cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

LEARN GUITAR 👉EMANI

https://youtu.be/h0umrphh0b8 👈 My you tube channel

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 535
Suscriptores
+224 horas
-47 días
+2230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

For #sale #mini #guitar With bag, belt pick capo Condtion #excellent በብዛት አለኝ 😊 ከአምስት በላይ ለሚወስድ discount አለው price 10k only https://t.me/theonlyw inbox me 👇👇 @Mytafache 0978422547
Mostrar todo...
👍 2 1
Open_My_Eyes_Lord_More_Precious_Than_Silver_Jesus_Image_sr_cMFFBGoY.m4a27.05 MB
2🔥 1
#እግዚአብሔር #አምላክ #ኢየሱስን #ትኩር #ብለን እንድንመለከት የሸፈነንን #ቅርፊት ከአይኖቻችን ላይ ያንሳ
Mostrar todo...
2
(የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 9) ---------- 1፤ ሳውል ግን የጌታን ደቀ መዛሙርት እንዲገድላቸው ገና እየዛተ ወደ ሊቀ ካህናት ሄደ፥ 2፤ በዚህ መንገድ ያሉትንም ሰዎች ወንዶችንም ሴቶችንም ቢያገኝ፥ እያሰረ ወደ ኢየሩሳሌም ያመጣቸው ዘንድ በደማስቆ ላሉት ምኵራቦች ደብዳቤ ከእርሱ ለመነ። 3፤ ሲሄድም ወደ ደማስቆ በቀረበ ጊዜ ድንገት በእርሱ ዙሪያ ከሰማይ ብርሃን አንጸባረቀ፤ 4፤ በምድርም ላይ ወድቆ ሳለ። ሳውል ሳውል፥ ስለ ምን ታሳድደኛለህ? የሚለውን ድምፅ ሰማ። 5፤ ጌታ ሆይ፥ ማን ነህ? አለው። እርሱም። አንተ የምታሳድደኝ እኔ ኢየሱስ ነኝ፤ የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ለአንተ ይብስብሃል አለው። 6፤ እየተንቀጠቀጠና እየተደነቀ። ጌታ ሆይ፥ ምን አደርግ ዘንድ ትወዳለህ? አለው። ጌታም። ተነሥተህ ወደ ከተማ ግባና ታደርገው ዘንድ የሚያስፈልግህን ይነግሩሃል አለው። 7፤ ከእርሱም ጋር በመንገድ የሄዱ ሰዎች ድምፁን እየሰሙ ማንን ግን ሳያዩ እንደ ዲዳዎች ቁሙ። 8፤ ሳውልም ከምድር ተነሣ፥ አይኖቹም በተከፈቱ ጊዜ ምንም አላየም፤ እጁንም ይዘው እየመሩ ወደ ደማስቆ አገቡት። 9፤ ሳያይም ሦስት ቀን ኖረ፤ አልበላምም አልጠጣምም። 10፤ በደማስቆም ሐናንያ የሚሉት አንድ ደቀ መዝሙር ነበረ፥ ጌታም በራእይ። ሐናንያ ሆይ፥ አለው። እርሱም። ጌታ ሆይ፥ እነሆኝ አለ። 11፤ ጌታም። ተነሥተህ ቅን ወደ ሚባለው መንገድ ሂድ፥ በይሁዳ ቤትም ሳውል የሚሉትን አንድ የጠርሴስ ሰው ፈልግ፤ 12፤ እነሆ፥ እርሱ ይጸልያልና፤ ሐናንያ የሚሉትም ሰው ገብቶ ደግሞ እንዲያይ እጁን ሲጭንበት አይቶአል አለው። 13፤ ሐናንያም መልሶ። ጌታ ሆይ፥ በኢየሩሳሌም በቅዱሳንህ ላይ ስንት ክፉ እንዳደረገ ስለዚህ ሰው ከብዙዎች ሰምቼአለሁ፤ 14፤ በዚህም ስምህን የሚጠሩትን ሁሉ ለማሰር ከካህናት አለቆች ሥልጣን አለው አለ። 15፤ ጌታም። ይህ በአሕዛብም በነገሥታትም በእስራኤልም ልጆች ፊት ስሜን ይሸከም ዘንድ ለእኔ የተመረጠ ዕቃ ነውና ሂድ፤ 16፤ ስለ ስሜ ስንት መከራ ሊቀበል እንዲያስፈልገው እኔ አመለክተዋለሁና አለው። 17፤ ሐናንያም ሄዶ ወደ ቤቱ ገባ፥ እጁንም ጭኖበት። ወንድሜ ሳውል ሆይ፥ ጌታ፥ እርሱም በመጣህበት መንገድ የታየህ ኢየሱስ ነው፥ ደግሞ ታይ ዘንድና መንፈስ ቅዱስ ይሞላብህ ዘንድ ላከኝ አለ።" ወዲያውም እንደ ቅርፊት ያለ ከዓይኑ ወደቀ፥ ያን ጊዜም ደግሞ አየ፤ ተነሥቶም ተጠመቀ፥"
Mostrar todo...
4👍 1
29:13
Video unavailableShow in Telegram
Open_My_Eyes_Lord_More_Precious_Than_Silver_Jesus_Image_sr_cMFFBGoY.mp415.28 MB
❤‍🔥 2
#Lead #guitar ከ pedal ጋር የሚያከራይ ሰው ከለ በውስጥ ያናግረኝ 👇👇 @Mytafache
Mostrar todo...
For sale Brand Yamaha f6000 Condition excellent With full accessories
Mostrar todo...
12_Yene_Nardos_የኔ_ናርዶ_Awtaru_Kebede_pcsN0q_Wzv4_140.mp312.77 MB
👍 2 2
11_Ale_Yetekeba_አለ_ይተቀባ_Awtaru_Kebede_qIynTF_dcso_140.mp38.97 MB
👍 1 1
10_Yaweral_Keraniyo_ያወራል_ቀራኒዮ_Awtaru_Kebede_OuLp2hVqfKE_140.mp39.04 MB
👍 1 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.