዛር_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን፡፡ ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ፡ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን፡፡ ◦ሐሙስ አዳም_ሐሙስ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን፡፡ ◦አርብ ቅድስት_ቤተክርስቲያን_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና፡፡ ◦ቅዳሜ ቅዱሳት_አንስት_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል፡፡ ◦እሁድ ዳግም_ትንሣኤ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡ የተሣተውን ✍ ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት                               ✍     ✔ ❤️ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ለመቀላቀል   👇       ┏━━° •❈• ° ━━┓     💚 @mezmurochh 💚     💛 @mezmurochh 💛     ❤ @mezmurochh ♥       ┗━━° •❈• ° ━━┛
10Loading...
03
📌ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነበር ይላሉ ሙስሊሞች በተጨማሪ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ «እኔ ጌታ ነኝ አምልኩኝ አላለም ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዞዋል ይላሉ» እንግዲህ ለእያንዳንዱ ከሙስሊም ለሚመጣ ጥያቄ አጥጋቢ መልስ ለማግኘት ከፈለጉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ። የተበረዘው መፅሐፍ ቅዱስ ነው ወይ  ቁርአን ? አንድ ቅጂ ብቻ አለው ፍፁም ከፈጣሪ ነው ተብሎ በሙስሊሞች የሚታመነው ቁርአን በዚ በኛ ዘመን 4 ዓይነት ቅጂዎች አሉት.....READ MORE
2480Loading...
04
⛪️📚🙏 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖      ✝                      ይቀላቀሉን                    ✝
540Loading...
05
❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ                    መልካም ዕድል!!!
3950Loading...
06
🎚🙎‍♀👉🏾 ሴት በወር አበባዋ ጊዜ መጸለይ ትችላለች⁉️ 👉🏾 ግለ አውናን / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው ተክሊል ማግባት ይችላልን❔ 👉🏾 በሱባኤ ወቅት ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቢመታን ምን እናደርጋለን❓ 👉🏾 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን አጋንንት የትኛው ነው❓ 👉🏾 የሕልመ ሌሊት መፍትሔ ምንድን ነው⁉️ 👉🏾 ቁርባን ቆርበን ሕልመ ሌሊት እንዳይጸናወተን ምን ማድረግ አለብን⁉️ በእነዚህ ትምህርቶች ዙርያ እየተማማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እንዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን መስፈንጠርያ ይንኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░  𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░ ► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅                👏አዲስ ዝማሬ በይቱብ🔔         👇👇👇 https://youtu.be/tx7239g4beI https://youtu.be/tx7239g4beI https://youtu.be/tx7239g4beI            👆🏽🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔺‌‌👆🏽
1 2150Loading...
07
🤔 ስለ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ ❓ ሰለ ንስሐ ንስሐ እንዴት እንግባ ⁉️፡ ንስሐ በጾም መግባት ይቻላል⁉️ ሁለት የንስሐ አባት መያዝ የቻላል⁉️ ስለ ስርአተ ቤተክርስቲያን:ስለ ምስጢረ ቁርባን፡ መንፈሰዊ ምክር፡ታሪክ የየእለቱ ስንክሳር ፡ ❤️🧡💛💚💙💙💜💚💜💙💚💛ቆየት ያሉ ዝማሬዎች፡አዳዲስ ዝማሬዎች የመዝሙር ግጥሞች መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  የበገና ፡የክራር ፡የመሰንቆ  ትምህርት የሚሰጥበት ተከታታይ የሐዲስ ኪዳን ትምህርት የፈለጉት መጽሐፍ የሚያገኙበት የግዕዝ ትምህርት የሚሰጥበት የፈለጉት የሚጠይቁበትና ምላሽ  የሚያገኙበት ቻናል ነው። ለመቀላቀል ከስር Join የሚለውን ንኩት።                  👇👇👇          ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥          █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █                    ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢ 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን          👇👇👇              🔔      🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ 🤗ጉዟችን ወዴት ነው?🤗 ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️ 👳🏽‍♂  በመጋቤ ሐይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ ከታች ባለው ሊንክ ተጭነው ሰብስክራቭ ያድርጉ          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
1 3311Loading...
08
🛑እነሆ አዲስ ቻናል ይዘንሎት መጣን🛑 በማርያም ይህን ቻናል ሳይቀላቀሉ እንዳያልፉ ይደሰቱበታል መርጠን ለናንተ አቀረብንሎ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥          █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █                    ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
4050Loading...
09
❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ                    መልካም ዕድል!!!
4410Loading...
10
🛑እነሆ አዲስ ቻናል ይዘንሎት መጣን🛑 በማርያም ይህን ቻናል ሳይቀላቀሉ እንዳያልፉ ይደሰቱበታል መርጠን ለናንተ አቀረብንሎ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥          █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █                    ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
3030Loading...
11
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                                    ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
4490Loading...
12
📌 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? 📌 ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 📌 ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ 📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 📌 ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን 📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው እና የሌሎችንም ........... የዘማሪዎችው መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት 🔻🔻🔻                    👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
4111Loading...
13
📔መጽሐፈ ሄኖክ📔
2330Loading...
14
❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ                    መልካም ዕድል!!!
7640Loading...
15
🟢መናፍቃን ከሚያነሷቸው 3 ጥያቄዎች መካከል 1)የጌታችን እኔት የአዳም የውርስ ኃጢአት/ጥንተ አብሶ/አለባት። 2)የጌታችን እናት አልተነሳችም 3)እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው። 👉ለነዚህ ጥያቄዎች እና ለመሳሰሉት መልስ የሚያገኙበት ቻናል ነው።አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
4060Loading...
16
🟩🟨🟥በኢትዮጵያ ብቸኛው የኢ/ኦ/ተ/ቤ የቋሚ የጥያቄና መልስ የሚተላለፍበት ቻናል ሁሉም ሊቀላቀለው የሚገባ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ።
4340Loading...
17
⚪️#አንድ_ጥያቄ ●✥ ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው❓ ●✥
10Loading...
18
❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ                    መልካም ዕድል!!!
4470Loading...
19
Media files
3 2637Loading...
20
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ 🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔 ሊቀ-መዘምራን ዲ/ን ቴድሮስ ዮሴፍ ✧ እንደተናገረ ተነስቷል ✧ ✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|: 💚 @mezmurochh 💚 💛 @mezmurochh 💛 ❤ @mezmurochh ❤ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|: ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
2 73930Loading...
21
✞ እንደተናገረ ተነስቷል ህያውን ከሙታን መሀል ለምን ፈለጋችሁ ተነስቷል ጌታ ተነስቷል ይብዛ ሰላማችሁ ህያውን ከሙታን መሀል ለምን ፈለጋችሁ ተነስቷል ጌታ ተነስቷል ሰላም ለሁላችሁ እንደተናገረው በገሊላ ሳለ በኃጥያተኞች እጅ በእንጨት ተሰቀለ በሶስተኛውም ቀን ከሙታን ተነሳ ሞትን አሸንፎ የይሁዳ አንበሳ አዝ______ መግደላዊት ማርያም ወጣች በማለዳ ሽቶ ልትቀባው ከመቃብር ወርዳ የመቃብር መዝጊያው ድንጋይ ተንከባሏል ስጋው በዚያ የለም ኢየሱስ ተነስቷል አዝ_____ ነፍሴን የመለሰው ከአጥያት ጎዳና ጌታዬ ተወስዷል ስትል በእንባ ሆና ለምን ታለቅሻለሽ ሲላት የነበረው የአትክልት ጠባቂው አደለም ጌታ ነው አዝ____ የጌታን መነሳት አትጠራጠሩ ጴጥሮስም አትሂድ ወደ መቃብሩ ቅዠት መስሎ ዜናው ከቶ አይታያችሁ የሆነው ድንቅ ነው ይቀበል ልባችሁ አዝ______ በሲዖል ባልተወን ባከበረን ጌታ ሰላም ታወጀልን አለን በፀጥታ መውጊያው ወዴት አለ ብለን የዘመርነው በትንሳኤው ብርሃን ሞት ድል ተነስቶ ነው "ሕያውን፡ከሙታን፡መካከል፡ ስለ፡ምን፡ትፈልጋላችኹ፧ተነሥቷል፡እንጂ፡በዚህ፡የለም።"               ◦ ሉቃ 24÷4-5◦                  ሊቀ-መዘምራን              ዲያቆን ቴድሮስ ዮሴፍ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥   ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮    ✥ 💚 @mezmurochh 💚   ✥    ✥ 💛 @mezmurochh 💛   ✥    ✥ ❤ @mezmurochh ❤   ✥    ╰══•❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
2 58528Loading...
