ETHIOPIAN BEST PHOTO AND ORTHODOX TEWAHDO MAZEMURE
前往频道在 Telegram
በዚኽ ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተዘጋጁ መዝሙራት እንዲሁም ሥዕለ ቅዱሳን እና ምርጥ እና የሚመቹ ደስ የሚሉ ፎቶዎች ይለቀቅበታል ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት ካለ እንዲሁም አንዲለቀቅ የምትፈልጉትን ፎቶዎች እና መዝሙሮችን በዚህ ሊንክ አድርሱን 👉👉👉 @Mtrsetbot👈👈👈
显示更多2 394
订阅者
无数据24 小时
-67 天
-3130 天
数据加载中...
吸引订阅者
四月 '25
四月 '25
+12
在0个频道中
三月 '25
+41
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+44
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+34
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+42
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+52
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+40
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+24
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+29
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+58
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+48
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+92
在10个频道中
Get PRO
四月 '24
+89
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+97
在10个频道中
Get PRO
二月 '24
+75
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+88
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+138
在16个频道中
Get PRO
十一月 '23
+106
在18个频道中
Get PRO
十月 '23
+95
在19个频道中
Get PRO
九月 '23
+53
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+112
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+143
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+110
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+101
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+124
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+137
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+168
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+325
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+131
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+107
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+118
