cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Man City Addis

Man City Addis is official Supporter Club of Manchester City fans in Ethiopia. Contact +251944309760

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
3 127
Suscriptores
+1124 horas
+787 días
+39930 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
ሰላም ሲቲዝንስ በመጨረሻው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በተመሳሳይ ሰዐት ማንችስተር ሲቲ ከ ዌስትሃም አርሰናል ከ ኤቨርተን ጋር የዋንጫውን አሸናፊ የሚለይ ወሳኝ ጨዋታ ያደርጋሉ። ማንችስተር ሲቲ ለ 4 ተከታታይ አመታት ሻምፒዮን ለመሆን ምን ማድረግ አለበት? ይህንን አጓጊ ጨዋታ በማስመልከት ውይይት አድርገናል። ሀሳብ አስተያታችሁን አካፍሉን። Share➯ @mancityaddis Share➯ @mancityaddis https://youtu.be/5z_A4-GDdaI
2390Loading...
02
በ 2022/23 ለሲቲ ከፈረሙ ተጫዋቾች መካከል በጣም ያስደነቃቹ የትኛው ነው ?
5720Loading...
03
THE FINAL DISTILLATION DAY 🔥
6450Loading...
04
ማንችስተር ሲቲ vs ዌስትሃም ዩናይትድ 🏟  ኢትሀድ ስታዲየም 🕔  12:00    ለፕሪምየር ሊጉ የመጨረሻው በሆነው 38ተኛ ሳምንት የአለም እግር ኳስ ተመልካች አይኖች በሙሉ ኢትሀድ ስታዲየም ላይ ይሆናሉ። ማንችስተር ሲቲ የ2023/2024 የፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥን ከተከታዩ አርሰናል በ 2 ነጥብ ርቆ በ88 ነጥቦች እየመራ የሚገኝ ሲሆን በሜዳው ሻምፒዮን የሚሆንበትን እድል በእጁ ይዞ ይገኛል። እሁድ ማንችስተር ሲቲ ዋንጫውን ማንሳት የሚችል ከሆነ በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ 4 ተከታታይ ጊዜ ሻምፒዮናውን በማሸነፍ ስሙን በታሪክ መዝገብ ላይ ያፃፈ ብቸኛው ክለብ ይሆናል። ይህን ወሳኝና ታሪካዊ የአመቱ የመጨረሻ ጨዋታ ማን ሲቲ አዲስ ዕሁድ ግንቦት 11/2016 ከ11:00 ሰዐት ጀምሮ የማንችስተር ሲቲ ደጋፊዎችን አብረን እንይ ብሎ ሲጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው። በዚህ አጋጣሚ ደጋፊው ተሳትፎ እንዲኖረው በእለቱ ለየት ያለ ነገር ማቅረብ የምትፈልጉ ወይም ሀሳብ ያላቹ ደጋፊዎች በ @Mancityaddis1 ኢንቦክስ ልታደርጉልን ትችላላቹ። (የቦታው ግማሽ መግቢያ ማለትም 100 ብር ደጋፊዎች የምትችሉ ይሆናል። መግቢያ 200 ብር መሆኑ ይታወቃል) አድራሻ: ፒያሳ ቸርቸል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 12ኛ ፎቅ ለተጨማሪ መረጃ +251944309760 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።
7891Loading...
05
ሰበር 🧲👩‍🦰 ማንችስተር ሲቲ ለ2024/25 ሲዝን የሚጠቀምበትን ማልያ ይፋ አድርጓል። እንዴት አያቹት?
8890Loading...
06
ይሄ እኔ ለዴብሩይን ካለኝ ፍቅር የተነሳ ያየሁት Analysis እና ቢሆን ብዬ የሚመኘው ቁጥር ነዉ። ከሃላንድ ጋር ያለ ጉዳት አንድ ዓመት እንኳን ከተጫወቱ ንጉሳችን ይሄን ቁጥር በጣም ዝቅ እንደሚያደርገዉ ምንም ጥርጥር የለኝም። በየጨዋታዉ 0.43 አሲስቶችን የሚያቀብለዉ ደብሩይን ከመቶ ጨዋታ በላይ አድርጎ በፕሪሚየር ሊጉ assist ሠንጠረዥ ላይ ከአንደኛ እስከ 10ኛ (ከጊግስ እስከ ቤካም) ካሉት እሱ አንደኛ ነዉ። ስቴርሊንግ ፣ ጄሱስ ፣ እና ሌሎች የሳቱትን ቢናስገባ ቁጥሩ ወደ 0.73 ወይም 0.84 ይጠጋ ነበር። የድሮ ተጨዋቾችን እየወቀስኩ እንዳልሆነ እንዲታዉቁልኝ እያልኩ የKevin De Bruyne የማታ ማታ ጨዋታዎችን ከግሩም አሲስቶች ጋር ቀጣይም እንዲናይ ምኞቴ ነዉ። Share➯ @mancityaddis Share➯ @mancityaddis
9510Loading...
