cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Youth focus

This channal .s created for the benefit of this generation (teenage and youth) to grow in the knowledge of God and to live our life for God and also to help those who are called to focus on their calling. Join us Samikebe19@gmail

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 687
Suscriptores
-624 horas
-227 días
-7130 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
Media files
1150Loading...
02
Media files
1473Loading...
03
"I am comfortable being bored, and this can be a surprisingly rewarding skill." Cal Newport author of Deep Work
2082Loading...
04
ሰቈቃወ 3:25-26 NASV [25] እርሱን ተስፋ ለሚያደርጉት፣ ለሚፈልገውም ሰው እግዚአብሔር መልካም ነው። [26] ሰው የእግዚአብሔርን ማዳን፣ ዝም ብሎ ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው።
2012Loading...
05
https://www.bible.com/verse-of-the-day/LAM.3.25-26/102611
1810Loading...
06
በስህተት ውስጥ ያለ ስኬት!!! “ከተሳሳታችሁ በኋላ እንደገና መጀመርን አትፍሩ፡፡ እንደገና ስትጀምሩ እኮ የምትጀምሩት ከዜሮ ሳይሆን ከስህተታችሁ ትምህርትና ልምድ ካገኛችሁበት ደረጃ በመነሳት ነው - ካልታወቀ ምንጭ  ከትናንትናው ዛሬ አድጋችኋል፣ ተለውጣችኋል፣ በስላችኋል፣ ተሻሽላችኋል፣ ጥበብ አግኝታችኋል፣ በርትታችኋል፣ ነገሩ ገብቷችኋል . . . ፡፡ ብርቱ ናችሁ! በርቱ! Dr eyob
1943Loading...
07
Media files
2451Loading...
08
Media files
2744Loading...
09
የድግግሞሽ ተጽእኖ! ለተወሰኑ ቀናት ወይም ሳምንታት ቅባት፣ ስኳርና የመሳሰሉት ነገሮች የበዛበት ምግብ ብትመገቡ ምንም ላትሆኑ ትችላላችሁ፡፡ እንደዚህ አይነት ምግብን ግን ለወራትና ለአመታት በየቀኑ ብትመገቡ ግን በክብደታችሁና በጤንነታችሁ ላይ ለውጥ መምጣቱ አይቀርም፡፡ ለተወሰኑ ቀናት ወይም ሳምንታት በስራ፣ በማሕበራዊ ግንኙነትና በመሳሰሉት ሁኔታዎች ውጥረት ውስጥ ብታሳለፉ ምንም ላትሆኑ ትችላላችሁ፡፡ በእንደዚህ አይነት ውጥረት ውስጥ ግን ለወራትና ለአመታት ሳቋርጡ ብታሳልፉ ግን በስነ-ልቦናችሁ፣ አልፎም በአካላችሁ ላይ ቀውስን ማስተናገዳችሁ አይቀርም፡፡ ለተወሰኑ ቀናት ወይም ሳምንታት በየጠዋቱ ስፖረት ብትሰሩ በአካል ቁመናችሁም ሆነ በጤንነታችሁ ላይ ምንም ለውጥ ላታዩ ትችላላችሁ፡፡ ይህንን ልምምድ ለወራትና ለአመታት ሳቋርጡ ብታደርጉ ግን በጥንካሬያችሁ፣ በቁመናችሁና በጤንነታችሁ ላይ መልካም ለውጥን ማምጣታችሁ አይቀርም፡፡ ለተወሰኑ ቀናት ወይም ሳምንታት መጽሐፍትን በየቀኑ ብታነቡ በእውቀታችሁና በአመለካከታችሁ ላይ ብዙም ለውጣ ላታስተውሉ ትችላላችሁ፡፡ ይህንን ልምምድ ለወራትና ለአመታት ሳቋርጡ ብታደርጉ ግን በእውቀታችሁም፣ በአመለካከታችሁም ሆነ በእድገታችሁ ላይ ድንቅ ለውጥ ማምጣታችሁ አይቀርም፡፡ የቀረውን ስሌት እናንተው ስሩት፡፡ በተደጋጋሚ ማድረግ የጀመራችሁት የጤና-ቢስ ልምምድ ተጽእኖ ተጠራቅሞ ሳያጠፋችሁ አሁኑኑ አቁሙ! በተደጋጋሚ ማድረግ የጀመራችሁት ጤናማ ልምምድ ደግሞ ተጠራቅሞ መልካም ለውጥን እንዲሰጣችሁ በዚያው ቀጥሉበት! Dr eyob
2384Loading...