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+111
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+145
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+141
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+93
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+104
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+158
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+210
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+294
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+165
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+154
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+155
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+282
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+356
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+610
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+287
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+244
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 11 四月 | 0 | |||
| 10 四月 | 0 | |||
| 09 四月 | +3 | |||
| 08 四月 | 0 | |||
| 07 四月 | +1 | |||
| 06 四月 | 0 | |||
| 05 四月 | +1 | |||
| 04 四月 | +1 | |||
| 03 四月 | +2 | |||
| 02 四月 | +3 | |||
| 01 四月 | +1 |
频道帖子
| 2 | ✥✥✥✥ በዚህች ዓለም ውስጥ የማይለወጥ ምንም የለም " ✥✥✥
እግዚአብሔርን የምትወዱት ይልቁንም እግዚአብሔር የሚወዳችሁ ክርስቶሳውያን ይህን እናውቅ ዘንድ እላችኋለሁ ።
በዚህች ዓለም ያለ ነገር ሁሉ መለወጡ አይቀርም ። ጤንነት በደዌ መለወጡ አይቀርም ፤ ሀብት በድህነት ፤ ክብር በውርደት ፤ ሹመት በሽረት ፥ ጥጋብ በረኀብ ፥ ሰላም በጦርነት ፥ ኃይል በድካም ፤ መግዛት በመገዛት ፥ ውበት በጉስቁልና ፥ ነጻት በባርነት ፥ አንድነት በብቸኝነት ፥ ዝና በኀፍረት ፥ ደስታ በኀዘን ይለወጣል ። ሕይወት በሞት ይለወጣል ።
ሰዎች እነዚህን ጉዳዮች መዘንጋታቸው ሁለት ችግሮን ያመጡባቸዋል ። የመጀመሪያው እጅግ ከመቀናጣት የተነሣ ቸልተኞቾ ፥ ለመንፈሳዊነት ግድ የለሾች ፤ ለሥርዓተ ቤተክርስቲያን ደካሞች ፥ ጥጋበኞች ይሆናሉ ። እነዚህ ሰዎች ለፍላጎታቸው የሚስማማ እምነት በተነሣ ቁጥር ይኮበልላሉ ። ለሰውም የማያዝኑ አረመኔዎች ፥ ድኻ አስጨንቀው ቀምተው የሚከብሩ ፥ ሕዝብ ገድለው የሚሾሙ አውሬዎች ይሆናሉ ።
ሁለተኛ ደግሞ እንዲህ አይነት ሰዎች ቁሳዊያን ናቸውና የዓለምን ከንቱነትን ያልተረዱ የዓለምን ግሣንግሥ መሠረት አድርገው የሚደሰቱ ስለሆኑ አንድ ነገር በጎደለ ቁጥር ጭንቀታሞች ናቸው ። ሳይነኳቸው ይደማሉ ፥ ሳይገድሏቸው ይሞታሉ ፥ እየተመሰገኑም ተሰደብን ይላሉ ። የዓለም ነገር ደስታነቱ ለዚያች ሰአት ብቻ ስለሆነ ቀጥሎ ደግሞ ሌላ ደስታ ያሻልና ዓለምን የሚወድ ሰው ሁል ጊዜ ብኩን ይሆናል ።