22
Media files
4 174160Loading...
23
ክርስቶስ ተንስዓ እሙታን — በአብይ ሐይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን—አጋዝዕ ለአዳም ሰላም—እምይዜሰ ኮነ—ፍሰሐ ወሰላም አዳምን እና የሰውን ልጆች ከግዞት ከባርነት ነፃ ያወጣው መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰው።ሞታችንን ሞቶ ሃጢያታችንን የደመሰሰ አምላክ ክብር ይግባው።እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ!!! #ድምፀ_ተዋህዶ 👇👇 https://t.me/dmtse_tewaedo 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን          👇👇👇              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️ናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyj_DUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyj_DUcNXW
3778Loading...
24
⁉️በሙስሊሙ ወገን ብዙዎች ስለ ክርስትና ይፅፋሉ ስለ ክርስትናም ይነቅፋሉ። ብዙዎች ከቤተክርስትያን እየወጡም ይገኛሉ።ክርስቶስ አንዲቱን በግ ሊፈልግ መጥቶዋል እኛም ከሙስሊም ለሚወረወሩ ጥያቄዎችን ከበቂ መልስ ጋር መጥተናል ቻናሉን ይቀላቀሉት        👇👇👇 https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl
1 3181Loading...
25
🙋‍♂አንድጥያቄ ✞በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰውን መግደል የጀመረው በማን ነበር ?✟           👇👇👇 https://t.me/addlist/2TkBck2rFoxMjNk https://t.me/addlist/2Tk_Bck2rFoxMjNk
1 2050Loading...
26
🟢መናፍቃን ከሚያነሷቸው 3 ጥያቄዎች መካከል 1)የጌታችን እኔት የአዳም የውርስ ኃጢአት/ጥንተ አብሶ/አለባት። 2)የጌታችን እናት አልተነሳችም 3)እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው። 👉ለነዚህ ጥያቄዎች እና ለመሳሰሉት መልስ የሚያገኙበት ቻናል ነው።አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
1 0301Loading...
27
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                                    ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
1 3330Loading...
28
🔵✞ የኢትዮጵያይቱ ንግስት ህንደኬ ጃንደረባ ስሙ ማን ይባላል? ✞                 👇👇👇          ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥          █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲             █                    ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢
2770Loading...
29
🔹 ✥● ከሚከተሉት ውስጥ ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ከሚለው መጠርያ ስሟ ሌላ በየትኛው ትጠራ ነበር?? ✥●
3480Loading...
