cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የኛ ግጥም

አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ግጥሞች ለማግኘት የኛ ግጥም another channel @appandtech

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
262
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from እንማር
አይንሽን ፣ የዋህነትሽን ፣ብስለትሽን ፣ሳቅሽን ፣ነፍስሽን በርግጥ አረማመድሽን ፣ በርግጥ ሁሉ ነገርሽን እወደዋለሁ ውበት እንዴት ያለ ነው ብባል እንደ እሷ እላለሁ ። ቆንጆ ወሲብ ምን አይነት ነው ብባል ልክ ከእሷ ጋ እንደምሆነው አይነት ከማለት ውጪ መልስም የለኝ ። በቀን ብዛት መውደዴ የማይቀዘቅዝብኝ ፣ በማግኘት ብዛት ለሌላ ቀጠሮ ከሷ ጋ ያለኝን ቀጠሮ የማልሰርዘው ፣ ተናደድኩ ብዬ ደበረኝ ብዬ የምሸሸግባት ። ደብርያታለሁ ብዬ የማትደብረኝ ። ችግር ውስጥ ስትገባ ችግር ውስጥ ስገባ የሚሰማኝ አይነት የምታወከው ። እርቦኝ ቆይ እሷ እስክትመጣ ብዬ ሰላሳ ደቂቃ ሙሉ የምጠብቃት ። የምትፈለገውን እየደበኩ አብሬ የማፋልጋት ስለምወዳት ስለምትወደኝ ስለምንዋደድ እጅግ ደስ የሚለኝ ስጣላት የሚሰማኝን ሁሉ ስታረቃት እነግራታለሁ ብዬ በልቤ የምሰንደው ። በዙርያዋ ያሉ በሚናደዱባት ሁኔታዋ የማዝንላት ። ስትጎሳቆል ስትዶከክ ስታዝን ለማስተካከል የምጥር ። ታዝናለች የምለውን ገጠመኜን አለስልሼ ሁኔታዋን አይቼ የምተነፍስ ። እወዳታለሁ ስል የምሬን ነው ❤
Mostrar todo...
Repost from እንማር
- ፅልመት - አምስት በቃል ሳይነጋገሩ ተመካክረው እንደተቃጠሩ ነገር በሽፍደት ገላቸው ላይ የጠለቁ ጨርቆችን የተወላለቁት አስጎምብሶ ፀጉሯን እየነጨ ፤ እየሳመ ፤ ቂጧን እየመታ ፤ እንደምታምር እየነገራት ፤ እየሰደባትእያንሿካሿከ ፤ አንገቷን እያነቀ ፤ አስለምኗት ለረጅም ደቂቃ እየገለባበጠ ወሰባትእውነቱ ባሏ እንዲ አዋርዶ ሊወስባት አይችልም። በባሏ ላይ መሄዷ የጥፋተኝነት ስሜት ቢሰማትም አልጠላችውም ። ከዛ ግሩም ለሁለት ሳምንት ጠፋ ። አግኝታው ትክክል እንዳልነበሩ መንገር ብታስብም ግሩም ጠፋ። ከሁለት ሳምንት በኋላ ድሮ እንደሚልክላት የመጡ እቃዎችን በቴክስት ላከላት ። ሱቋ ሄዶ ምንም እንዳልተፈጠረ የስራ ወሬ አዋርቷት ተመለሰ ። Slave Sex እያሰሰች መመልከት ጀመረች ።ያየችውን የሚያሳያት ፤ እንዳየችው የሚያደርጋት ግሩም ብቻ ነው ! ሰሌን መቀመጫዬን እየመታኸኝ ፤ ፀጉሬን እየነጨህ ፤ እየሰደብክ እንዋሰብ እንዴት ትለዋለች ? ግሩምን እሷ ፈለገችው። ግሩም ምንም መወስወስ ሳያስፈልገው ፈለገችው። ተገናኙ እንደፈለገችው ፤ እንዳየችው ለሁለተኛ ጊዜ እሱ በመረጠው ስፍራ ተዋሰቡ ። ከሰለሞን ጋ የምትዋሰበው ለሰለሙን ስሜት ብቻ ብላ ሆነ። ሰሌን እንደምትሳሳለት ፤ እንደምታፈቅረው ፤ እንደምታከብረው የሚያቃት ሁሉ ያውቃል። እች አለም መቼም ግርንቢጥ ነች ምክንያቱ እና ውጤቱ መች ይገናኛል ?! ምንአልባት ግርንቢጥ የሆነችው እንደ ቤተልሄም ያሉ ሰውች አቆሽሸዋት ይሆን?? እንደግሩም ያሉ ሰዎች በክለዋት ይሆን ? ወይስ እንደ ሰሌ ያሉ ምልክት የማይገባቸው አልያ ግትር ሰዎች አስተዋፅዖ እያበረከቱ ይሆን ? ለአምስተኛ ጊዜ በእሷ የበለጠ ፍላጎት ፤ በግሩም የቦታ ምርጫ የተገናኙ ቀን ነው ባሏ ሰለሙን ያያቸው። ቤተልሄም ባሏን ታውቀዋለች ፤ ውስልትናዋን እንደደረሰበት ስድስተኛ የስሜት ህዋሷ ነግሯታል። ሰሌ በመኳረፍ አያምንም ።የበዛ ኩርፊያ የሚፈታው ችግር የለም የሚያባብሰው እንጂ ይላል። ሰለሞን ቤተልሄምን እንደ ልጁ ኤዶም ነው የሚሳሳላት ፤ መሳሳቱን ተርኮላት አያውቅም ፍቅሩን በምግባር የሚገልጥ ሰው ነው ። ካለ'ኔ ማን አለሽ ሚስቴም ልጄም ነሽ ይላታል። ሰለሞን በሰው ወሬ ባልተረጋገጠ ነገር ፤ ከባድ ባልሆነ ነገር እንዲህ ሊጠየፋት እንደማይችል ታውቃለች። ፊቱን ካጠቆረባት በኋላ ፤ ሰሌ ከጠላት በኋላ ሰውነቷ ቀንሷል፤ ድብርት በልቷታል ። እሷ ራሷ ራሷን ጠልታዋለች። ከተበደለ የበለጠ ፤ መበደሉን የገባው በዳይ ኑሮው ሲኦል ነው። በክፉ ትዝታ ጥልቅ እንዳለች አልጋው