ከቅዱሳን አንዱ እንዲህ አለ ። ይህቺን ዓለም የሚወድ ሰው የአዳኞችን ውሻ ይመስላል ። የአዳኞች ውሻ አድኖ እንስሳ ባይዝም ይደበደባል ። ቢይዝም ይደበደባል ። ቢይዝ የሚደበደበው የያዘውን እንስሳ በአዳኞች ስለሚፈለግ እንዳይበላው ነው ። ባይዝ መደብደቡ ለምን አልያዝክም ተብሎ ነው ። ይህቺን ዓለም የሚከተል ሰውም እንዲሁ ነው ። ባያገኝ በማጣቱ ያዝናል ፤ ቢያገኝ በመለየቱ በማለፉ ያዝናልና ።
እንዲህም ስለሆነ በተሾምህ ጊዜ እንደምትሻር አስብና ቅን ፍረድ ። ባገኘህ ጊዜ እንደምትደኸይ አስበህ ሥጥ ፥ ንብረትህ ፈጥኖ ሳይሸሽህ አንተ ለድኾች በመስጠት ቅደመው ፥ በጤንነትህ ጊዜ ደዌ እንዳለ አውቀህ የታመመ ጠይቅ ካለህ ጊዜ ድኾችን የታመሙትን ለመጎብኘት ጊዜ ይኑርህ ፤ ዝና ባለህ ጊዜ የሚበልጡህ ዝነኞች ሲመጡ እንዳትዋረድ ሰዎችን አታዋርድ ። ኃይል ባጣህ ጊዜ ኃይለኞች እንዳያስጨንቁህ በኃይልህ ዘመን ሰው አትግፋ ። ደስ ሲልህ የኀዘን ቀን አለና ከተጨነቁት ጋር አብረህ እዘን ። ውበትህ የሚጎሰቁልበት ዘመን ይመጣልና ውበቴ ይታወቅልኝ አትበል ፥ ነገ በሚገሰቁል ውበትህ ሰዎችን አሰናክለህ የዘለዓለም ጉስቁልና እንዳያስከትልብህ ተጠንቀቅ ። ይህ ዓለም ቁም ነገር አይምሰልህ ፤ ለመጣል ይስብሃል እንጅ ስትወድቅ የሚያነሣህ አይምሰልህ ። ስለዚህ ብላሽ የሆነን ዓለም አገኘሁ ብለህም ደስ አይበልህ አጣሁት ብለህም አትዘን ።
ዓለምን መውደዴን በምን አረጋግጣለሁ ትለኝ እንደሆነ አንድን ነገር ፈልገኸው ስታጣው የምታዝን በመሆንህ ነው ። ዳግመኛም አግኝተኽ በማጣትህም ስትተክዝ ነው ። ዓለም ከንቱ ነው ካልክ መመሪያህ የጻድቁ ኢዮብ ሕይወት ይሆናል ። ስታገኝ እግዚአብሔር ሰጠ ስታጣም እግዚአብሔር ነሣ ትላለህ ማለት ነው ። ክርስቲያናዊ ሕይወትህ በማጣትና ማግኘት ላይ እንዳይመሠረት ተጠበቅ ። ሳገኝ እንዲህ አደርጋለሁ አትበል ፥ በሌለህ ነገር እግዚአብሔር አይፈርድብህምና ። ስለሌለኝ ነው መልካም ያልሆንኩት ብለህም አታመካኝ ። ድኽነት ከጽድቅ አያስቀርምና ። መንግሥተ ሰማያትን ሰብከው ያወረሱ አንዳች የሌላቸው ሐዋርያት ናቸውና ።
ዓለም መለወጡ የማይቀር ነው ስንል በክፉ ብቻ አይደለም ። በመልካምም ነው እንጅ ። መልካሙ በክፉ እንዳለፈ ክፉውም በመልካም ማለፉ አይቀርም ። ሠለስቱ ደቂቅን ያከበሩ ባቢላውያን ማክበራቸውን ትተው በእሳት የወረወሩበት ቀን መጥቷል ። ከእሳቱ ደኅና ወጥተው ንጉሡ ራሱ እንደሰገደላቸውም ግን አትዘንጋ ።
የፈርዖን ጭካኔ እንደነበረ የሙሴ ነጻነት መጥቶ የለምን ? ምን በዚህ እንደነቃለን ! የአምስት ሺው ዘመን የዲያብሎስ መንግሥት በክርስቶስ መስቀል ፈርሶ የለምን ! ምንም መከራ ቢደርስብን መከራው እንደሚያልፍ እንወቅ ፥ እስንሞት የማያልፍ ቢሆን እንኳን ስንሞት እናርፈዋለንና ለመንግሥቱ እንቸኩል ።
ይህን በዐይነ መንፈስ ያየ ቅዱስ ይስሐቅ እንዲህ አለ ፦
" ኢተሃሊ ከመ ምንትኒ ዘውስተ ዓለም ዘኢይትወለጥ ከመዝ ሀሉ - በዚህ ዓለም ካለው ምንም ምን ቢሆን አይለወጥም
አትበል ። ዓለም ኃላፊ ነው እያልክ እንዲህ ሆነህ ኑር እንጅ "።
"ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን" | 705 |
| 3 | 没有文字... | 816 |
| 4 | ችግራችሁን እያየን ያልደረስንላችሁ ይቅርታ!
ችግራችንን እያያችሁ ያልደረሳችሁልንም ይቅርታ!
(አሌክስ አብርሃም)
