cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Youth focus

This channal .s created for the benefit of this generation (teenage and youth) to grow in the knowledge of God and to live our life for God and also to help those who are called to focus on their calling. Join us Samikebe19@gmail

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 756
Suscriptores
Sin datos24 horas
-147 días
-8130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

"ቃልህን መርሳት ነው ጎዶሎነት መጸለይ ማቆም ነው ድርቀት መንፈስህን መተው ነው ቅዥት ውሎ ማደር አንተ በሌለህበት አንተን ማጣት ነው ብቸኝነት ሳይሰሙህ መውጣት ነው ዙረት ያለድምጽህ መስራት ነው ክስረት ውሎ ማደር አንተ በሌለህበት" ዘማሪት አስቴር አበበ እስቲ እጅግ ከመገኛችን እየራቅን ብለን ለዚህ ዘመን ሰዎች ምን ያህል እየከሰርን እንዳለ የሚያሳይ ድንቅ ዝማሬ ነው። ኑሯችን ሁሉ ጠቢብ ሰለሞን እንዳለው ንፋስን መከተል ሆኖብናል ምንም ፋይዳ ለሌለው ነገር እንዲሁ መልፋት፣ ታች፣ እላይ ማለት ምን ለማትረፍ ይሆን? ማብቂያ የሌለው ፍለጋ፤ እርካታ የሌለው ጥማት፤ በቃኝ የማያውቅ ቀዳዳ......
Mostrar todo...
👍 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
መክብብ 3:14 NASV [14] እግዚአብሔር ያደረገው ሁሉ ለዘላለም እንደሚኖር ዐውቃለሁ፤ በእርሱ ላይ ምንም አይጨመርም፤ ከእርሱም ምንም አይቀነስም፤ ሰዎች ያከብሩት ዘንድ ይህን አደረገ።
Mostrar todo...
መክብብ 3:14 እግዚአብሔር ያደረገው ሁሉ ለዘላለም እንደሚኖር ዐውቃለሁ፤ በእርሱ ላይ ምንም አይጨመርም፤ ከእርሱም ምንም አይቀነስም፤ ሰዎች ያከብሩት ዘንድ ይህን አደረገ። | አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV) | Download The Bible App Now

🔥 2
🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዕብራውያን 13:8 NASV [8] ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንት፣ ዛሬም ለዘላለምም ያው ነው። https://bible.com/bible/1260/heb.13.8.NASV
Mostrar todo...
3
Photo unavailableShow in Telegram
ኢሳይያስ 53:5 NASV [5] ነገር ግን እርሱ ስለ መተላለፋችን ተወጋ፤ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ በእርሱ ላይ የወደቀው ቅጣት ለእኛ ሰላም አመጣልን፤ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። https://bible.com/bible/1260/isa.53.5.NASV
Mostrar todo...
3
Photo unavailableShow in Telegram
🥰 3
ትላንት የበአል ለታ ማታ ወደ አስራአንድ ሰአት አካባቢ ለሆነ ጉዳይ ከቤት ወጣ ብዬ ስመለስ የሰፈር ልጆች በየፊናቸው እየተጫወቱ ተመለከትኩ ካሉት ልጆች መሐል የሁለት ልጆች ጨዋታ ቀልቤን ሳበው ቴኒስ እየተጫወቱ ነበር ህጉን እና አጨዋወቱን በወጉ ባያውቁበትም እንዲያው ሲደረግ እንዳዮት ኳሷን ወደላይ እየወረወሩ በራኬት ለመምታት መሞከሩን ተያይዘውት ነበር ከሚጫወቱት መካከል አንዱ በደንብ ሲመታ አንዱ ደግሞ ብዙም የመምታትም ሆነ የመከላከል አቅም የለውም እንዲሁ እንዱ አርቆ ሲመታ ሌላው አሳጥሮ ሲሰርብ ኳስ እና ራኬት ማገናኘት ትግል ሲሆን እንዲሁ ያለምንም ህግ እና ስርአት ሲጫወቱ ሜዳው ዳር ሆኜ እንደ ድንገት አንድ ሐሳብ ብልጭ አለ።  "unequally yoked" ያለአቻ መጣመር በሚል ግርድፍ ትርጉም መተርጎም ይቻላል ይቃል መጽሐፍ ቅዱስ 2ቆሮ6:14  ላይ የሚገኝ ሐሳብ ነው ሁለት ሰዎች አብረው በግንኙነት መጓዝ የሚገባቸው ከሆነ ከእነሱ ጋር እኩል ሊሄድ የሚችልን አጋር መምረጥ ይኖርባቸዋል በተለይ ትዳን በተመለከተ ችግር የለውም በሗላ ይስተካከላል ስንጋባ ይለወጣል በሚል ጥበብ በጎደለው ውሳኔ ብዙዎች ሕይወታቸውን በሙሉ ለእድሜ ዘመን ጸጸት አሳልፈው ሰተዋል፣ አብሮ ከማይሄድ ሰው ጋር መጣመር ለተፈጠርንበት አላማ እና ጥሪ ላለመኖር ዋነኛ ምክንያት ነው። ትክክለኛ አጋርን መምረጥ አለመቻል ለሕልም እና ጥሪ ጥሩ አጋርን አለማግኘት ከሕይወታችን አላማ መኮብለል ይሆንብናል።  እስቲ አካባቢያችን ያሉ ትዳሮችን ተመልከቱ ቀርባችሁ ስታዮ እና ስትሰሙ የሚሆናቸውን ሰው ሳይሆን እንዲሁ በቃ ከብዙ ጭቅጭቅ የተነሳ እንደማይሆናቸው እያወቁ የወሰኑት ውሳኔ ነው የአንድ ወገን ፍላጎት  ደግሞ መቼም ቀጣይነት ያለው ህብረትን አይፈጥርም።  እናማ ትዳር ውስጥ ተገብቶ፣ ከማይሆን ሰው ጋር ተጣምሮ በሗላ አስተካክላለሁ ማለት እንዲሁ ዘበት ነው። መፍትሄው የፍቅር ውሳኔን ስንወስን በመጀመሪያ ልናጣራው እና ልናውቀው የተገባን ነገር ነው።
Mostrar todo...
3👍 2
ጌታ ወደ እኛ ሕይወት ከሚስባቸው በቀር ወደ እኛ ሕይወት የሚመጡ ትክክለኛ ሰዎችን ማግኘት እጅግ ከባድ ነው። ሳሙኤል ከበደ
Mostrar todo...
5
Photo unavailableShow in Telegram