ጫፍ ላይ ኩርምት ብላ ጤነኛ ጭኑ ላይ ላመል ያህል እንደተደፋች ዶክተሩ ገባ እንዴት ናችሁ ብሎ ሲገባ የቤተልሄምን ፊት ያጨመላለቀውን የእንባ አሻራ አይቶ በሰለሞን አደጋ መሰለው። "ምን ሆንሽ ልጅ ቤተልሄም ፤ ተይ እንጂ አሁን ድኖ የለ እንዴ" እያለ በገመተው ጉዳይ ላይ ገሰፃት። በማናውቀው ጉዳይ ላይ ገምተን ማፅናናት ከትዝብት እና ከአስብልሃለሁ ውጪ የሚያመጣው ትርፍ የለም። ከሆስፒታል ከወጡ ከወር በኋላ ፤ከጥፋተኝነት ስሜት ስላልተላቀቀች ነፃ መሆን ሲታገላት ሰለሙን ቤቲሻዬ እናውራ አላት ያቺ የፈራችው እለት ደረሰች ፤ አስባበት አብሰልስላው ፤ አውጥታ እና አውርዳ ከልቧ ብትማከርም ፤ እናውራ ሲላት ሆዷ ባባ ። ፊቷ በሃዘኔታ እያየ ይቅርታ አድርጌልሻለሁ አላት ። ፍቅር የሚለካው ለምናፈቅረው ሰው ይቅር ለማለት እና ለመረዳት በምንሄድበት ርቀት እና ብዛት ነው። ወድቀሽ እምነቴን በላሽብኝ ። ትሆኛለሽ ያላልኩት ቦታ ተገኘሽ። ራስሽን ትበድያለሽ ፤ በዚህ መጠን ትጎሳቆያለሽ ባላልኩበት ደረጃ ፤ ማቅ ከመልበስ የማይተናነስ ፀፀት ውስጥ ራስሽን አድርገሽ ራስሽን ይቅር ማለት አቅቶሽ አየሁሽ ። ሳትነገሪኝ አሳየሺኝ ፤ ስለማውቅሽ ገባሽኝ። ይሄ በእኔ እና በአንቺ መሃል ያለ በእኔ እና በአንቺ መሃል የሚቀር ገመና ነው ። ከፈፀምሽብኝ በደል ያሳየሺኝ ፍቅር ይበልጥብኛል ። ባየሁት ውስጣዊ እና ውጫዊ መቆሳሰል ሳቢያ ብሰቃይም ፈጣሪ እችለው ፤ እማርበት ዘንድ መንገድ ከፍቶልኛል። ደሞም በሌላ ምክንያት ብንጣላ ፤ ብንቆስል ይሻላል እንጂ ፤ ለአንቺስ ዘሙታብኝ ተውኳት ብዬ ስሄድ ፤ አንቺስ ምን አይነት ስሜት ይሰማሻል? ያ ሁሉ ጊዜ ያፈቀርሽኝ ፤ የዋልሺልኝ ለመኖር አንድ ምክንያት እንዳልሆንሽኝ ሁሉ ፤ በአንድ ትልቅ ስህተት በዜሮ ለምን እደረምሰዋለሁ ። ኤዶም ነገ በምን ተጣላቹ ስትለኝ በምንስ እላታለሁ?? ብሎ አይን አይኖን አየ ቤቴልሄም ከብዙ ዝምታ በኋላ "ጌታዬዋ እኔ ካንተ ብለያይ በመለያየቴ ብቻ አይደለም የምጎዳው መተካት ባለመቻሌ ነው። አንተ የምትተካ ሰው አይደለህም ። የእንደዚህ አይነት ክስተት መጨረሻ ወህኒ ቤት ነበር። እወድቃለሁ ባላልኩት መንገድ ወደኩኝ ራሴን እስክጠላው ። መደበቂያ ፤ መኮብለያ እስካጣ ፤ ነፍሴ እስክትጨነቅ ነው መሽቶ በነጋ ቁጥር መፅናኛ ያጣሁት። ይቅርታ መቼ ጠየኩህ ስብራቴን አይተህ ማርከኝ እንጂ ። አጥፍቻለሁ ፤ ይቅርታ ስላረክልኝ አመሰግንሃለሁ ። ራሴን በመፀየፍ እንዳልኖር ፤ ትከሻህን ሰጠኸኝ ብላ እግሩ ላይ ወደቀች። አነሳት እና አቀፋት አንገቱ ስር ውሽቅ አለች። አንድ አንድ ውድቀት ትሁት እንድንሆን ያድቦለቡለናል ፤ እንዳንፈርድ ያንፀናል ። አፈቅርሃለሁ ሳይሆን ሳፈቅርህ እኖራለሁ ፤ ነገር ግን ካንተ ጋር መኖር አልችልም። ነገ ሲውል ሲያድር ፤ የሚያስመሽ ጉዳይ ሲገጥመኝ ፤ ስልኬ ቢዘጋ ምን ትላለህ ፤ ምንስ ያስብ ይሆን እያልኩ መሳቀቁ ይገለኛል። ይቅርታ አረክልኝ ማለት እኔ ላይ እምነት ይኖርሃል ማለት አይደለም ፤ እምነት ሲደረመስ እንጂ ሲገነባ ዘመናት ይፈልግል ። የቤታችን ምስሶ መተማመናችን ነበር ናድኩት ፤ አይኗ እንባ ግጥም አለ ፤ እንባዋን ለመቆጣጠር ታገለች ፤ አልሆነም አሸንፏት ወረደ ይሄውልህ ጌታዬዋ ፍጡር እንደፈጣሪ አይደለም ይቅር ብሎ አይረሳም ። ፍጡር እንደ ፈጣሪ አይደለም ለበደልነው በደል ከንስሃ በኋላም ይጠይቀናል ፤ አምላክ ነው ከቀጣን በኋላ ቁስላችንን የማይነካብን ፤ የሚረሳልን ። ነገ ሳስከፋህ በደሌ ውስጥህ ያቃጭልብሃል ። ሰትበድለኝ ጮኬ ስናገር የበደልኩህ ይጮህብኛል ወይ አንተ ታስታውሰኛለህ። ነገ ድንገት ከማንም ጋ በመጋደም ብትጠረጥረኝ እንዴት ትጠረጥረኛለህ ማለት አልችልም ፤ አንተም እንዴት በዚህ ተልካሻ ነገር ልጠረጥርሽ እችላለሁ ማለት አትችልም ፤ የትዳራችንን መዓዘን ደርምሼዋለሁ ። ጌታዬዋ ላፍቶ ሄጄ ተከራዮቹን ልቀቁ ብያቸዋለሁ ኤዶሜ ከኔ ጋ ብትሆን ደስ ይለኛል ግን አንተ ደስ እንዳለህ አለችው" እንርግት ፤ ዝም እንዳለ ፊቱ ላይ ምንም ሳይነበብ ቃል ሳያወጣ ቆይቷ አለም እንዲም ነች አለ ።ሌላ ምንም ሳይናገር አንገቱን በእሽታ ነቀነቀ ። -ህይወት ቢቀጥልም ይሄ ፅሁፍ አልቋል - ---- ---- ---- ---- ----
Mostrar todo...
