cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ምርጥ ፎቶዎች እና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዝማሬዎች

በዚኽ ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተዘጋጁ መዝሙራት እንዲሁም ሥዕለ ቅዱሳን እና ምርጥ እና የሚመቹ ደስ የሚሉ ፎቶዎች ይለቀቅበታል ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት ካለ እንዲሁም አንዲለቀቅ የምትፈልጉትን ፎቶዎች እና መዝሙሮችን በዚህ ሊንክ አድርሱን 👉👉👉 @Mtrsetbot👈👈👈

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 877
Suscriptores
Sin datos24 horas
+27 días
-4630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
ምርጥ ፎቶዎች እና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዝማሬዎች

Boost this channel to help it unlock additional features.

‹‹ሰላምን እተውላችኋለሁ፤ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ›› ዮሐ. ፲፬፥፳፯ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በወንጌል ለሕዝቡ ‹‹ሰላምን እተውላችኋለሁ፤ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ…›› ብሎ በነገራቸው ቃሉ ሰላምን የሚሰጠው እርሱ እንደሆነ እንረዳለን፤ ይህም የተወልን ሰላም መንፍሰ ቅዱስ በመሆኑ መንፈስ ቅዱስ በአንድ ሰው ውስጥ ሲያድር የልብ ሰላምን ይጎናጸፋል፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ስለዚህ ሰላም ሲጽፍ እንዲህ ብሏል፤‹‹አእምሮውንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና ሀሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል፤›› (ዮሐ. ፲፬፥፳፯፤ ፊል. ፬፥፯) ማንኛውም ዓይነት ውጫዊ ተጽእኖ ቢገጥመው ሰላም ያለው ሰው አይታወክም፤ አይጨነቅም ወይም አይረበሽም፡፡ የእርሱ ሰላም የሚመሠረተውም በእግዚአብሔር ጥበቃና እንክብካቤ፣ በሰው መተማመንና በእርሱ ቃል ኪዳኖች ላይ ባለው እምነት እንጂ ከውጪ ባሉ ሁኔታዎች ላይ አይደለም፡፡ እግዚአብሔር እስከ አለ እና እስከ ጠበቀን ድረስ ምንም ዓይነት ፍራቻ በውስጣችን ሊኖር አይገባም፤ ይህ በመሆኑም ነቢዩ ዳዊት እንዲህ በማለት ተናግሯል፤ ‹‹በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ፤ አንተ ከእኔ ጋር በነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኩዝህ እነርሱ ያጽናኑኛል፡፡›› የዳዊት ሰላም ምንጭ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር የመሆኑ እውነት ነው፡፡ (መዝ. ፳፪፥፬) ሐዋርያት በታንኳ ሲጓዙ ጌታ ያንቀላፉ ስለመሰላቸው ሞገዱ ሲያናውጣቸው በጣም ተጨንቀው፤ ሰላማቸውን አጥተው ነበር፡፡ በእነርሱ ላይ የበረታው ውጪያዊው ሁኔታና የጌታ ሥራ ከእነርሱ ጋር ያለ መስሎ ስላልታያቸው ነው፡፡ ስለሆነም ጌታ ተነሥቶ ነፋሱን በመገሠጽ ሰላማቸውን መልሶላቸዋል፡፡ ውስጣቸው ጥብቅ ከሆነና በእምነታቸውም የጸናኑ ከሆኑ ከውጪ ያለ ምንም ዓይነት ነገር እንደማያናውጣቸው ነገራቸው፤ ነፋስና ጎርፍ እንዳልጣለውና በዓለት ላይ እንደተገነባው ቤተ እንዲሆኑም አዘዛቸው፤ ያም ቤት ውስጡ ጥብቅ ነበረና፡፡ ጠንካራ መርከብ በሚመታው ብርቱ ማዕበል ጉዳት ሊደርስበት አይችልም፡፡ መርከብ የሚጎዳው ወደ ውስጡ ውኃ የሚያስገባ ቀዳዳ ሲኖር ነው፡፡ ቅዱስ እንጦንስ ለልብ ሰላም ምሳሌ የሚሆን ሰው ነው፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ አትናቴዎስ ስለ እርሱ ሲናገር፤ ‹‹መሪር ነፍስና የታወከ ሀሳብ ያላቸው ሰዎች ሁሉ የቅዱስ እንጦንስን መልክ ሲመለከቱ ልባቸው በሰላም ይሞላል›› ብሏል፡፡ (ፍኖተ አትናቴዎስ) ሰላሙ የበዛለት ሰው ለሌሎች ሰላም መስፈን ምክንያት ይሆናል፤ ሰላም ስናገኝ በሥጋዊ ሆነ በመንፈሳዊ መንገድ ውስጥ በመልካም ጤንነት እንኖራለን፡፡ የክርስቲያኖች በሰላም በአንድነት ለመኖር ደግሞ የቤተክርስቲያን ሰላም ሊጠበቅ ይገባል፡፡ ‹‹አቤቱ ጌታችን ሆይ፤ አንዲት ቅድስት ዓለማቀፋዊትና ሐዋርያዊት የሆነች ቤተ ክርስቲያንህን አስባት፤ በሰላምም ጠብቃት›› የሚለው ጸሎት ስለ ቤተክርስቲያን በየዕለቱ የሚጸለየውም ለዚህ ነው፡፡ ይህን ጸሎት ከሌሎች የንስሓ ጸሎቶች ሁሉ በፊት እንጸልየዋለን፡፡ በመሆኑም በሰርክ ጸሎት ማዕጠንት፤ በነግህ ጸሎት ማዕጠንት፤ ካህኑ በመሠቂያው ዙሪያ እየዞረ ዘወትር ሲጸለይም ይህን ጸሎት ይጸልያል፡፡ ቅዳሴ ከመጀመሩ በፊትና መባ ከመቅረቡ በፊት ደግሞ እንዲህ ብለን እንጸልያለን፤ ‹‹አንዲት፤ ቅድስት፤ ዓለማቀፋዊትና ሐዋርያዊት ለሆነችው የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ሰላምና ቅድስና አድላት፤›› ካህናት ሲሾሙም ይህን የዘወትር ጸሎት እንጸልያለን፡፡ ለንጉሥ በሚደረግ የዘወትር ጸሎት ውስጥም ‹‹አንዲት፤ ቅድስት፤ ዓለማቀፋዊትና ሐዋርያዊት ለሆነችው ቤተ ክርስቲያንህ ሰላም ልቡን ዳስሰው›› በማለት ስለ ቤተክርስቲያን እንጸልያለን፡፡ የቤተክርስቲያን ሰላም የአባቶቻችን ሐዋርያትና የቅዱሳን ሁሉ አንዱና ዋነኛው ጠቃሚ ጉዳያቸው ነበር፡፡ ለእነዚህ ሁሉ አባቶች ይህች ቤተክርስቲያን እስከ ሰማያዊው መንግሥት ድረስ የምትዘረጋ በምድር ያለች የእግዚአብሔር መንግሥት ምሳሌ ናት፡፡ የምትወክለውም የእምነትን ምንጭና እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር የመኖሩን እውነት ነው፡፡ አንድ ሰው በጸሎቱ ውስጥ ለራሱ ከሚያቀርበው ጥያቄ ይልቅ ለእርሷ ስለሚጠይቅ ሰላሟና ደኅንነቷ የእያንዳንዱ ሰው የጸሎት መሠረት ነው፡፡ ይህ ጥያቄ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባስተማረን ጸሎት ውስጥ የተመስጦአችን ማዕከል ስለሆነ ‹‹ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን…›› እያልን እንጸልያለን፡፡ ስለ ቤተክርስቲያን መጸለይ በምእመናን፣ በእረኞቹና በመጋቢዎቹ አንደበት ውስጥ ለብዙ መቶ ዓመታት የቆየ ታላቅ ጸሎት ነው፡፡ ራሳቸውን ከዓለም ለለዩ መነኮሳት በሚደረግ የቅዳሴ ጸሎት ውስጥ እንኳ ለቤተክርስቲያን ሰላም አንጸልያለን፡፡ የመናኞች ሁሉ ታላቅ አባት የሆነው የመጀመሪያው ባሕታዊ አባ ጳውሊ ቅዱሱን አባ እንጦንስን ስለ ቤተክርስቲያን ሰላም መጠየቁ እንደምን ያለ ድንቅ ነገር ነው፡፡ ይህን ጸሎት የምንጸልየው ከልባችን ነው፡፡ የምንጸልየው የቅዳሴ አንድ ክፍል አድርገን ሳይሆን እንደ ሕያውና እንደሚያቃጥል ስሜት እየሆነብን ነው፡፡ እያንዳንዱ ሰው ስሜቶቹን ሁሉ በዚህ ጸሎት ውስጥ በማደረግ ለቤተክርስቲያን መጸለይ ይገባል፤ እግዚአብሔር አምላካችን ሰላሙን ይስጠን፤ አሜን፡፡ ምንጭ፤ ‹‹መንፈሳዊ ቃላትና ጥቅማቸው- ክፍል አንድ፤›› በግብጽ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ፤ ትርጉም አያሌው ዘኢየሱስ
Mostrar todo...
👍 1
✝ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙሮችን በድምፅ / በኦድዮ ለማግኘት ከስር ( ክፈት ) ሚለውን ይጫኑ።
Mostrar todo...
ክፈት
ለመ🀄️ላ🀄️ል
Free FaceSwap🤖
Best DeepNude🙈
Mostrar todo...