10
በስህተት ውስጥ ያለ ስኬት!!! “ከተሳሳታችሁ በኋላ እንደገና መጀመርን አትፍሩ፡፡ እንደገና ስትጀምሩ እኮ የምትጀምሩት ከዜሮ ሳይሆን ከስህተታችሁ ትምህርትና ልምድ ካገኛችሁበት ደረጃ በመነሳት ነው - ካልታወቀ ምንጭ  ከትናንትናው ዛሬ አድጋችኋል፣ ተለውጣችኋል፣ በስላችኋል፣ ተሻሽላችኋል፣ ጥበብ አግኝታችኋል፣ በርትታችኋል፣ ነገሩ ገብቷችኋል . . . ፡፡ ብርቱ ናችሁ! በርቱ! Dr eyob
2522Loading...
11
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ Follow በማድረግ ለብዙዎች መድረስ እንድንችል እርዱን
2711Loading...
12
Tiktok ትጠቀማላቹ? ምን ያክልስ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው መልዕክቶች ይደርሳቹሀል? ♦️ዛሬ አንድ በጣም ለመንፈሳዊ ህይወቴ የጠቀመኝን የ Tiktok ቻናል ልንገራቹ               Youth                Focus ይሰኛል 💡በርካታ አጫጭር መንፈሳዊ ትምህርቶችን እና መልዕክቶችን ያደርሳል 💡በተለይ ወጣቶች ይህን የTiktok ቻናል Follow ብታደርጉ በጣም ትጠቀማላቹ። ይህን link ተጭናቹ አሁኑኑ Follow አድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 http://tiktok.com/@youthfocus http://tiktok.com/@youthfocus
3452Loading...
13
https://t.me/hamsteR_kombat_bot/start?startapp=kentId6131312371 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
140Loading...
14
ትልቅ ደረጃ መድረስ  ከፈለጋችሁ! በእድሜ ቆጠራ ብቻ፣ በገንዘብ ብዛት ብቻ፣ በአእምሮ እውቀትም ብቻ . . . ትልቅ ደረጃ መድረስ አይቻልም፡፡ እነዚህንና ሌሎችም ነገሮች ኖሯቸው በሕብረተሰቡ መካከል ትልቅ ደረጃ የደረሱ ሰዎች የመኖራቸውን ያህል፣ እነዚህ ነገሮች እያሏቸው ለአናሳ ነገር ሰክነውና አናሳ ሕይወት ኖረው የሚያልፉ ጥቂቶች አይደሉም፡፡ ትልቅ ደረጃ መድረስ ከፈለጋችሁ፡- 1.  ከትንሽነት አመለካከት መውጣት አስፈላጊ ነው፡፡ አመለካከታችን ዛሬ ካለንበት ደረጃችን ወደላቀ ከፍታ የሚያወጣንን ራእይና አላማ ካላካተተ ይህ የአመለካከታችን ትንሽነት የማንነት አናሳነት መፍጠሩ አይቀርም፡፡ 2.  ከትንንሽ ንግግሮች መላቀቅ የግድ ነው፡፡ የምናወራቸው ነገሮች በእለቱ ከሚናፈሰውና የሰውን ነገር ከመብላት አልፎ ካልሄደ የንግግራችን አናሳነት የማንነት ትንሽነት መፍጠሩ አይቀርም፡፡   3.  ከትንንሽ ገጠመኞች በላይ መኖር ወሳኝ ነው፡፡ በየቀኑ የሚገጥሙንን ጥቃቅን አስቸጋሪ ገጠመኞች አልፈን በመሄድ ትኩረታችንን ዋናውና ዘላቂው የሕይወታችን አላማ ላይ ካላደረግን ሁኔታው የማንነት አናሳነት መፍጠሩ አይቀርም፡፡፡፡ 4.  ከትንንሽ ዘሮች ዘልቆ መሄድ ጠቃሚ ነው፡፡ ትንሽ ዘር፣ ትንሽ ፍሬ … ትንሽ ሙከራ፣ ትንሽ ስኬት … ትንሽ መስዋእትነት ትንሽ ዋጋ … ትንሽ እቅድ፣ ትንሽ ውጤት ስሌቱ ይኸው  ነው፡፡ ከዚህ አዙሪት ወጥተን በትልቁ መዝራት ካልጀመረን ሁታው የማንነት አናሳነት መፍጠሩ አይቀርም፡፡ Dr eyob
3534Loading...