Repost from እንማር
-ፅልመት- ክፍል አራት ቤተልሄም አልኳት ደንግጣ ትኩር ብላ አየችኝ ፤ከስንት ወር በኋላ ነው የጠራኋት ድሮ ድሮ ለቀልድ ነበር ሙሉ ስሟን የምጠራት ፤ ድሮ ድሮ ቤተልሄም ስላት ጌታዬዋ ነበር የምትለኝ ። ዛሬ ቤተልሄም ብዬ ስጠራት ደንግጣ አፍጥጣ ብቻ አይታኝ አጎነበሰች ፤ ጌታዬዋ ማለት የፈለገች ይመስለኛል ግን ደግሞ ከንፈሯ አልላቀቅ ስላላት ነው ወዬ ማለትም ፈልጋለች ፤ ጆሮዋን ጠርቻት ይሆን አይሆን ማመን ስላልቻለች ነው። ቀስ ብላ በለሆሳስ እየተራመደች  ጠጋ አለችኝ እረጋ ብዬ ለስለስ ባለ ቃላት  ምነው አልኳት? ትኩር ብላ ከወገቤ ብቻ ቀና ያልኩበት የሆስፒታሉ አልጋ ላይ ቁልቁል በስስት ተመለከተችኝ። ቤት ለምን አትሄጂም  ኤዶሜ አትናፍቅሽም አልኳት? አልጋ ላይ እርፍ ብለሽ ፤ ጠንከር ብለሽ ብትመጪ አይሻልም አልኳት ቀስ ብላ በእርጋታ አልጋው ጫፍ ላይ ቁጭ አለች ። በስስት በመኪናው አደጋ ሳቢያ የተጎዳውን ሰውነቴን  እያየች ።  "ትንሽ ቀን ነው የቀረን አብረን እንሄዳለን አለችኝ " ። አንች እኮ በጣም  እየተጎዳሽ ነው አልኳት። አይኗ በፍጥነት ትኩስ እንባ አረገዘ ጭኔ ላይ ያረፈውን እጄን ሳመችው ። እጄን እንደያዘች ፤ "አንተን ለማን ጥዬ" ብላ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች። እጄ በእንባዋ ራሰ ዘማዊቷ መቅደላዊት የጌታዋን እግር በእንባ ስታጥበው የነበረው የንስሃ እንባ ከቤተልሄም እንባ ጋ ተመሳሰለብኝ ። እጄን ከእጇ በቀስታ  ነጥቄ የተሰባበረ ፀጉሯ ላይ  አደረኩት ። ፀጉሯን ሳሻሻት ፤ ሆዷ ባባ መሰለኝ ፤ የበለጠ አለቀሰች ፤ ሲቃ እየተናነቃት ተንሰቀሰቀች ። ከሲቃዋ ጋ እየታገለች ፤ ቃላቷ እየተደናቀፈባት "ለእኔ ባረገው !" አለቺኝ ። እንዲህ ያለቀሰችው አባቷ የሞቱባት እለት ብቻ ነው ። አለቃቀሷ ፤ ጉስቁልናዋ ፤ ኩርምት ማለቷ አንጀቴን በላው መሰለኝ አይኔ በእንባ ሞላ ። አቅም አነሰኝ እንጂ እንዲህ እየወደድሺኝ ለምን ካድሺኝ ማለት ፈልጌ ነበር። ነገር ግን ማለት የቻልኩት እንደዚህ ራስሽን የሚያስጥልሽን ፤ በዓይንሽ ሙሉ እንዳታይኝ የሚያደርግሽን ስህተት  ውስጥ እንዴት ገባሽ አልኳት ?? ቤተልሄም  የአይኗ ሽፋሽፍት በእንባ እንደተጨማለቀ በሃሳብ ሄደች ግሩም ጋ ግሩም እቃ የሚያስረክባት ደንበኛዋ ነው። በቴሌግራም ፤ በሜሴንጀር እቃ ያሳያታል ፤ ይጨዋወታሉ ፤ ይከባበራሉ ። ግሩም ነፃ አይነት ሰው ነው ፤ የፈለገውን የሚቀልድ አይነት ፤ በቤተልሄም ግዙፍ መቀመጫ ላይ  ያሾፋል ፤ ብቻውን ይስቃል ፤ ወፍራም መቀመጫ ላለው ምን  አይነት ወሲብ ምቹ እንደሆነ ይቀላብዳል ። ትሰማው ትሰማው  እና አንተ ጨምላቃ ትለዋለች። ሌላ የስራ ወሬ ይቀጥላል። ክችች አይልም ። እንደዚህ አይነት ቀልድ እና ጨዋታ ከእሷ ጋ ብቻ እንደሚጫወት ሹክ ይላታል ። ቁንጅናዋን ያስታውሳታል ፤ ያከብራታል ወይ እንደሚያከብራት ያስመስላል። ከሌሎች አቅራቢዎች የተሻለ በጥሩ ዋጋ ስለሚያቀርብላት  ፤የገዛቸውን እቃ ገንዘብ በቶሎ አምጪ ስለማይላት ሙጥኝ ብላበታለች ግሩም  ምቹ ጊዜ ሲያገኝ ፤እንዴት አጣፍጦ እንደሚዋሰብ ይተርክላታል። ጡቷን እንደሚያምር ጠቆም ያደርግላታል ፤ ከወሲብ ወጣ ያለ  ቁምነገርም  ጨዋታም ያወራታል። ቁም ነገር ሲያወራት ፤ ሸፋዳነቱን ያስረሳታል ፤ ወሲብ ነክ ጉዳይ አይቀላቅልም በሌላ ቀን ይመጣ እና ስለወሰባት ልጅ መቁነጥነጥ ፤ ማቃሰት ፤ መሻፈድ እርካታ እያዋዛ አፏን አስከፍቶ ይተርክላታል። አወሳሰቤ ስቧት ድገመኝ ያላለችኝ የለም እያለ አለስልሶ ይጎርራል ከዛ ወሲባዊ ወሬውን አያስረዝመውም ፤ እሷ ከራሷ ጋ ታግላ ከማስቆሟ በፊት  ራሱ ያቆማል  ።  እንድታወራለት በትንሹ መንገድ ስትከፍትለት ሆን ብሎ እንዳልገባው ይሆናል። እጥረት ደሞ ለፍላጎት መናር አስተዎፅዖ ያበረክትም የለ ከባሎ ሰለሙን  ጋ የምትወስበው ወሲብ ባህላዊ ሆነባት ። ከሰለሙን   ጋ አልፎ አልፎ ትዋሰባለች ፤ ሰለሙን   ከእሷ በፊት ልምድ የለውም  ፤ ቅደመ ወሲብ የለ ፤ መላላስ ፤ መማጠጥ ፤ መፋተግ ፤ መጋፈፍ ፤ ኖሮት  አያውቅም ።  እሱ ሲጨርስ የእሷን ስሜት አይለካም ። ብዙ ቀን  ምልክት ብትሰጠው አልገባው ብሏል ። የግሩም ወሲባዊ ትረካ የሰለሙንን ድክመት አጎላባት  ። በወሲባዊ ህይወቷ ደስተኛ እንዳልሆነች አስተያየችው። ከራሷ ጋ ተሟግታ እንደዚህ አይነት ወሬ አታውራኝ ባለትዳር ነኝ እኮ እለዋለሁ ብላ ቃላት አሰናድታ ሱቋ ሲመጣ ሲያገኛት  በጠበቀችው እለት አያወራትም። ተገማች አለመሆን አላማን ለማሳካት ምቹ ነው ።  አዕምሯችን የምንመግበው ውጤት ነው። እንዴት ሰው የሚያቀውን ከሰማው ጋ ያወዳድራል ። ለነገሩ ሴጣንስ ቢሆን ሄዋንን የረታት ያላየችውን በማስጎምጀት አይደለምን? ግሩም እንደሚላት አይነት ወሲብ  ከባሏ ጋ ለመዋሰብ አስባ ወደ ቤት ብዙ ቀን አቅዳ ቤቷ ሄዳ ታውቃለች ። በዚህ መጠን ግልፅ መሆን የመጣችበት ቤተሰብ እና ማህበረሰብ አልፈቀደላትም። ከመሬት ተነስታ አወሳሰባችን እንቀይረው ማለት ከበዳት ። አንድ ምሽት ልብስ ሲቀይር ሲራቆት ጠብቃ ፤ ጌታዬዋ አለችው ፤ ሲዞር ስሷን ፒጃማ በዳንስ መልኩ አሸቀንጥራ ፤ ጥላ ተጠመጠመችበት ሳመችው ፤ ፈገግ ብሎ  ምን  ሆነች ዛሬ  አስተያየት ሲያያት ትዝብቱ   አስፈራት ፤ በአቀደችው መንገድ አልሆነም ፤ የአዘቦታቸውን አወሳሰብ ተዋሰቡ ግሩም ባለትዳር ሆኖ ሌላ ጋ መሄድ የተለመደ ነው እያለ በጋራ የሚያውቋቸውን ሰዎች እንዴት በትዳራቸው ላይ እንደሚሄዱ በማስረጃ ነገራት ። ስትገረም ተራ ነገር መሆኑን እያቀለለ ያሳያት ጀመር። ሴጣንስ ኢየሱስን ሊያስተው ጥቅስ እየጠቀሰ አልነበር ።ታማኝ ብላ የምታከብራቸውን ሰዎች እንደጥቅስ እየጠቀሰ ለብልግናቸው አመቻቻት። አንድ ቀን ሱቋ አመሻሽ ላይ  የመውጫዋ ሰዓትን ጠብቆ ፤ ሱቅ እየዘጋጋች ሳለች መጣ ፤ ስለ ስራ ሌሎች ጉዳዮች እያወራት ፤ ወሬውን ጠምዝዞ ወሲብ ቀስቃሽ ወሬ ፤ የሚያሻፍድ ስዕላዊ ትረካ በተካተተበት  ሁኔታ እየተረከ አፏን ከፍታ ስትመሰጥ  በዝግታ  የሱቋን  በር ተነስቶ ዘጋው ።  አንድ አንዴ  የሰውነት ሁኔታ ከቃል በላይ ያግባባል ፤ በደመ-ነፍስ እንደሚታረድ በግ ምንም  ሳትናገር ጠበቀችው የመጨረሻው ክፍል ማታ 3 ሰአት ጠብቁን ...... እስከዛ 👍👍👍 ተጭናችሁ እለፉ እስኪ
Mostrar todo...