30
❖ በሥጋ የሞተ የክብር ባለቤት ይህ ነው በሞቱ ሞትን ያጠፋ ትንሣኤውን እንድትገለጥ ያደርጋት በሥልጣኑ ሰውነቱን ለሰው ሁሉ መድኃኒት ያደረገ እርሱ ነው ❖         ሃይማኖት አበው ዘአትናቴዎስ ✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✝ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን 👉 በዓቢይ ኃይለ ኸሥልጣን አሥሮ ለሰይጣን 👉 አግዕዞ ለአዳም ሰላም 👉 እምይእዜስ ኮነ 👉 ፍስሐ ወስላም 🙏 እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረስን 🙏 ሚያዝያ ፳፯ (27)  በዓለ ትንሣኤ 👉 ዘነግህ ምስባክ ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም ወከመ ኃይል ወኀዳግ ወይን ወቀተለ ፀሮሙ በዳኀሬሆሙ 👉 ትርጉም እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደ ሚነቃ ተነሳ የወይን ሰካር እንደ ተወው እንደ ኀይልም ሰው ጠላቶቹንም በዃላቸው መታ       መዝ ፸፯፥ ፷፮              77   67 👉 ወንጌል ማቴ ም ፳፰ ቁ ፩-ፍ.ም             28     1  ፍፃሜው ማር ም ፲፮ ቁ ፩-ፍ.ም             16    1  ፍፃሜው ሉቃ ም ፳፬ ቁ ፩-፲፫            24     1  13 ✝ የቅዳሴው ምንባባት ፩ ቆሮ ም ፲፭ ቁ ፳-፵፮ ፩ ጴጥ ም ፩ ቁ -ፍ.ም ግብ.ሐዋ ም ፪ ቁ ፳፪-፴፮ ✝ ምስባክ ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር ንትፈሣሕ ወንትሐሠይ ባቲ ኦ እግዚኦ አድኀንሶ 🙏 ትርጉም እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህቺ ናት ሐሤትን እናድርግ በርሷም ደስ ይበለን አቤቱ እባክህ አድን     መዝ ፻፲፯፥ ፳፬            117   24 ✝ ወንጌል ዮሐ ም ፳ ቁ ፩-፲፱            20   1  19 ✝ ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ " በሶስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ የተሰበሰቡት ደቀ መዛሙርቱ ወዳሉበት ገባ "       ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ           ም ፩ ቁ ፴፰               1     38 👉 መገለጫ ከላይ የተገለጸው ማቴዎስ ማርቆስ እና ሉቃስ ከቅዳሴ በፊት የሚነበቡት የወንጌል ክፍሎች ናቸው። ✝ በዓሉን በዓለ ምህረት በዓለ በረከት ያድርግልን ብርሃነ ትንሣኤው ይገለጥልን በዓልን ተከተሎ ከሚመጣ መቅሠፍት አምላክ ተክለሃይማኖት ይሰውረን ሁላችንም ለሃገራችን ስላም ለህዝባችን ይስጥልን ለተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በስላም አደረሳችሁ አደረስን ሁላችንም መድኃኔዓለም ክርስቶስ ይማረን ✝ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥   🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔                   ✧ ምስባክ ✧               |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:            💚 @mezmurochh 💚               💛 @mezmurochh 💛               ❤ @mezmurochh ❤                  |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:         ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
4 20144Loading...
31
⛪️📚🙏 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖      ✝                      ይቀላቀሉን                    ✝
1890Loading...
32
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                                    ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
4930Loading...
33
Media files
3 99510Loading...
34