15
የእንደገና መርሆች! እንደገና ሊታረም፣ ሊታደስና በአዲስ መልክ ሊጀመር የማይችል ምንም አይነት ስህተት እንደሌለ በማስታወስ ሳምንታችሁን ጀምሩ፡፡ የማይንቀሳቀስን ነገር ሁሉ ሕይወት የሌለው ግዑዝ ፍጥረት እንለዋለን፡፡ የሚንቀሳቀሰውን ደግሞ ሕይወት ያለው ሕያው ፍጡር እንለዋለን፡፡ ሕይወት ካለ መንቀሳቀስ አለ፡፡ መንቀሳቀስ ካለ ደግሞ ስህተት የማይቀር ነው፡፡ ለስህተት ሊሰጥ የሚገባው ትክክለኛው ምላሽ - እንደገና መነሳት! እንደገና መጀመር! እንደገና መገስገስ! እንደገና!!! ሆኖም፣ ይህንን የእንደገና አመለካከት ተግባራዊ፣ ሚዛናዊና ጤናማ የሚያደርጉልንን መርሆች አንዘንጋ፡፡  1.  ይቅርታ መጠየቅ - እንደገና መነሳት ከፈለጋችሁ፣ ስህተቱ የጎዳው ሰው ካለ ይቅርታን መጠየቅ የግድ ነው፡፡ 2.  ይቅርታ ማድረግ - እንደገና መነሳት ከፈለጋችሁ፣ ስህተቱ የተከሰተው በሰዎች ሰበብ ከሆነ ሰዎቹን ይቅር ማለት የግድ ነው፡፡ 3.  በራስ ላይ አለመጨከን - እንደገና መነሳት ከፈለጋችሁ፣ በሰራችሁት ስህተት ምክንያት ራሳችሁን ከመደብደብና ከመኮነን መቆጠብ የግድ ነው፡፡ 4.  ከስህተቱ ትምህርት ማግኘት - እንደገና መነሳት ከፈለጋችሁ፣ ከተሰራው ስህተት ያላችሁ ብቸኛ ትርፍ፣ ያገኛችሁት ትምህርት መሆኑን በማወቅ ትምህርታችሁን መውሰድና ስህተቱ እንዳይደገም ማቀድ የግድ ነው፡፡ 5.  እንደገና መጀመር - እንደገና መነሳት ከፈለጋችሁ፣ የተሰራውን ስህተት በማስተካከል እንደገና መጀመር የግድ ነው፡፡ 6.  በአዲስ መቀየር - እንደገና መነሳት ከፈለጋችሁ፣ ሊታደስ የማይችሉ ሁኔታዎች ካሉ እነዚህን ሁኔታዎች ስታብሰለስሉ መዋል ማደሩን ትታችሁ በአዲስ በመቀየር ወደፊት መራመድ የግድ ነው፡፡ 7.  ከ“ግን” መጠበቅ - እንደገና መነሳት ከፈለጋችሁ፣ ከላይ የተጠቀሱትንና ሌሎች የእንደገና መነሳት መርሆችን እንዳትተገብሩ ከሚያደርጋችሁ፣ “አዎ፣ ግን . .  .” ከሚል ምክንያት ፈላጊነት መጠበቅ የግድ ነው፡፡ Dr eyob
3186Loading...