Repost from እንማር
-ፅልመት- ክፍል ሶስት ከአራት ቀን ራስን መሳት በኋላ አንድ ትልቅ ሆስፒታል ውስጥ ራሴን አገኘሁት። ጭንቅላቴ የእኔ እንዳልሆነ እስኪሰማኝ ድረስ ህመሙ ከብዶኛል ፤ አንገቴን ላዞር ስሞክር ህመም ተሰማኝ ለካ የአንገት ድጋፍ አጥልቄያለሁ ፤ እግሬ በጀሶ ተጀቡኗል ፤ እንደ ቄስ ጥምጣም የዞረው ፋሻዬ ጭንቅላቴን አልብሶታል ። ምን በድዬ ነው አካሌም መንፈሴም አንድ ላይ እስኪጨረምቱ የቆሳሰልኩት። እጅግ ተሰቃየሁ ። ምኔን ላስታም ። ቀና ስል ወንበር ላይ ኩርምት ብላ የተቀመጠች የድሮ ሚስቴን ብቻዋን አያታለሁ። ከስሬ አጠፋም ፤ እዛው ነው የምታድረው ፤ የግሏን ስራ ብትሰራም እኔን ለማስታመም የተወችው ይመስለኛል። አይኔን ስገልጥ አጥቻት አላውቅም ሊጠይቁኝ የሚመጡት ወዳጆቼ እንቀየርልሽ ቢሏት ፤ ዶክተሮቹ ቢመክሯት ፤ የድሮ ሚስቴ አንገቴን በካራ አለች ፤ ከእዚህ ሆስፒታል እሱ ካልወጣ አልወጣም አለች። ፊት አልሰጣትም ፤ አላዋራትም ። እገላምጣታለሁ እቆጣለሁ ፤ ታለቅሳለች። እነጫነጫለሁ፤ አጉተመትማለሁ ፤ አሽሟጣታለሁ ። በጥቂት ወራት ውስጥ ከሰውነት ተራ ወጣች ማንም ሰው ጥሩ ገቢ ያላት ፤ ፋሽን የምታሳድ ፤ ዛሬ የለበሰችውን ነገ የማትደግም ነበረች ቢባል ግነት ይመስላል ። ያለን ነገር ጠቅላላ በነበር ተከበበ ። እኔን ሊጠይቁኝ የሚመጡ ሁሉ ከሰውነት ተራ መውጣቷን እያዩ ዞር ብለው እሷን ገስፀው ፤ አፅናንተው ይሄዳሉ ተቆርቆሪነት በወለደው የወዳጅነት መንፈስ ። አንድ ቀንም ምግብ ብይ ተጎሳቆልሽ ፤ቤት ሂጂና እደሪ ብያት አላውቅም ፤ በወጉ ስትበላም ስተኛም አይቻት አላውቅም ። የሆነ ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ የድሮ ሚስቴን ሳያት ማድያት ጀማምሯታል ። ፀጉሯ ተሰባብሯል ፤ ሽበት ጀማምሯታል ፤ የለበሰችው ቱታ ራሱ ተነጫጭቶል ። ስቆጣት አይኗ እምባ ሲቋጥር ፤ ስታጎርሰኝ በክፉ አይኔ ሳያት ፤ የስሜቴን መቆጣት ስታይ እያለቀሰች ነበር የምታጎርሰኝ ። ከቀናት መንጎድ በኋላ ኩርምት ካለችበት ቦታ ላይ ሸለብ አርጓት ሳያት ያለፉት የሆስፒታል ቆይታችን ትውስ አለኝ ፤ አሞኝ ሳቃስት እሷ ስትርበተበት ፤ በስሜቴ መኮማተር የወረደው እንባዋ ፤ ለመንካት እንኳ በራቀ መልኩ ገላዬን በፎጣ ስታብሰው አንድ ባንድ መጣልኝ ። *በእዚህ ሁሉ ፊት መነሳት ውስጥ ፤ በእዚህ ሁሉ መነጫነጭ ውስጥ ልጃችን ኤዶም ጋ እንኳን ልሂድ ብላ ከሆስፒታል ጥላኝ ወጥታ አታውቅም ። የሁለታችንም ቤተሰቦች ባይኖሩም የቅርብ ጓደኞቼ እንኳን እንደር ሂጂ ቢሏት እሱን ትቼ ነው የምትለው** ኤጭ ፍርጃ ነው ለዛች እምነቴን ለበላችብኝ ። ለዛች አይኔን ላስለቀሰችው፤ ለዛች ልቤን ለሰበረችው ፤ለዛች አንገቴን ላስደፋችው ፤ለዛች ሳቄን ለቀማችው ፤ለዛች ቀልቤን ለነጠቀችው፤ ለዛች ቤቴን ላቀዘቀዘችው የድሮ ሚስቴ ። አሳዘነችኝ !! ከስንት ወር በኋላ ቤተልሄም አልኳት ደንግጣ አየችኝ አላለቀም .... እኔ ሺ ፊደል ተጫንኩ እናተስ
Mostrar todo...