✝️ ቀዳም ሥዑር ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተሰቀለበት ዕለት ማግሥት ያለው ቅዳሜ በተለያዩ ስያሜዎች ይጠራል:- ❤ ቀዳም ሥዑር፡- በዚች ዕለች ከድሮው በተለየ መልኩ የጌታችንን መከራ በማሰብ በጾም ታስባ ስለምትውል የተሻረችው ቅዳሜ ትባላለች፡፡ የማትጾመዋ ቅዳሜ ስለምትጾም ሥዑር /የተሻረች/ ተብላለች በዓል መሻርን አይመለከትም በቀዳም ሥዑር ሌሊት ሥርዓቱ የሚጀመረው በመኀልየ ሰሎሞን ምንባብ ነው፡፡ ማኀሌቱም እዝሉ እየተቃኘ እየተመጠነ፣ እየተዘመመ እየተመረገደ እየተጸፋ ያድራል፡፡ ጥዋት አቡን መዋሥዕት ውዳሴ ማርያም ዜማ ተደርሶ ወለመልአከ ሕይወትሰ ሰቀልዎ በሚለው ሰላም ይጠናቀቃል፡፡በዚህ ዕለት ልብሰ ተክህኖ የለበሱ ካህናትና ዲያቆናት ቄጤማ ተሸክመው ቃጭል ሲያቃጨሉ መታየታቸው ዕለተ ትንሣኤውን ለሚናፍቅ ምእመን ትልቅ ብስራት ነው፡፡ 🌿 ለምለም ቅዳሜ፡- ካህናቱ ለምእመናን ለምለም ቀጤማ የሚያድሉበት ዕለት ስለሆነ በዚህ ተሰይሟል፡፡ ቀጤማውንም ምእመናን እስከ ትንሣኤ ሌሊት በራሳቸው ላይ ያስሩታል፡፡ በቀዳም ሥዑር ቀሳውስቱና ዲያቆናቱ ቃጭል /ቃለዓዋዲ/ እየመቱ ገብረ ሰላመ በመስቀሉ ትንሣኤሁ አግሃደ የሚለውን ያሬዳዊ ዜማ በመዘመር፤ ጌታ በመስቀሉ ሰላምን እንደሰጠን እና ትንሣኤውንም እንደገለጠልን በማብሰር፤ ቄጤማውን ለምእመናን ይሰጣሉ፡፡ ምእመናኑም በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የሚውል ገጸ በረከት ያቀርባሉ፡፡ ቄጤማውንም በራሳቸው ያስራሉ፡፡ ይህም አይሁድ ጌታችንን እያሰቃዩ ሊሰቅሉት ባሉ ጊዜ የእሾህ አክሊል ጭንቅላቱ ላይ ያሠሩበትን ድርጊት የሚያስታውስ ነው፡፡ (የቀጤማው አመጣጥና ምስጢርም ከአባታችን ከኖኅ ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ ምድር በማየ አይኅ /በጥፋት ውኃ/ በጠፋችበት ወቅት የኖኅ ታማኝ መልእክተኛ ርግብ የውኃውን መጉደል ያበሰረችው ቀጤማ ይዛ በመግባት ነው፡፡ ዛሬም ለሐዲስ ኪዳን ክርስቲያኖች የኃጢአት ውኃ ጐደለ፣ የኃጢአት ውኃ ጠፋ በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ነጻነት ተሰበከ ታወጀ በማለት ካህናት ቄጠማ ይዘው ምእመናንን ያበሥሩበታል፡፡) ❤ ቅዱስ ቅዳሜ፡- ቅዱስ ቅዳሜ መባሉ ቅዱስ የሆነ እግዚአብሔር በጥንተ ተፈጥሮ ፍጥረታትን አከናውኖ ከፈጠረ በኋላ በዚህ ቀን ከሥራው ሁሉ ያረፈበት ነው፡፡ በዘመነ ሐዲስ ደግሞ የማዳን ሥራውን ሁሉ ፈጽሞ በሥጋው በመቃብር ሲያርፍ፣ በነፍሱ ሲዖልን በርብሮ ባዶዋን አስቀርቷታል፡፡ በዚያ ለነበሩት ነፍሳትም የዘለዓለም ዕረፍትን ያወረሰበት ዕለት ስለሆነ ከሌሎቹ ዕለታት የተለየ ዕለት ለማለት ቅዱስ ቅዳሜ ተብሏል፡፡ (ስምዐ ተዋሕዶ የስምዐ ጽድቅ ልዩ እትም ዘሰሙነ ሕማማት ሚያዝያ 2004 ዓም) የተሣተውን ✍ ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት                               ✍     ✔ ❤️ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ለመቀላቀል   👇       ┏━━° •❈• ° ━━┓     💚 @mezmurochh 💚     💛 @mezmurochh 💛     ❤ @mezmurochh ♥       ┗━━° •❈• ° ━━┛
4 31529Loading...
35
⛪️📚🙏 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖      ✝                      ይቀላቀሉን                    ✝
1 0712Loading...
36
🙏 በማርያም ይሄን ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉት ✅JOIN✅ የምትለውን ብቻ ይንኳት።🙏
1 3530Loading...
37
🙋‍♂አንድጥያቄ ✞በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰውን መግደል የጀመረው በማን ነበር ?✟           👇👇👇 https://t.me/addlist/2TkBck2rFoxMjNk https://t.me/addlist/2Tk_Bck2rFoxMjNk
1 4030Loading...
38
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                                    ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
2620Loading...
39
✝☞ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን እንወቅ ☞እንረዳ ☞እንማማር ♥♥♥♥♥♥ OPEN የሚለውን በመንካት ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንጎብኝ ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░  𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░ ► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵          🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐w🔺‌‌
3890Loading...