16
እድሜ መሄዱ ካልቀረ! አንድ የ30 አመት ጎልማሳ ብዙ ከወላወለ በኋላ እድሜ ልኩን ሲመኘው የነበረን የምህንድስና ትምህርት ለመማር ለምዝገባ ወደ አንድ ኮሌጅ ሄደ፡፡ ቢሮ እንደገባ የተማሪዎች አማካሪ አገኘውና ሲያማክረው፣  “በመማርና ባለመማር መካከል ብዙ ወላውያለው” አለው፡፡ አማካሪው ምክንያቱን ሲጠይቀው፣ “አሁን 30 አመቴ ነው፡፡ ስመረቅ እኮ 35 ሊሆነኝ ነው” በማለት የመወላወሉን መነሻ ምክንያት ነገረው፡፡ አማካሪው የመለሰለት መልስ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወደ ትምህርት ገፋው፡፡ “የዛሬ አምስት አመት እኮ ብትማርም ሆነ ባትማር 35 አመት መሙላትህ አይቀርም፡፡ ሳትማር 35 አመት ከሚሞላህ፣ ተምረህ ቢሞላህ አይሻልም?” እስቲ አንድ ጊዜ ጸጥ በሉና ስንት እድሜ ላይ እናዳላችሁ አስቡት፡፡ ከዚያም በአሁኑ እድሜያች ላይ አምስት አመት ደምሩበት፡፡ ድምሩ ስንት መጣ? በሉ እንግዲህ . . . •  ብትማሩም ሆነ ባትማሩም የዛሬ አምስት አመት እድሜያችሁ በአምስት አመት መጨመሩ አይቀርም! ሳትማሩ ከሚጨምር፣ እየተማራችሁ ቢጨምር አይሻልም? •  ብትነግዱም ሆነ ባትነግዱም የዛሬ አምስት አመት እድሜያችሁ በአምስት አመት መጨመሩ አይቀርም! ሳትነግዱ ከሚጨምር፣ እየነገዳችሁ ቢጨምር አይሻልም? •  ብታቅዱም ሆነ ባታቅዱም የዛሬ አምስት አመት እድሜያችሁ በአምስት አመት መጨመሩ አይቀርም! ሳተቅዱ ከሚጨምር፣ አቅዳችሁና ተንቀሳቅሳችሁ ቢጨምር አይሻልም? በእድሜ ምክንያት ከመንቀሳቀስ ራስን ማገድ ማለት፣ ነገ መሞቴ ካልቀረ ዛሬውኑ መኖርን ላቁምና እንደሞተ ሰው ልኑር እንደማለት ነው፡፡ በሉ ተንቀሳቀሱ !!! Dr eyob
3217Loading...
17
የtiktok channalach follow በማድረግ አጫጭር አስተማሪ content ያግኙ ይጠቀሙበት http://tiktok.com/@youthfocus
4602Loading...