Repost from እንማር
-ፅልመት-   ክፍል ሁለት ከቤተልሄም ጋ በጋራ ወደ  ቀለስኩት ጎጆ ሄድኩ ። ሳሉ አምላክ እንዳየቺኝ ሰላም ሰሌ? አለቺኝ ፤ በስሱ ሰላም ሳሉ ብዬ አጉተመተምኩ። ሳሉ እቤት የምታግዘን አጋዣችን ናት ። ቤቴ  ያ ቅድም የወጣሁበት ቤት አልመስልህ አለኝ ። አስጠላኝ። ሳሉ "ምነው አመመህ እንዴ" አለቺኝ ምነው? ስላት ፊትህ ጥሩ አይደለም አለቺኝ "አዎ አሞኛል" አልኳት ቀና ስል የሰርጋችን ፎቶ ግድግዳ ላይ ተለጥፎ   አየሁት ። ትክ ብዬ ስመለከተው ከግድግዳው ላይ አውረደህ ሰባብረው አለኝ   'ማደጋችን የሚለካው የምንፈልገውን ሁሉ  ባለማድረግ ነው' ቀጥታ መኝታ ክፍል ሄጄ ተኛው ።  እኔ ገብቼ ጋደም ካልኩ አንድ ሰዓት ቆይታ የድሮ ሚስቴ ገባች መቼም የድሮ ሚስቴ ነች ። የተፋታነው ቅድም ሆቴል ውስጥ ያን ክንውን ካየሁ በኋላ ነው ። አልመጣም እንዴ ሰሌ ስትል ሰማኋት ፤ ድምጿ ለካ ያስጠላል ። ነገሩ ከሃዲ ደሞ ምኑ ያምራል ? ትንሽ አሞታል አለቻት ። ምነው ጠዋት ደና አልነበር እያለች ወደ መኝታ ክፍላችን ስትመጣ ኮቴዋ ይሰማል  ። እንደ ተኛው መሰልኩ። ህመማችን የሚባባሰው የበሽታዎቻችን ምክንያት  እናክምህ ሲሉ ነው።  ወዳጃችን ሲያቆስለን  ህመማችን የሚበረታው እንደሚያስብልን ማስመሰሉ ስለማይቀር ነው። ብርድ ልብስ ውስጥ ተጠቅልዬ ማሰብ ማቆም ያልቻልኩት ነገር ቢኖር ክህደቷን ነው ። ሰው ከካደው ጋ እንዴት ኑሮን ይገፋዋል ። አለማወቅን የመሰለ ነፃነት የት አለ ?!  ዛሬ እዛ ሰዋራ ሆቴል ባልገኝ መቼ ህይወት ይገለበጥብኝ ነበር??? እስከዛሬ አልፎ አልፎ በኔ ጉትጎታ ብቻ የምንዋሰበው ለካ ውጪ ከማንም ጋ ስለምትጋደም ነው። ለካ እስከዛሬ ለቅሶ ገለመሌ እያለች አምሽታ የምትመጣው የትም ስትሸረሙጥ ነው ! ጭንቅላት አንዴ አይመረዝ አዕምሮ ውስጥ የሚመጣ አንድ መልካም ጥንጥዬ ነገር እንኳን አይኖርም ። ።በጣም  ሲመሽ  ሰሌ ሰሌ እያለች ቀሰቀሰቺኝ ፤ ቀና አልኩ ፊቴን ስታየው ደነገጠች ፤ ድምጿን ጮክ አድርጋ እንዴ ምነው በጣም አመመክ እንዴ  ምን ነው?? ዝም ብዬ ትክ ብዬ አየኋት ። ፊትህ ጠቁሯል ፤ አይንህ ብር ብሏል፤ በጣም አልቦሃል ፤ ምን ሆንክ? ሃኪም ቤት እንሂድ እያለች  ብዙ ቀላበደች ። ፊቴ እንደተጨማተረ ፤ በአስለቀሰችው አይኔ ትኩር ብዬ እያየኋት ደህና ነኝ! አልኳት ሁኔታዬን አይታ ይመስለኛል ቃል አልተነፈሰችም !! ፒጃማ ቀይሬ ተመልሼ ተኛው ፤ እንቅልፍ በአይኔ ሳይዞር ፤ በጣም በጠዋት  ወደ ስራ ሄድኩኝ ። በዛ ሰሞን አመመህ?  ምን ሆነሃል ? ከሳህ የማይለኝ አንድም ወዳጅ ጠፋ ። የውስጥ ሰላም ሲናጋ ፤ የማይናጋ የሰውነት ክፍል መቼ ይኖራል ። ዘውትር  ማታ እቤቴ ስመጣ  የማንጠለጥለው አትክልት ፣ ኬክ ፣ ዳቦ  እርግፍ አድርጌ ተውኩት ። እንደበፊቱ ልጄን ማጫወት እያንዳንዷን እንቅስቄሴ መጠየቅ አቆምኩ ። ለካ ሰነፍ ሴት የሞቀ ቤት ታቀዘቅዛለች። ቤተልሄምን አላኮረፍኳትም ፤ ሰው የሚኳረፈው ጭላንጭል ፍቅር ሲኖር ነው። ስታወራኝ እመልስላታለሁ። ቤተልሄም ምክንያታዊ እንደሆንኩ ስለምታውቅ ዝምታዬን አትንቀውም ።ኮስተር ብዬ ያኮረፍኩበትን ጉዳይ  ስናገር ፤ የምዘረዝረው አሳማኝ ምክንያት እንደሚኖር ትላንታችን ምስክር ነው። ምክንያታዊነትህን እወድልሃልሁ ትለኝ ነበር ። እንደምትወደኝ ተጠራጥሬ አላውቅም ነበር አንድ ቀንም ! ነፍሴ ተጠይፏታል ።  ጎጆ እንደ እምነት አይደለም በአንድ ለሊት አይደረመስም ። ቤቴ ላይ የማፈሰውን ትኩረት እርግፍ አድርጌ ተውኩት ። ስለወጪ ከሳሉ ጋ ብቻ አወራለሁ ። ቤቴ  በቶሎ ላለመግባት የድሮ ጓደኞቼን ማሰባሰብ እና መጠጣት ጀመርኩ።  አንድ ቀን የያሁት ነገር ኑሮዬን ቀለበሰው ። የነበረኝን  ፍቅር ደረመሰው ። ፍቅር እንደዚህ ማያያዣው ስስ ነው?? ስለ አለም የነበረኝ ምልከታ ተዛባ ። እንዲ እየኖርኩ ሳለ አንድ ቀን ወደ ስራ  እየሄድኩ የተሳፈርኩበት ታክሲ አቅጣጫ ስቶ ሲበር ይመጣ ከነበረ ዘመናዊ የቤት መኪና ጋ ተላተመ ። ከውስጣዊ ስብራት ሳልጠገን ሌላ ውጫዊ አደጋ ይቀጥላል... ከወደዳችሁት 👍👍👍👍 ተጭናችሁ እለፉ
Mostrar todo...