40
❖ #አርብ #ዘጠኝ #ሰዓት(ጊዜ ተስዓቱ ስዓት)ቅድስት ነፍሱን ከቅዱስ ሥጋው በገዛ ስልጣኑ የለየበት ስዓት።  በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ። ኤሎሄ፥ ኤሎሄ፥ ላማ ሰበቅታኒ?  ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጓሜውም አምላኬ፥ አምላኬ፥ ለምን ተውኸኝ? ማለት ነው፡፡ ነብስኑም በገዛ ፈቃዱ ሰጠ ✞ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስራ ሦስት ሕማማተ መስቀል ከተቀበለ በኋላ የሰው ልጅ ያጣውን ሕይወት በሞቱ ለመካስ መራራ ሞትን በፈቃዱ ተቀበለ፡፡ ነቢዩ ኢሳኢያስ ‹‹እግዚአብሔር የሁላችንን በደል በርሱ ላይ አኖረ ✞ ተጨነቀ፣ተሰቃየ፣አፉንም አልከፈተም ለመታረድም እንደሚነዳ ጠቦት በሸላቾች ፊት ዝም እንደሚል በግ እንዲሁ አፉን አልከፈተም ከኃያላን ጋር ምርኮን ይካፈላል ነፍሱንም ለሞት አሳልፎ ሰጥቷልና፡፡››ኢሳ52፤6-12/ (ማቴ.27፥50፣ ማር .15፥34፣ ዮሐ.19፥31) ❖ #አርብ #አስራ #አንድ #ሰዓት(ጊዜ ሠርክ)፡- የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ። ቅዱስ ሥጋው ከመሰቀል ወደ መቃብር የወረደበት ስዓት ✞ ከዓለት በወቀረው በአዲሱ መቃብርም አኖረው፥ በመቃብሩም ደጃፍ ታላቅ ድንጋይ አንከባሎ ሄደ። (ማቴ.27፥60) ☞ ሠርክ በሆነ ጊዜ ምዕመናን በአንድነት እግዚኦታውን በአንድ ላይ ከካህናት ጋር ካሉ በኋላ ወደቄሱ እየቀረቡ ስግደት እዲሰጣቸው ይጠይቃሉ፡፡ ቄሱም በወይራ ቅጠል እየጠበጠበ ቀን ሲሰግዱ ከዋሉት ሌላ ተጨማሪ ስግደት ይሰጣቸዋል፡፡ ጥብጣቤው የጌታችን መስቀሉ ነው፡፡ ወይራ መሆኑ ወይራ ጹኑ እንደሆነ የጌታችን መከራ መስቀሉ ከባድ መሆኑ ለማስታወስ ነው፡፡ በስተመጨረሻ ንሴብሆ ተብሎ በሊቃውንት የአርብ ስግደት ይፈጸማል፡፡ ✝እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻማ ወድካም✝ ✝አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ✝   ✝ለብርሃነ ትንሳኤሁ እግዚአብሔር✝         ✝በፍስሐ ወበሰላም:: አሜን፡፡✝ የተሣተውን ✍ ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት                               ✍     ✔ ❤️ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ ለመቀላቀል   👇       ┏━━° •❈• ° ━━┓     💚 @mezmurochh 💚     💛 @mezmurochh 💛     ❤ @mezmurochh ♥       ┗━━° •❈• ° ━━┛
5 36867Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
💕መስከረም🌸
💕ጥቅምት🌸
💕ኅዳር🌸
💕ታህሳስ🌸
💕ጥር🌸
💕የካቲት🌸
💕መጋቢት🌸
💕ሚያዝያ🌸
💕ግንቦት🌸
💕ሰኔ🌸
💕ሀምሌ🌸
💕ነሀሴ🌸
💕🌸🌸ጷግሜ🌸🌸💕
◦ከትንሣኤ_እሁድ_በኋላ_ያሉ_ዕለታት_ስያሜ፡- ◦ሰኞ ማዕዶት_ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን፡፡ ◦ማክሰኞ ቶማስ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ፤ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡ ዮሐ. 20፡27-29 ◦ረቡዕ አልአዛር_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን፡፡ ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ፡ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን፡፡ ◦ሐሙስ አዳም_ሐሙስ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን፡፡ ◦አርብ ቅድስት_ቤተክርስቲያን_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና፡፡ ◦ቅዳሜ ቅዱሳት_አንስት_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል፡፡ ◦እሁድ ዳግም_ትንሣኤ_ይባላል፡- በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡ የተሣተውን ✍ ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት                               ✍     ✔ ❤️ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ለመቀላቀል   👇       ┏━━° •❈• ° ━━┓     💚 @mezmurochh 💚     💛 @mezmurochh 💛     ❤ @mezmurochh ♥       ┗━━° •❈• ° ━━┛
Mostrar todo...