07
Kevin De Bruyne እና assist ቁጥሮቹ!! De Bruyne እና ሌሎች ተጨዋቾች ያላቸው በየጨዋታው የሚያደርጉት ቁጥር !! ዴብሩይን አለም ላይ ማንም ክለብ የሚመኘው ተጨዋች ነዉ። Kevin አይደለም የሲቲ የአለም ታላቅ ተጨዋች ነዉ።  እሱ ከአንደበቱ እንደተናገረው ግብ ከማስቆጠር ይልቅ ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን ማቀበል እንደሚመርጥ ተናግሯል። አምና እና ዘንድሮ የኬቪን ዴብሩይን assist ቁጥር መጨመር ወይም ጎልቶ መዉጣት የሃላንድ ፣ የፎደን ፣ የአልቫሬዝ እና የመሳሰሉት ተጨዋቾች ድንቅነ ነዉ። ከነዚህ ተጨዋቾች በፊት የነበሩትም ቁጥሩ ላይ ሚና የነበራቸው ቢሆንም ከአጉዌሮ እና ዴቪድ ሲልቫ ዉጪ ያሉት በአባካኝነታቸዉ ይታወሳሉ። ስቴርሊንግ ፣ ጄሱስ ፣ ቦኒ ፣ እሄናቾ እና የመሳሰሉ ለክለባችን የተጫወቱ ተጨዋቾች Kevin ያቀበላቸዉን ያለቀለት ኳሶችን በአግባቡ ተጠቅመዉ ቢሆን ዴብሩይን ይሄነ ከጊግስ በላይ ይቀመጥ ነበር። This is fact! አሁን አሁን ሪያን ጊግስ የያዘውን ሪከርድ ቢጋራ ምን አለ እላለሁ? Kevin 112 አሲስቶች ላይ ለመድረስ የፈጀበት ጨዋታ 259 ነዉ። ጊግስ 162 አሲስቶች ላይ ለመድረስ የፈጀበት ጨዋታ ደግሞ 632 ጨዋታ ነዉ። ጊግስ 24 ዓመት ተጫዉቶ ለዚህ ቁጥር የደረሰ ስሆን ዴብሩይን 10 ዓመት እንኳን በትክክል ሳይጫወት ነዉ አሁን ላለበት ቁጥር የደረሰው። አሁን ከጊግስ እና ከዴብሩይን መሃል ያለዉ የአሲስት ቁጥር 50 (162-112) አሲስቶች ናቸው። አንደኛ ሆኖ ለመቀመጥ ደግሞ 51 አሲስቶች!! ይህ ማለት ደግሞ Kevin ወደዚህ ቁጥር ላይ ለመድረስ ቢያንስ next ሶስት አመታት ዉስጥ ሲቲ ጋር ወይም ሌላ PL ቲም ጋር መሆን አለበት እንደማለት ነዉ። ይሄዉም በየዓመቱ 17 አሲስቶችን ቢያቀብል ነዉ የሚደርሰው።
9070Loading...
08
👑 ንጉስ ኬዲቢ 👑 በዚህ የውድድር አመት በሁሉም ውድድሮች ማንቸስተር ሲቲ ካደረጋቸው 57 ጨዋታዎች 24ቱን ብቻ የተጫወተ ቢሆንም በ2023/24 በሁሉም ውድድሮች ከኬቨን ደብሩይን (17) የበለጠ አሲስት ያደረገ የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋች የለም 🔥
8692Loading...
09
ማኑዌል አካንጂ ስለ ስህተቱ : "በጣም ተጨንቄ ነበር። ስቀማ ኳሱ እንዳይገባ እየጸለይኩ ነበር እና ከጨዋታው በኋላ ወዲያውኑ ወደ ስቴፈን ሄጄ በአስደናቂ መልኩ ስላዳነው እና እኔንም ስላዳነኝ አመሰግኜዋለው። ጨዋታውን አድኖናል!”