Repost from እንማር
-ፅልመት- እንደው ለበደለኩት ሲቀጣኝ እንጂ ካልጠፋ መንገድ በኮሮኮንች ምን ወሰደኝ?  እንደው በድፍረት ለሰራሁት ጥፋት ቅምሻ ቅጣት ብሎ እንጂ ለምን በኮብልስቶኑ ታጠፍኩኝ ቀጥታ መሄድ ስችል ? ድንገት መተጣጠፌ  የድካሜ ሰበብ ሆኖኝ ጉሮሮዬን የሚያረሰርስ መጠጥ ፈለኩ  በአንዱ  እጥፋቴ ቅጽበት ሰዋራ ስፍራ ላይ ያለች ሆቴል አየሁ ወደ ሰዋራዋ ሆቴል ገባሁ አንዱ ጥግ  ቁጭ ከማለቴ ቅፅበት  አስተናገጁ ሲወረወር መጣ  ቀዝቃዛ በደሌ አዘዝኩ ድንገት የሆቴሉን ድባብ እና ስፋት በዓይኔ ስቃኝ ፤ ስመትር  የማቀውን ባለኮፍያ ብራቡሬ ሹራብ የለበሰ ጀርባ አየሁ ሹራቡንም ጀርባውንም አውቀዋለሁ ። ግንባሬን ቁጥር ፤ አይኔን ትኩር አድርጌ ተመለከትኩ ።። ሹራቡን የለበሰችው ልጅ ስታሽካካ ከመስማቴ በፊት ነበር ሚስቴ እንደሆነች ያወኩት ። የሚስቴን ሹራብ ለብሶ እዚህ ሰዋራ ስፍራ የመጣው ማነው ? የሚስቴን ጀርባ የለበሰው ማነው? የሚስቴን ሳቅ አይነትስ የሚያሽካካውስ? አብሯት ያለው ጎረማሳ እያሳቃት ፤ አንገቱ ስር እየወሸቃት ነው ። ሁሉ ነገራቸው ሌላ ነገር እንዳዘለ ያስታውቃል። አለም ሚዛኗ ተዛባባኝ ፤ ወበቀኝ ፤ ጥሜ ጠፋ ። ግንባሬ  ሲወረዛ ታውቆኛል ።ሰውነቴ ልፍስፍስ አለብኝ ። ሰው ለካ ዱብ'ዳ ሲገጥመው ይሰበራል እንጂ ያዙኝ ልቀቁኝ አይልም ። ወንበሬ ላይ እንዳለሁ እንስ አልኩ ፤ እንደው ኩርምት የሚስቴን እኔ ራሴ የገዛሁላትን ሹራብ አይቼ ። ስንት ቀን ያሸውትን ፤ የተደገፍኩበትን ፤ ከሰውነቴ ጋ የተፋተገውን ጀርባ  በቅፅበት ብለየውም አላመንኩም  ።   ሳቋን የሰማው  ጆሮዬን ማመን አልተቻለኝም ። የሆነ ሰው ሹራቧን ፤  ጀርባዋን ሳቋን ተውሷት መሆን አለበት! ስልኬን አውጥቼ "ቤቱሻዬ  " ብዬ ሞባይሌ ላይ save ያደረኩትን የሚስቴን ቁጥር ደወልኩበት የሚስቴን  ሳቅ፤ ጀርባ ፤ሹራብ  የያዘችው ሴት ስልኳ ጠራ ፤ ከቦርሳዋ ስታወጣው እንቅስቃሴዋ ነገረኝ  ወይ ገመትኩ ፤ ግን አልተነሳም ። ድብዝዝ አለብኝ ። መላቅጡ የጠፋ ውጅንብር ውስጥ ሰመጥኩ ፤ ተምታታብኝ ፤ እሪሪ ማለት መጮኽ ፈለኩ   ግን ደግሞ አቅም አጣሁ እኔ ስልኳ ላይ ከደወልኩላት እሷ እኔ እንደደወልኩ ካወቀች እና ካላነሳች ቀጥሎ ለአስተናጋጁ ምልክት የሰጡት ይመስለኛል ቀልጠፍ እያለ እነሱ ጋ ሲሄድ አየሁት ገባኝ ካለወትሮዬ በዚህ ሰዓት መደወሌ ቢፈልገኝ ነው ብላ ተለይታው ልትደውልልኝ ነው ። በቃ አስቻኩላው ነው አልኩ ። አስተናጋጁ ተመልሶ መጣ ፤ መልስ ይዞላቸው የመጣ ይመስለኛል። ተነሱ ፤  ሲነሱ እንዳያዩኝ ፌቴን  ወደ ሌላ ቦታ አዞርኩ አላስችል ብሎኝ ስዞር ፤  ይመጣሉ ብዬ በጠበኩት ተቃራኒ ፤ በጀርባ በኩል ገቡ ። ላመል ያክል ከጎረምሳው ጋ አብራዋ ያለችው  ወደ  ጀርባውን በአይኖ ገልመጥ አድርጋ ሄደች። ሌባ ደምቡ ነው ከመኖርያ ስፍራ ርቆ  ሰዋራ ስፍራ ይገባል፤ ሹርብ ይለብሳል ጥግ ላይ ጀርባውን ሰጥቶ ይቀማጣል ሲንቀሳቀስ ጀርባውን አያምንም ገልምጥ ያደርጋል ። አዞዞሯ ደመነፍሳዊ ስለነበር አላየቺኝም አስተናጋጁን ጠራሁት ። አንድ ያልጠጣሁት በደሌ ፊቴ እያለ ሌላ አንድ አምጣልኝ አልኩት ፤ ሊሄድ ሲል በዚህ ጋ መውጫ አለ እንዴ አልኩት ፤ ተያይዘው በገቡበት እጄን እያመላከትኩ ፤ የለም አልጋ ክፍል ብቻ  ነው በዚህ ጋ ያለው አለኝ። ደረቴ ስር ሲሸቀሸቀኝ ተሰማኝ ፤ አጥወለወለኝ ። ብዙ ጥያቄ መጠየቅ ፈልጌ ነበር ። አዘውትረው ይመጣሉ ወይ? ታቃቸዋለህ?? በየ ስንት ግዜ ፤ ስንት ሰዓት  ላይ?? ማለት ፈልጌ ነበር    አቃተኝ ። ዝም ብዬ ትኩር ፍዝዝ ብዬ ሳየው ከአፉ እንቅስቃሴ በቀር  የሚለውን አልሰማ ስለው ሄደ ። አለም የምናስበውን እና የሆነብንን  ትመስላለች ። አሁን ከሰዓት በፊት የነበረችው አለም ሰላም ነበረች ከመቼው አዘቀዘቀች ። ከመቼው ጤናዬ ታወከ ። ሁሉን ማመን አቃተኝ ፤ የመጨረሻ ብዬ ለአስተናጋጁ በምልክቴ ሂሳብ አልኩት ሂሳብ ይዞ መጣ እና ድፍን ሁለት መቶ ብር ሰጠሁት ፤ በቶሎ ዘጠና አምስት ብር ይዞ ተመለሰ  ። መልሱን ያዘው አልኩት  ። እጅግ አመሰግኗኝ ሊሄድ ሲል ። እንደምንም ራሴን አረጋግቼ ፤ እዛ ከልጅቷ ጋ  የተቀመጠው ልጅ ቀጥሮኝ ነበር ፤ እመጣለሁ ብሎኝ ቀረ አልኩት ፤ ዝም ብሎ አየኝ ፤ አዳር ነው እንዴ አልጋ የያዘው አልኩት ፤ አይ  አረ ጊዜያዊ ነው  አለኝ!! ፊቴን አዞርኩ ። በዘጠና አምስት ብር ጉርሻ  ሚስቴ እንደምትማግጥብኝ አረጋገጠልኝ። በስተመጨረሻ አለማመኔ   ድል ተነሳ ! አይኔ  የሆነውን ሁሉ ክስተት  ሲያስተውል ቆይቶ  አለቀሰ። እምባዬን በጉንጬ  በኩል ወረወረው እስከዛሬ ከሷ  ጋ እያበረ ከስሜቴ ጋ እየተማከረ የሚወዳት የሚሳሳላት የማይዋሻት አይኔ አለቀሰባት  ። ነገዬ ፤ ኑሮዬ ፤እምነቴ ፤ ትዳሬ እጣፈንታዬ  ገብቶት አይኔ ብዙ እምባ አመነጨ ። ባልተከፈተው ቢራ አጠገብ የተከፋ ልቤን አቅፌ   ኩርምት እንዳልኩ አንገቴን አቀርቅሬ ድምፅ ሳላወጣ እየተንሰቀሰቅኩ አለቀስኩ ። አላለቀም ከወደዳችሁት ይቀጥላል
Mostrar todo...