Mostrar todo...
🙋‍♂⁉️ለጥያቄው መልስ ለማግኘት🆕🙋‍♀
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
💕መስከረም🌸
💕ጥቅምት🌸
💕ኅዳር🌸
💕ታህሳስ🌸
💕ጥር🌸
💕የካቲት🌸
💕መጋቢት🌸
💕ሚያዝያ🌸
💕ግንቦት🌸
💕ሰኔ🌸
💕ሀምሌ🌸
💕ነሀሴ🌸
💕🌸🌸ጷግሜ🌸🌸💕
Mostrar todo...
🎤ድምፀ ተዋህዶ💒
📚ኦርቶዶክሳዊ ሕይወት📚
🤔 ስለ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ ❓ ሰለ ንስሐ ንስሐ እንዴት እንግባ ⁉️፡ ንስሐ በጾም መግባት ይቻላል⁉️ ሁለት የንስሐ አባት መያዝ የቻላል⁉️ ስለ ስርአተ ቤተክርስቲያን:ስለ ምስጢረ ቁርባን፡ መንፈሰዊ ምክር፡ታሪክ የየእለቱ ስንክሳር ፡ ❤️🧡💛💚💙💙💜💚💜💙💚💛ቆየት ያሉ ዝማሬዎች፡አዳዲስ ዝማሬዎች የመዝሙር ግጥሞች መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  የበገና ፡የክራር ፡የመሰንቆ  ትምህርት የሚሰጥበት ተከታታይ የሐዲስ ኪዳን ትምህርት የፈለጉት መጽሐፍ የሚያገኙበት የግዕዝ ትምህርት የሚሰጥበት የፈለጉት የሚጠይቁበትና ምላሽ  የሚያገኙበት ቻናል ነው። ለመቀላቀል ከስር Join የሚለውን ንኩት።                  👇👇👇          ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥          █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █                    ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢ 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን          👇👇👇              🔔      🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ 🤗ጉዟችን ወዴት ነው?🤗 ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️ 👳🏽‍♂  በመጋቤ ሐይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ ከታች ባለው ሊንክ ተጭነው ሰብስክራቭ ያድርጉ          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Mostrar todo...
ንስሐ እንዴት እንግባ❓
ንስሐ ለመግባት ምን ያስፈልጋል❓
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
የጥናት መዝሙሮች
ያሬዳዊ ወረቦሽ
የአጨብር ወረቦች
የሰርግ መዝሙሮች
የ ንግስ መዝሙሮች
የመዝሙር ግጥሞች
የማህበረ ቅዱሳን መዝሙሮች
መዝሙር ለማጥናት
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
💕መስከረም🌸
💕ጥቅምት🌸
💕ኅዳር🌸
💕ታህሳስ🌸
💕ጥር🌸
💕የካቲት🌸
💕መጋቢት🌸
💕ሚያዝያ🌸
💕ግንቦት🌸
💕ሰኔ🌸
💕ሀምሌ🌸
💕ነሀሴ🌸
💕🌸🌸ጷግሜ🌸🌸💕
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
የጥናት መዝሙሮች
ያሬዳዊ ወረቦሽ
የአጨብር ወረቦች
የሰርግ መዝሙሮች
የ ንግስ መዝሙሮች
የመዝሙር ግጥሞች
የማህበረ ቅዱሳን መዝሙሮች
መዝሙር ለማጥናት