✝ትምህርተ ግዕዝ✝
💒 ተዋሕዶ መልስ ናት 💒
🔉 አስተማሪ ታሪክ ✝
7 ቁጥር
✝ ኑ ተዋሕዶን እንወቅ ✝
🌅 Orthodox images 🌅
🌅 ምርጥ ፎቶዎች 🌅
💒 የተዋሕዶ መዝሙሮች ቤት 💒
✝ ዝክረ ተዋሕዶ ✝
✝ መሀረኒ ድንግል ✝
🖼 ኦርቶዶክስ ስዕል 🖼
✝ ምስባክ ወማኅሌት ✝
✝ ሐመረ ኖኅ ✝
🔔 ማኅሌት ዘቅዱስ ያሬድ 🔔
✝ ቤተ - ልሔም ✝
💒 ዘ-መርቆሬዎስ
🔊 የክራር ድምፅ 🔊
💠 ✝ ተዋሕዶ ✝ 💠
🖱መንፈሳዊ ፊልም 🖱
🖱መንፈሳዊ ግጥም 🖱
📯 ጥያቄዎች 📯
🔔 መዝሙር 🔔
🛰 EOTC Bot 🛰
🛰 Bot Official 🛰
█     ✞    𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒     ✞     █
🔔 የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙሮች 🔔
‌🇴‌🇷‌🇹‌🇭‌🇴‌🇩‌🇴‌🇽 ‌🇹‌🇪‌🇼‌🇦‌🇭‌🇩‌🇴
🏆 የተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈   ቻናሎች መገኛ 🏆
📌 ᴘʀᴏⓂᴏᴛɪᴏɴ 📌
📩 ለመመዝገብ 📩
Free FaceSwap🤖
Best DeepNude🙈
✝ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙሮችን በድምፅ / በኦድዮ ለማግኘት ከስር ( ክፈት ) ሚለውን ይጫኑ።
Mostrar todo...
ክፈት
ለመ🀄️ላ🀄️ል
Free FaceSwap🤖
Best DeepNude🙈
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
✝ትምህርተ ግዕዝ✝
💒 ተዋሕዶ መልስ ናት 💒
🔉 አስተማሪ ታሪክ ✝
7 ቁጥር
✝ ኑ ተዋሕዶን እንወቅ ✝
🌅 Orthodox images 🌅
🌅 ምርጥ ፎቶዎች 🌅
💒 የተዋሕዶ መዝሙሮች ቤት 💒
✝ ዝክረ ተዋሕዶ ✝
✝ መሀረኒ ድንግል ✝
🖼 ኦርቶዶክስ ስዕል 🖼
✝ ምስባክ ወማኅሌት ✝
✝ ሐመረ ኖኅ ✝
🔔 ማኅሌት ዘቅዱስ ያሬድ 🔔
✝ ቤተ - ልሔም ✝
✟ ጋሜል - ዘ ኦርቶዶክስ ✟
💒 ውብ ዜማ 💒
✝ የግጥሞች ቻናል ✝
🔊 የክራር ድምፅ 🔊
💠 ✝ ተዋሕዶ ✝ 💠
🖱መንፈሳዊ ፊልም 🖱
🖱መንፈሳዊ ግጥም 🖱
📯 ጥያቄዎች 📯
🔔 መዝሙር 🔔
🛰 EOTC Bot 🛰
🛰 Bot Official 🛰
█     ✞    𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒     ✞     █
🔔 የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙሮች 🔔
‌🇴‌🇷‌🇹‌🇭‌🇴‌🇩‌🇴‌🇽 ‌🇹‌🇪‌🇼‌🇦‌🇭‌🇩‌🇴
🏆 የተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈   ቻናሎች መገኛ 🏆
📌 ᴘʀᴏⓂᴏᴛɪᴏɴ 📌
📩 ለመመዝገብ 📩
Free FaceSwap🤖
Best DeepNude🙈
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
🖼 ምርጥ ፎቶዎች 🖼
✝ ምስባክ ዘዕለታት እና ማህሌተ ዘያሬድ
📝 Orthodox quotes ✝
✝ የመዝሙር ግጥሞች ✝
💒 የድንግል ማርያም ልጆች 💒
✝ የእግዚአብሔር ቃል ✝
🖼 ኦርቶዶክስ ፕሮፋይል 🖼
📚✍ መቅረዝ - Mekrez 🕯
🔔 መንፈሳዊ ግጥሞች እና ወጎች 📝
📜 ጥቅሰ መፅሐፍ ቅዱስ 📜
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📚 ቅዱሳን መፅሐፍት 📚
✝ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን 💒
✝ ፍኖተ ክርስትና ✝
📝 መንፈሳዊ ግጥሞች ✝
💒 ብስራተ ገብርኤል  💒
✝ ሐይማኖት አበው ✝
✝ ቅዳሴ ቤት ✝
🔰 መፅሐፍ ማውጫ 🔰
💽 መዝሙር 💽
💠 ፊልሞች 💠
📝 ግጥሞች 📝
📯 ጥያቄዎች 📯
🔔 መዝሙር 🔔
💒 ኦርቶዶክሳዊ በአላት 💒
📎 ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች 📎
🛰 EOTC Bot 🛰
🛰 Bot Official 🛰
█     ✞    𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒     ✞     █
🔔 የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙሮች 🔔
‌🇴‌🇷‌🇹‌🇭‌🇴‌🇩‌🇴‌🇽 ‌🇹‌🇪‌🇼‌🇦‌🇭‌🇩‌🇴
🏆 የተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈   ቻናሎች መገኛ 🏆
📌 ᴘʀᴏⓂᴏᴛɪᴏɴ 📌
📩 ለመመዝገብ 📩
Free FaceSwap🤖
Best DeepNude🙈
👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 2 ሰው 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r01321744610 ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.