8961Loading...
10
ሰላም ሲትዝንስ ሚያዝያ 20 ከእንግሊዟ ማንችስተር ከመጡ ደጋፊዎችጋ መሀል አዲስ አበባ ፒያሳ በሚገኘው ኤልያና ሆቴል ክለባችን ከኖቲንግሃምጋ ያደረገውን 36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በጋራ መከታተላችን ይታወሳል። በእለቱ የነበረውን ድባብ የሚያሳይ ቆንጆ ቪድዩ አዘጋጅተንላቹሀል ተከታተሉት። Share➯ @mancityaddis https://youtu.be/3DuYa4YjfBk?si=VXE5F45c0jDzVaRh
9271Loading...
11

210Loading...
12
ፔፕ በትላንትናው ጨዋታ የሲቲ ተጫዋቾች አቅም ስለመቀነሱ ተጠይቆ ፔፕ ጋርዲዮላ  : "ተጨዋቾችም ሰዎች ናቸው። የሚደርስባቸውን ጫና እረዳቸዋለው። ይሄ የሚፈጠረው ብንሸነፍ ዋንጫውን እናጣዋለን ብለህ እያሰብክ ስትጫወት ነው። አርሰናል ራሱ ከዩናይትድጋ ጥሩ አልተጫወተም እንደዚህ አይነት ሁኔታዎች ላይ የምትጫወትበት ደረጃ አይወስነውም። ከዌስትሃም የምናደርገውም ጨዋታ ተመሳሳይ ነው የሚሆነው።"
9274Loading...
13
ፔፕ ማለት በ 8 አመት ልዩነት ውስጥ "ጋርዲዮላ በእንግሊዝ አይሳካለትምን"   "እባካቹ ከእንግሊዝ አስወጡልን የቀየረ" አሰልጣኝ። እሁድ ፔፕ ጋርዲዮላ ፕሪሚየር ሊጉን በተከታታይ ለ4ኛ ጊዜ ማሸነፍ ይችላል። የእንግሊዝ ከፍተኛ ሊግ በ1888 ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ በየትኛውም አሰልጣኝ ተደርጎ የማያውቅ ነገር ነው። በእግር ኳስ ታሪክ ታላቁ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ!!
1 0163Loading...
14
እንደምን አደራቹ የፕሪምየር ሊግ መሪዎች 🌞 ⤴️☝️
9890Loading...
15
ለእነዚህ ተጫዋቾች ትልቅ ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ። አንድነታቸው ፣ አስተሳሰባቸው፣ ትሬብልን የመሰለ ታሪክ ከማሳካት መልስ  እንደዚህ ለአራተኛ ዋንጫ መግፋታቸው በጣም ልዩ ነው 🩵 ደህና እደሩ ሲቲዝንስ 🏆
1 0560Loading...
16
OUR UNSUNG HERO OF THE SEASON!❤ ባየርን ሙኒክ ከካይል ወከር ጋር በክረምቱ ካለስፈረምኩት ብሎ ሙጥኝ ሲል ነበር!.... ከእነ ሀላንድ እኩል ከጀርመን ሀገር እግሩ እንግሊዝ ስትረግጥ በሁላችንም ልብ ያልተባለ ዝውውር ነበር እንዲሁ ዛክ ስቴፈንን ለመተካት የመጣ ይመስል ነበር!.....Another Txiki Master Class👏....በነፃ ነው የመጣው አስታውሳለሁ የአምና የቼልሲ ካራባዎ ካፕ የመጀመሪያው ጨዋታ ነበር በዛን ጨዋታ ብቻ አምስት ጎል የሚሆኑ ኳሶችን አድኗል! ማንችስተር ሲቲ አምና የኤፌ ክብርን ሲያገኝ ሙሉ ቶርናመንቱን እስከ ፍጻሜ አንድ ጎል ብቻ ነበር ያስተናገደው! ዘንድሮ ደግሞ ብዙ ዕድሎችን ባገኘባቸው ጨዋታዎች በእያንዳንዱ ጨዋታ የቤት ሥራ ሰጥቶ እየወጣ ነው! እነዛ የሊቨርፑል ጨዋታ፣ የቼልሲ ኤፌ ጨዋታ የአሁኑ ቶተንሃም ገሞች የእሱ ሞመንቶች ናቸው!
