cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Man City Addis

Man City Addis is official Supporter Club of Manchester City fans in Ethiopia. Contact +251944309760

Mostrar más
Advertising posts
3 004Suscriptores
+1324 hours
+2267 days
+58030 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የማይረሳ ቀን 🥰🥰
Mostrar todo...
👏 35 15👍 6👌 4😢 1
መልክት ከእንግሊዛውያን ደጋፊዎች ለኢትዮጵያውያን
Mostrar todo...
👏 35👍 6🎉 3
#matchphoto
Mostrar todo...
የዛሬው ፕሮግራም ቀረፃ ተሰርቶ እጃችን እስኪገባ በሞባይላቹ ያነሳቹትን ቆንጆ ቆንጆ ቪድዮም ሆነ ፎቶ በዚ አካውንት @Mancityaddis1 በመላክ ተባበሩን። እየመረጥን ፖስት እናደርገዋለን። እናመሰግናለን ሲቲዝንስ።
Mostrar todo...
👍 31👎 2🔥 2 1
WHAT A DAY
Mostrar todo...
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 35 ኛ ሳምንት ጨዋታ         ⏰ተጠናቀቀ ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 2 ማንሲቲ ⚽ ግቫርድዮል 32' ⚽ ሀላንድ 71'                                                  🏟 ሲቲ ግራውንድ Share➯ @mancityaddis Share➯ @mancityaddis
Mostrar todo...
👏 33 8👍 7
ቅያሪ: ኤደርሰን(ጉዳት) እና ዶኩ ተቀይረው ወጥተዋል! ስቴፋን ኦረቴጋ እና ማቲዮ ኮቫቺች ተቀይረው ገብተዋል! Share➯ @mancityaddis Share➯ @mancityaddis
Mostrar todo...
👍 4
ካገኘናቸው ጥቂት ዕድሎች ወደ ጎል ቀይረን እረፍት 0-1 ባዶ ተጠናቋል! አሁንም ግን ጨዋታው ትኩረትን በጣም ይፈልጋል ኖቲንግሃም አንዴ መጥቶ አንድ የማያስቆጥርበት ምንም ማረጋጋጫ የለም ለጎል የቀረቡ ዕድሎችንም አግኝተው ነበሩ፣ ተጨማሪ ጎሎች ያስፈልጋሉ በተቻለ መጠን ደግሞ ከዕረፍት መልስ በደንብ respond ማረግ ነው አለዚያ ግን ሰዓቱ በሄደ ቁጥር ነገሮች ጥሩ አይሆኑም! ዮስኮ ድንቅ ጎል አስቆጥሯል!😍
Mostrar todo...
👍 24
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 34 ኛ ሳምንት ጨዋታ              ⏰እረፍት          ኖቲንግሃም ፎረስት 0-q ማንሲቲ ⚽ ግቫርድዮል 32'                                                    🏟 ሲቲ ግራውንድ C'mon city Share➯ @mancityaddis Share➯ @mancityaddis
Mostrar todo...
👍 19