Repost from እንማር
እመንገድ ላይ አየኋት ። ወፍራለች ፣ ጡቷ እንድድሮው አይደለም ። ቦርጫም ሆናለች፣ ትልቅዬ የጭቃ መከላከያ ጫማ ተጫምታለች ልጅ አቅፋለች ። ብዙ አመት አብረን ተንዘላዝለን ተጨቃጭቀን .. ተዋደን ... ተዳርተን... ተማምተን፣ ተሳስበን ሙሉ ቀን ተጠፋፍተን ምነው የት ጠፋህ የት ጠፋሽ ተባብለናል ። ተለያየን ብለን ታርቀናል ፣ተበዳድለን ይቅርታ ተባብለናል ትክዝ አልኩ ፦ ልጅነቷ ውስጥ ልጅነቴ ነበር። ጠረኗ ውስጥ ትዝታዬ ተወሽቋል ። እንድተለያየን ሁለት ወር ሳንቆይ ከኔ ጋ እያለች ከሚጀነጅናት ጋ መሰለኝ አብራው መኖር ጀመረች አራት ወር እንደቆዩ ተለያዩ ሲጣሉ አርግዛ ነበር መሰለኝ ብዙ ሳትቆይ ወለደች ልጁም የሱ ነው ተባለ ። ምን አለ ልጁ የኔ ቢሆን ...! አባትህ እንዲ መጥቶ፣ ሰርቶ ፣ሄዶ ፣በድሎኝ፣ ጠቅሞኝ፣ ገለመሌ እንዲ ሆነን ተጣብሰን ተዋደን ብዙ ግዜ ቆይተን ገለመሌ ትላለች እኔም የልጄ እናት እንዲ አድርጋ እንዲ ሄደን፣ ወጥተን ወርደን እንዲ አቶድም እሷ እንዲ ናት እያልኩ ለልጄ እነግረው ነበር ። ምን አለ እኔጋ እያለች ሙሉ እንድሆንላት ተመስጣ ባትደምር ባትቀንስ ፣ ምናለ እኔስ ባልፈለሳሰፍ ዝም ብዬ ገፋፍቼ አታልዬ አስርግዣት ቢሆን ። ህፃን ልጅ አቅፋ ጎስቁል ብላ ልጅነቷን በልጇ ተሸሽጋ እየሸኘችው ነው ። ውዱን ጊዜያችንን አብረን ነበርን ። ምን አለ ያቀፈችው ልጅ ከኔ ቢሆን፣ ምን አለ ያረገብኩት ጡቷ በኔ ልጅ ምክንያት ቢወድቅ ። ልጇ እሷን አይመስልም። ምን አለበት ሌላው ይቅር ልጆ እሷን ቢመስል ። ውድድ ...ሳምምም... እቅፍፍ ...ባደርገው ። አብሮነታችን ምንም ቋሚ የሚናገር ነገር ሳይገነባ አለፈ ። እሷ ግን ታድላ መኖርያ ምክንያት አገኘች ። በድርበቡ ሰላም ብያት ልጆን እጁን ስሜው አይን አይኖን እያየሁ ከላይ ከላይ ካወራን ቀጥሎ "ለኔም ውለጂልኝ" አልኳት ሳቀች ሳቋ ውስጥ ልጅነቷ ወጣ ፣ በማርያም.... እ....?🙏 ስለት አሳዘንኳት መሰለኝ ፊቷ ቅር አለው፣ "በዚህ ልጅ የበላውት ፍዳ ብታቅልኝ ኖሮ.... "አለች መንገዷ አባጣ ጎርባጣ እንደነበረው ብዙ ነገሯ ይናገራል ግዴለም ሁን ያለው ነው የሚሆንው ።እኔም ስንት መከራ ሳይገለኝ ምሮኛል ፣ሰንት ሞት አምልጫለሁ መጥፎ ነገር ብቻ የሚያልፈኝ በእውነቱ እኔ ማነኝ?! ባይልልን ነው !
Mostrar todo...
የቅጥር ማስታወቂያ የስራው አይነት :-የፍቅር ቋንቋ መምህር የስራ ልምድ:-መኖርን የተረዳ እድሜ:- ገደብ የለውም እኔ አመልካች እገሌ መኖር አየደከመኝ ስለሆነ ከ ፍቅር ጋር መግባባት ባለመቻሌ ምክንያት ግራ ስለተጋባሁ ከላይ የምትመለከቱትን ማስታወቂያ አወጣ ዘንድ ተገድጀለሁ ፡፡ በማስታወቂያው መሰረት መስፈርቱን ሟሟላት እችላለሁ ብሎ የሚያምን ማንኛውም ተባዕት በዚህ ቁጥር 090**37 በመምጣት CVውን ይዞ መቅረብ ይችላል፡፡ ማሳሰቢያ:- 🧐አስተዋይ መሆን እና ከየትኛውም የወገንተኝነት አቋም የጸዳ መሆን እንደ ቀዳሚ ግዴታ ላስቀምጥ እወዳለሁ፡፡ በል እንግዲህ ና እና ፍቅርን አስተምረኝ እና መኖር እንድጓጓ አድርገኝ☺️😘
Mostrar todo...
The Three Teenagers ፩ አያችኋት እዚያ ጋ ...ጥቁርና ነጭ ዩኒፎርም የለበሰች....ውሃ ሰማያዊ ቦርሳ ያዘለች.... አንገቷን ሰበር አድርጋ ወደ ትምህርት ቤቱ መውጫ በር በዝግታ የምትራመድ ቆንጆ ልጃገረድ....(ያቺ ሴት እኔ ነኝ)። [ሰብለ ወንጌል ፥ ገብረ ክርስቶስ........ ስሜ ትንሽ ረዘም ይላል አይደል!? ብቻውን ሲቆም ሰባት ፊደላት አሉት(የአባቴ ከተጨመረ ደግሞ አስራ አምስት ይሆናል--- በፈረንጅ ፊደል ሲጽፉት ደግሞ..... )። ብዙ ጊዜ ትምህርት ቤት ውስጥ ወረቀት ላይ ፈተና ስንፈተን የስም መፃፊያ ወሰኑ ስሜን ከነ አባቴ ለመሸከም ስለማይበቃ በቀጫጭን ፊደላትና በተጠጋጉ ቃላት ለማስፈር እገደዳለሁ ። እናቴ ምን ስትል እንዳወጣችው አይገባኝም ። ምን ማለት ነው "ሰብለ ወንጌል" ? "የወንጌል ሰብል፣ የወንጌል ማሳ" ማለት ነው? (እንደዛ ይመስላል....) ግድ የለኝም ስለ ትርጉሙ። ለማቆላመጥ ግን ይመቻል ። ሰብለ ፣ ሰብልዬ ፣ ሰብልሻ ፣ ሰብልነት ፣ ሰብሊ......!] ⬤ እዚህ አገር ሴት ሆኖ መፈጠር በራሱ ብዙ ጓዝ አለው። እንደ እኔ ቆንጆ ልጃገረድ ከሆኑ ደግሞ ፈተናው ጠንከር ይላል ። ኢለመንታሪ ስማር ጀምሮ "ወደድኩሽ" የሚሉኝ ብዙ ናቸው ። ገና አስራ ሶስት ዓመት ሳይሞላኝ ወንድ አደባድቤያለሁ ፤ ቂጡን የጣለ ዱርዬ መንገድ ላይ እየጠበቀ "ሰላም ካላልሽኝ" ብሎ በጥብጦኛል ፤ እጅብ ብለው በተቀመጡ ጎረምሶች በኩል ብቻዬን ካለፍኩ የለከፋ ኮረት ይወረወርብኛል ፤ የቀረበኝ ወንድ ሁሉ አቅፎ ቢስመኝ ይመኛል፤ እዚህ እንኳን 'ሀይስኩል' ስማር ''እንትና ትርፍ እርሳስ ይኖርሀል?" ብዬ ፈገግ ያልኩለት ልጅ ፥ ድንገት ልቡ እንደ ሰም ሲቀልጥ ይሸተኛል ። [ እውነት ለመናገር... በጓደኛዬ እቀናለሁ ። ጓደኛዬ መልከ ጥፉ ነገር ናት፤ አጭር፣ወፍራም፣ ያልተመጠነ ቅላት ('ነጫጭባ' የሚያስብል ዓይነት) ያላት፣ ደም የለሽ...