18
#Attention ⚠️ " ራኒቲዲን #ካንሰርን ሊያመጣ የሚችል ንጥረ ነገር በውስጡ በመገኘቱ ምክንያት #ታግዷል " - የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ለጨጓራ ተያያዥ ህመሞች በመድኃኒትነት ጥቅም ላይ ሲውል የነበረው ' ራኒቲዲን ' የተባለው መድሃኒት በኢትዮጵያ ውስጥ ጥቅም ላይ እንዳይውል #ማገዱን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቋል። የባለስልጣኑ የመድኃኒት ደህንነት ክትትልና የሕክምና ሙከራ መሪ ስራ አስፈጻሚ አስናቀች ዓለሙ ፤ " በመጀመሪያ ደረጃ በሌሎች ሀገር የወጡ ሪፖርቶችን አይተን ነበር። ስለዚህ በሀገራችንስ ይሄ መድሃኒት እንዴት ነው ? የሚለውን በማገናዘብ የላብራቶሪ ምርመራ አድርገናል " ብለዋል። በዚህም መድሃኒቱ ካንሰር ሊያመጣ የሚችል ' N-nitrosodimethylamine ወይም NDMA ' የተሰኘ ንጥረ ነገር እንደተገኘበት መሪ ስራ አስፈፃሚዋ ገልፀዋል። " በመሆኑም ይህንን መድሃኒት ከምዝገባ ፋይላችን አውጥተናል። የተሰራጩ መድሃኒቶችም #እንዲሰበሰቡ እና ጥቅም ላይ እንዳይውሉ መልእክት አስተላልፈናል " ብለዋል። " በዚህ በሰረትም ጥቅም እንዳይውል #ታግዷል " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል። " የጤና ባለሙያዎችም፣ የጤና ተቋማትም ሌሎች አማራጭ መድሃኒቶችን እንዲያዙ እና እንዲጠቀሙ ይህንን መድሃኒት #እንዳይጠቀሙ " ሲሉም አሳስበዋል። #TikvahEthiopiaFamilyAA #TikvahEthiopiaFamilyMekelle @tikvahethiopia
4571Loading...
19
Media files
4152Loading...
20
Shout out to tino best production @youthfocus
3971Loading...
21
ፀሀይ በማለዳ ✨Comming Soon ✨ @tinomusic
4101Loading...
22
https://youtu.be/70Klu7qCe18?si=6d3MDZBRROhSozez
3831Loading...
23
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02wYJjayKPw1peQ2axbXkgW31iqfWKT3db9XPWH1PTk9xQzyEtVmJdQNfXYqzuQ72Dl&id=61555961177143&sfnsn=mo&mibextid=VhDh1V
3600Loading...
24
Media files
4161Loading...
25
https://vm.tiktok.com/ZMMEhEfjt/
1311Loading...
26
God, grant me the serenity to accept the things I cannot change, courage to change the things I can and wisdom to know the difference...... Reinhold niebuhr
4881Loading...
27
#የምድርን ነገር #በወደድን ቁጥር #እርካታ ከውስጣችን ይጠፋል #እውነታው ይህነው ከዚህም የተነሳ በአንዱ ላይ አንዱን ስናግበሰብስ ዘመናችን ያልቃል መጽሐፋ ያስተማረን ይህን ነው። ሳሙኤል ከበደ
5911Loading...
28
https://vm.tiktok.com/ZMMTnFhT1/
5540Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ስላሴ_በ_መ_ቅ_ተስፋዬ_ሮበሌ.pdf1.17 MB
"I am comfortable being bored, and this can be a surprisingly rewarding skill." Cal Newport author of Deep Work
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰቈቃወ 3:25-26 NASV [25] እርሱን ተስፋ ለሚያደርጉት፣ ለሚፈልገውም ሰው እግዚአብሔር መልካም ነው። [26] ሰው የእግዚአብሔርን ማዳን፣ ዝም ብሎ ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው።
Mostrar todo...
በስህተት ውስጥ ያለ ስኬት!!! “ከተሳሳታችሁ በኋላ እንደገና መጀመርን አትፍሩ፡፡ እንደገና ስትጀምሩ እኮ የምትጀምሩት ከዜሮ ሳይሆን ከስህተታችሁ ትምህርትና ልምድ ካገኛችሁበት ደረጃ በመነሳት ነው - ካልታወቀ ምንጭ  ከትናንትናው ዛሬ አድጋችኋል፣ ተለውጣችኋል፣ በስላችኋል፣ ተሻሽላችኋል፣ ጥበብ አግኝታችኋል፣ በርትታችኋል፣ ነገሩ ገብቷችኋል . . . ፡፡ ብርቱ ናችሁ! በርቱ! Dr eyob
Mostrar todo...
Dr. Eyob Mamo

Life skill development! You can contact me @DrEyobmamo

👍 1

👍 3