1 0151Loading...
17
ካይል ዎከር: "ትላንትና ማታ የአርሰናል ደጋፊዎች ርችት እንደተኮሱ ሰምቻለው ፣ እኛን ግን አላገኙንም"
9622Loading...
18
ፎድን ምን አይነት ጥበበኛ ተጫዋች ነው👏👏👏👏
9650Loading...
19
ማስታወሻ : የማንችስተር ሲቲ ጂም ውስጥ ከሲዝኑ መጀመሪያ ጀምሮ የተፃፈ ፅሁ፡  "እስካሁን አራት ተከታታይ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎችን ያሸነፈ ቡድን የለም…" ይላል። ማንቸስተር ሲቲ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ለተከታታይ 4 ጊዜ በማንሳት ታሪክ ሊሰራ 90 ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውታል።
9942Loading...
20
ታሪካዊ ቅያሬዎች
1 0300Loading...
21
ሮድሪ : "ኦርቴጋ አድኖናል"
1 0603Loading...
22
እንኳን ደስ አለን ሲቲዝንስ!!!!
1 0522Loading...
23
ፔፕ በ 5 ደቂቃ ልዩነት የተለያዩ ስሜቶችን አሳይቶናል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
1 0469Loading...
24
2ኛውን ጎል ሀላንድድድድድድ ወዘወዘው
1 0341Loading...
25
ሀላንድ ቀረቀረውውውውውውውውውውውውው 1 - 0
1 0442Loading...
26
የመጀመሪያው አጋማሽ: 45' ቶተንሃም 0 - 0 ማን ሲቲ ከእረፍት መልስ ምን መቀየር አለብን ?
1 0560Loading...
27
ደርሰናል!😍
1 1082Loading...
28
የቶተንሃም አሰላለፍ!!
1 0411Loading...
29
OFFICIAL: ቶተንሃምን የሚገጥመው የክለባችን ቋሚ አስራአንድ ይህን ይመስላል! Share➯ @mancityaddis Share➯ @mancityaddis
40Loading...
30
የክለባችን አሰላለፍ COME ON CITY!!!
9530Loading...
31
ጨዋታዉ የአንድ ሰዓት ዕድሜ ብቻ ይቀረዋል! COME ON CITYZENS!💪. Share➯ @mancityaddis Share➯ @mancityaddis
9580Loading...
32
ሲትዝንስ ፡ ስለማታው ጨዋታ ምን እየተሰማቹ ነው ? 🤔
1 0130Loading...
33
ጋኤል ክሊቺ ስለ ማን ሲቲ “ ምርጥ ቡድን ናቸው ምክንያቱም ነጥብ ያጡበትን የትኛውንም ጨዋታ ከተመለከትክ እንኳን ያን ጨዋታ ሌላ 10 ጊዜ ብታጫውታቸው ምናልባት 1 አቻ ወጥቶ 1 ተሸንፎ 8 ያሸንፋታል ። አሁን በሊጉ ውስጥ ያለ የትኛውም ቡድን ይሄን የማድረግ አቅም ያለው የለም።
1 0371Loading...
ሰላም ሲቲዝንስ በመጨረሻው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በተመሳሳይ ሰዐት ማንችስተር ሲቲ ከ ዌስትሃም አርሰናል ከ ኤቨርተን ጋር የዋንጫውን አሸናፊ የሚለይ ወሳኝ ጨዋታ ያደርጋሉ። ማንችስተር ሲቲ ለ 4 ተከታታይ አመታት ሻምፒዮን ለመሆን ምን ማድረግ አለበት? ይህንን አጓጊ ጨዋታ በማስመልከት ውይይት አድርገናል። ሀሳብ አስተያታችሁን አካፍሉን። Share➯ @mancityaddis Share➯ @mancityaddis https://youtu.be/5z_A4-GDdaI
Mostrar todo...
Man City vs West Ham Preview | The Final Week

. WELCOME TO Man City Addis . SUPPORTERS CLUBWelcome to Man City Addis, the ...

👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
በ 2022/23 ለሲቲ ከፈረሙ ተጫዋቾች መካከል በጣም ያስደነቃቹ የትኛው ነው ?
Mostrar todo...
👍 26
Photo unavailableShow in Telegram
THE FINAL DISTILLATION DAY 🔥
Mostrar todo...