(እየሰደብኳት አይደለም ፥ እየገለፅኳት ነው) ማንም ወንድ አጠገቧ ዝር አይልም(ቢልም ከእኔ እንድታማልደው ሊያግባባት ነው) ፤ ምንም ነገር ሳይበጠብጣት አርፋ ትምህርቷን ትማራለች። ] መፈቀር ይሰለቻል አላልኩም ። እንደ እኔ ሲበዛ ግን ግራ ያጋባል(ያውም በዚህ ዕድሜ.......)። [ምናልባት እዚህ ትምህርት ቤት ውስጥ ካሉ ጎረምሶች ሁሉ ለየት የሚለው (የሚጠላኝ?) 'ሲራክ' ብቻ ነው ። ሲራክ ታች ክፍል (ኢለመንታሪ) ስንማር የዕቃቃ ባሌ ነበር (አብረን ተጫውተናል ፣ ተሯሩጠናል፣ ተለካክፈናል ምናምን......)። ስድስተኛ ክፍል እያለሁ እንደ ልብ የምቀርበው ጓደኛዬ ነበር። እየቆየ ግን ጓደኝነታችንን ተንተርሶ ከተማሪዎች አፍ የሚወረወር ወሬና ብጥል ሲበዛብኝ ሸሸሁት። በቃ ዝም ዝም ተባባልን። አሁን አንዳንዴ እዚህ ግቢ ውስጥ ከሩቅ አየዋለሁ። ብዙ ለውጦች በመሀላችን አሉ። ጊዜ የተባለ ትንግርት ፥ ደረቴ ላይ እና እግሮቼ መሀል ተአምር ሰርቷል፤ በየወሩ ቀን እየቆጠረ ማህፀኔን የሚገዘግዝ ባለ ስለት ፥ እምብርቴ ዙሪያ ተቀምጧል... (ሲራክን የማውቀው እንዲህ ከመሆኔ በፊት ነው)። እሱም ቢሆን የልጅነት መልኩ ጠፍቷል ። ዐይኖቹ ብቻ ትላንትን ያስታውሳሉ። አዳዲስ ልምዶችንም አምጥቷል...... ቦርሳውን በትከሻው መሸከም ሲችል እንደ ዘንቢል በእጁ ያንጠለጥላል ፤ ዩኒፎርሙን አንገቱ ድረስ ይቆልፋል ፤ በተደጋጋሚ ብቻውን ሲያወራ አይቼዋለሁ፤ ትንሽ ነካ ያደረገው ይመስላል። ከዚህ ሁሉ ግን እኔን ላለማየት የሚያደርገው ጥረት ግራ ያጋባል፤ አንገቱን ሲያዞር (ወይ ሲደፋ ) ፤ ፊቱን ሲያኮሳትር ፤ መንገድ ሲቀይር፤ በምን እንዳስቀየምኩት እንጃለት!!] ⬤ ከኋላዬ በሩጫ እየቀረበ የሚመጣ ኮቴ ሰምቼ ዞርኩ። በዩኒፎርሙ ሰደርያ ደብተሮቹን ጠቅልሎ የያዘ ጨበሬ ጎረምሳ ፈገግ ፈገግ እያለ አጠገቤ ቆመ። 'ቢኒያም' ይባላል ። የክፍሌ ጓደኛ ነው ። ከሆነ ጊዜ በኋላ በጣም እየቀረበኝ ነው ። የባጥ የቆጡን ያወራል ፤ ይስቃል ይቀልዳል ፤ ትኩረት ለመሳብ ይጥራል ምናምን..... <<ልሸኝሽ?>> አለኝ <<አይ አልፈልግም አመሰግናለሁ.... (ተኮሳተርኩ ፥ ግን አልቀጠልኩም) ደግሞ እኮ ቤትህ እሩቅ ነው እኔን ሸኝተህ እስክትመለስ ረሀብ ይደፋሀል.....😁>> ሳቀ ። <<አንቺን ካየሁ አይርበኝም...>> ያልሰማሁት መሰልኩ። ዝምታዬን እንደፈቃድ ቆጥሮ አብሮኝ መራመድ ቀጠለ። ⬤ እናቴን አስባለሁ ደጋግማ የምትነግረኝን.... (ስለ እሳት ዕድሜ.... ስለ መልክ..... ስለ ወንድ.... ስለ ስሜት....) እናቴ በእኔ አቅም እምነት የላትም ። ራሴን የምችል አይመስላትም ። << አንቺ ቆንጆ ልጅ ነሽ ፥ በዚያ ላይ ደግሞ ትኩስ! ...ባለ ነበልባል ዕድሜ..... አየሽ አንዳንዴ መልክሽ እንዳያጠፋሽ እሰጋለሁ....(አሁን እንደዚህ ይባላል?) ለጋነትሽን አይተው ሊሰብሩሽ..እንቡጥነትሽን አይተው ሊቀጥፉሽ የሚዘጋጁ ብዙ ናቸው....(እሰይ! )>> አኮርፋታለሁ። አቅፋ ታባብለኛለች። የባሰ ህፃን የሆንኩ ይመስለኛል። (አንዳንዴ እላለሁ.....) ከዚህ ከዚህ ሁሉ እንደ ጓደኛዬ ሁኜ ብፈጠርስ? (ቆንጆ ባልሆን.....) ቁንጅና ራሱን የቻለ ሸክም ነው? ወይስ ሌላ ሸክም የተጫነበት ልፍስፍስ ጫንቃ?... ⬤ ኣህህ...ይቺ ፀሐይ እየበረታች ነው ። ውስጥ እግሬ ላብ ሲቋጥር ይሰማኛል። ቢኒያም ያለማቋረጥ ይቀባጥራል። (ፈገግ እልለታለሁ በየመሀሉ....) እየሰማሁት ይመስለው ይሆን? ❚❚ @besye_getm
Mostrar todo...
ሳጥናኤልም ... የሰው ልጅም አምላክ መሆንን ነው የፈለጉት ፡፡ ፈጣሪ ግን ሳጥናኤልን እስከመጨረሻው ቀጥቶት አዳምን የመመለስ እድል ሰጠው ፡፡ ህግ እኮ ለአንድ አይነት ወንጀል ሁለት አይነት ቅጣት አይቀጣም ፡፡ ፍቅር ነው እንደዚህ ፍርድን ሚያንሻፍፈው፡፡ 😊ፍቅር ህግ ነው፡፡ 😍የህግ ፍፃሜም ፍቅር ነው፡፡ # ማሙሽ # ማይክል አዝመራው
Mostrar todo...