🔥 22👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ሲቲ vs ዌስትሃም ዩናይትድ 🏟  ኢትሀድ ስታዲየም 🕔  12:00    ለፕሪምየር ሊጉ የመጨረሻው በሆነው 38ተኛ ሳምንት የአለም እግር ኳስ ተመልካች አይኖች በሙሉ ኢትሀድ ስታዲየም ላይ ይሆናሉ። ማንችስተር ሲቲ የ2023/2024 የፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥን ከተከታዩ አርሰናል በ 2 ነጥብ ርቆ በ88 ነጥቦች እየመራ የሚገኝ ሲሆን በሜዳው ሻምፒዮን የሚሆንበትን እድል በእጁ ይዞ ይገኛል። እሁድ ማንችስተር ሲቲ ዋንጫውን ማንሳት የሚችል ከሆነ በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ 4 ተከታታይ ጊዜ ሻምፒዮናውን በማሸነፍ ስሙን በታሪክ መዝገብ ላይ ያፃፈ ብቸኛው ክለብ ይሆናል። ይህን ወሳኝና ታሪካዊ የአመቱ የመጨረሻ ጨዋታ ማን ሲቲ አዲስ ዕሁድ ግንቦት 11/2016 ከ11:00 ሰዐት ጀምሮ የማንችስተር ሲቲ ደጋፊዎችን አብረን እንይ ብሎ ሲጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው። በዚህ አጋጣሚ ደጋፊው ተሳትፎ እንዲኖረው በእለቱ ለየት ያለ ነገር ማቅረብ የምትፈልጉ ወይም ሀሳብ ያላቹ ደጋፊዎች በ @Mancityaddis1 ኢንቦክስ ልታደርጉልን ትችላላቹ። (የቦታው ግማሽ መግቢያ ማለትም 100 ብር ደጋፊዎች የምትችሉ ይሆናል። መግቢያ 200 ብር መሆኑ ይታወቃል) አድራሻ: ፒያሳ ቸርቸል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 12ኛ ፎቅ ለተጨማሪ መረጃ +251944309760 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።
Mostrar todo...
👍 37👌 1
ሰበር 🧲👩‍🦰 ማንችስተር ሲቲ ለ2024/25 ሲዝን የሚጠቀምበትን ማልያ ይፋ አድርጓል። እንዴት አያቹት?
Mostrar todo...
44👍 6🔥 4
ይሄ እኔ ለዴብሩይን ካለኝ ፍቅር የተነሳ ያየሁት Analysis እና ቢሆን ብዬ የሚመኘው ቁጥር ነዉ። ከሃላንድ ጋር ያለ ጉዳት አንድ ዓመት እንኳን ከተጫወቱ ንጉሳችን ይሄን ቁጥር በጣም ዝቅ እንደሚያደርገዉ ምንም ጥርጥር የለኝም። በየጨዋታዉ 0.43 አሲስቶችን የሚያቀብለዉ ደብሩይን ከመቶ ጨዋታ በላይ አድርጎ በፕሪሚየር ሊጉ assist ሠንጠረዥ ላይ ከአንደኛ እስከ 10ኛ (ከጊግስ እስከ ቤካም) ካሉት እሱ አንደኛ ነዉ። ስቴርሊንግ ፣ ጄሱስ ፣ እና ሌሎች የሳቱትን ቢናስገባ ቁጥሩ ወደ 0.73 ወይም 0.84 ይጠጋ ነበር። የድሮ ተጨዋቾችን እየወቀስኩ እንዳልሆነ እንዲታዉቁልኝ እያልኩ የKevin De Bruyne የማታ ማታ ጨዋታዎችን ከግሩም አሲስቶች ጋር ቀጣይም እንዲናይ ምኞቴ ነዉ። Share➯ @mancityaddis Share➯ @mancityaddis
Mostrar todo...
🥰 21 5
Photo unavailableShow in Telegram
Kevin De Bruyne እና assist ቁጥሮቹ!! De Bruyne እና ሌሎች ተጨዋቾች ያላቸው በየጨዋታው የሚያደርጉት ቁጥር !! ዴብሩይን አለም ላይ ማንም ክለብ የሚመኘው ተጨዋች ነዉ። Kevin አይደለም የሲቲ የአለም ታላቅ ተጨዋች ነዉ።  እሱ ከአንደበቱ እንደተናገረው ግብ ከማስቆጠር ይልቅ ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን ማቀበል እንደሚመርጥ ተናግሯል። አምና እና ዘንድሮ የኬቪን ዴብሩይን assist ቁጥር መጨመር ወይም ጎልቶ መዉጣት የሃላንድ ፣ የፎደን ፣ የአልቫሬዝ እና የመሳሰሉት ተጨዋቾች ድንቅነ ነዉ። ከነዚህ ተጨዋቾች በፊት የነበሩትም ቁጥሩ ላይ ሚና የነበራቸው ቢሆንም ከአጉዌሮ እና ዴቪድ ሲልቫ ዉጪ ያሉት በአባካኝነታቸዉ ይታወሳሉ። ስቴርሊንግ ፣ ጄሱስ ፣ ቦኒ ፣ እሄናቾ እና የመሳሰሉ ለክለባችን የተጫወቱ ተጨዋቾች Kevin ያቀበላቸዉን ያለቀለት ኳሶችን በአግባቡ ተጠቅመዉ ቢሆን ዴብሩይን ይሄነ ከጊግስ በላይ ይቀመጥ ነበር። This is fact! አሁን አሁን ሪያን ጊግስ የያዘውን ሪከርድ ቢጋራ ምን አለ እላለሁ? Kevin 112 አሲስቶች ላይ ለመድረስ የፈጀበት ጨዋታ 259 ነዉ። ጊግስ 162 አሲስቶች ላይ ለመድረስ የፈጀበት ጨዋታ ደግሞ 632 ጨዋታ ነዉ። ጊግስ 24 ዓመት ተጫዉቶ ለዚህ ቁጥር የደረሰ ስሆን ዴብሩይን 10 ዓመት እንኳን በትክክል ሳይጫወት ነዉ አሁን ላለበት ቁጥር የደረሰው። አሁን ከጊግስ እና ከዴብሩይን መሃል ያለዉ የአሲስት ቁጥር 50 (162-112) አሲስቶች ናቸው። አንደኛ ሆኖ ለመቀመጥ ደግሞ 51 አሲስቶች!! ይህ ማለት ደግሞ Kevin ወደዚህ ቁጥር ላይ ለመድረስ ቢያንስ next ሶስት አመታት ዉስጥ ሲቲ ጋር ወይም ሌላ PL ቲም ጋር መሆን አለበት እንደማለት ነዉ። ይሄዉም በየዓመቱ 17 አሲስቶችን ቢያቀብል ነዉ የሚደርሰው።
Mostrar todo...
👍 11👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
👑 ንጉስ ኬዲቢ 👑 በዚህ የውድድር አመት በሁሉም ውድድሮች ማንቸስተር ሲቲ ካደረጋቸው 57 ጨዋታዎች 24ቱን ብቻ የተጫወተ ቢሆንም በ2023/24 በሁሉም ውድድሮች ከኬቨን ደብሩይን (17) የበለጠ አሲስት ያደረገ የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋች የለም 🔥
Mostrar todo...
👏 47👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ማኑዌል አካንጂ ስለ ስህተቱ : "በጣም ተጨንቄ ነበር። ስቀማ ኳሱ እንዳይገባ እየጸለይኩ ነበር እና ከጨዋታው በኋላ ወዲያውኑ ወደ ስቴፈን ሄጄ በአስደናቂ መልኩ ስላዳነው እና እኔንም ስላዳነኝ አመሰግኜዋለው። ጨዋታውን አድኖናል!”
Mostrar todo...
👍 38 8👎 2
ሰላም ሲትዝንስ ሚያዝያ 20 ከእንግሊዟ ማንችስተር ከመጡ ደጋፊዎችጋ መሀል አዲስ አበባ ፒያሳ በሚገኘው ኤልያና ሆቴል ክለባችን ከኖቲንግሃምጋ ያደረገውን 36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በጋራ መከታተላችን ይታወሳል። በእለቱ የነበረውን ድባብ የሚያሳይ ቆንጆ ቪድዩ አዘጋጅተንላቹሀል ተከታተሉት። Share➯ @mancityaddis https://youtu.be/3DuYa4YjfBk?si=VXE5F45c0jDzVaRh
Mostrar todo...
British and Ethiopian Manchester City Fans Watch Game Together in Addis Ababa

👍 16