ፍቅር ብቻውን መልስ የሚሆንበት ጊዜ ላይ አይደለንም።
በማንም ላይ መፍረድ ከባድ ነው። ሲቸገሩ መርዳት አለመቻል ከሚፈጥረው ህመም ለመራቅ ከምንወዳቸው ወዳጆቻችን እንርቃለን። ዓይናቸው ውስጥ ያለውን ስቃይ ላለማየት ዓይናችንን እንሰብራለን።የአቅማችንን መደገፍ እንኳን ከአቅም በላይ ሆኗል። የተወለድንበት እና ያደግንበት ስር የሰደደ አብሮነት፣ መረዳዳት አሁን እግር ከወርች ካሰረን ኑሮ ጋር አብሮ አልሄድ ብሎ አስጨንቆናል። ረስተነው ወደወዳጆቻችን መንገድ ከጀመርን ፣ልንደውል ስልክ ካነሳን በኋላ ባዶ አይናቸው እጃችሁ ከምን ቢለንስ ብለን ተመልሰናል። ከመሄዳችን በላይ ምን ይዛችሁ መጣችሁ የሚለን አንደበታቸው ሳይሆን ኑሯቸው ሁኗል። የተጨነቀ መንፈስ፣ የተጨነቀ አየር። የማንንም እርዳታ የማይፈልጉ መንፈሰ ፅኑ ወዳጆቻችን ነገሮች ከአቅም በላይ ሆነውባቸው በዓይናቸው ባዶ ኪሳችንን ሲቃኙ ብናይ መርዳቱ ቢቀር አንታዘባቸውም። "እንትናም ተቸገረ?" ብለን አናሾካሹክም። ይገባናል ሰው ወደገደል ቢወድቅ አዳነውም አላዳነውም አጠገቡ ያገኘውን ሳርም ይሁን ቅጠል በደመነፍስ ጨምድዶ እንደሚይዝ። ሁላችንም ገደሉ ውስጥ ነን።ልብሳችንን አንቀው የሚማፀኑን እኛም የሌሎችን ልብስ አንቀን መንጠልጠላችንን ያውቃሉ። የመያያዙ መጨረሻ፣ የገደሉ ጫፍ የት እንደሆነ ማን ያውቃል?! እጃችን እየዛለ ነው። ደመነፍስ ላይ ነን። ማንንም ለመዳን እንይዛለን በማንም እንያዛለን። ችግራችሁን እያየን ያልደረስንላችሁ ይቅርታ። ችግራችንን እያያችሁ ያልደረሳችሁልንም ይቅርታ። ሁላችንም ገደሉ ውስጥ ነን። | 772 |
| 5 | https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=-ReXkwt9SlWlpXathKHd1w
Who let the DOGS out? | 25 |
| 6 | 没有文字... | 996 |
| 7 | ➣በሥራ ወይም በሌላ አጋጣሚ የዶሮ እርባታ ሥፍራዎችን፣ የቆዳ ፋብሪካዎችን፣ የእንስሳት እርባታና ተዋጽኦ ማቀነባበሪያ ቦታዎችን የመጎብኘት ሁኔታ አጋጥሞን ከሆነ መጥፎ ጠረኑ አፍንጫችንን እንድይዝ አስገድዶን ሊሆን ይችላል። በተለይም ራሳችንን እንደ ቀበጥ የከተማ ልጅ /City boy/ የምንቆጥር ከሆነ የመጥፎ ሽታውን ጠረን ለመቋቋም በጣም እንቸገራለን~እንዴውም "ኡፍፍፍፍ" እያልን እንጠየፋለን።
ወዳጄ ሆይ~ እየሸተተን ያለው ግን አዛባና የዶሮ ኩስ ሳይሆን የገንዘብ /ዶላር ሽታ ነው። it's the smell of money. በዓለማችን የዚህን አዛባና ኩስ ሽታን ተቋቁመው ጠንክረው በመሥራት ወደ ከፍተኛ የብልጽግና ማማ ላይ የተፈናጠጡ አያሌ ባለጸጎች እንዳሉ ፎርቢስ ላይ ማንበብ ወይም በዙሪያችን ያሉትን ጥቂት ባለጸጎች መመልከት በቂ ነው። በከተሞች መንገድ ላይ የተከመረ ቆሻሻን በማጽዳት፣ እንደ ችቦ ብርሀን በመፈንጠቅ የሥራ ባህልና ሞራል ለገነቡልን ክብር ልንሰጣቸው ይገባል።
ከእውነተኛ ሀብት ጀርባ ሁልጊዜ ትልቅ ድካም፣ ትልቅ ትዕግስት፣ መጥፎ ጠረን የተሞላ የሥራ ቦታን መታገስ፣ እንቅልፍ የሚያሳጣ ረጅም የሥራ ሰዓት፣ ጅማት የሚያዝል ጡንቻ የሚያሸማቅቅ አድካሚ ሥራ፣ አዕምሮ የሚያነሆልል እሳቤ የሚጠይቅ ተግባር፣ የእጅ መዳፍ የሚገሸልጥ፣ የእግር ተረከዝ የሚሰነጥቅ፣ ጥፍርን የሚቀረድድ አድካሚ ሥራ መሥራት፣ ወገብ የሚያንቀጠቅጥ ተጋድሎ መፈጸም የግድ ይላል። በእንዲህ ያለ ድካም የሚገኝ ገንዘብ የኅሊና እርካታ፣ የሞራል ልዕልና ከምቾት ጋር ያጎናጽፋል። እንዲህ ባለ ሁኔታ የሚገኝ ሀብት ባለ ጸጋ ያደርጋል። ባለጸግነት የሞራል ልዕልና ደግሞ ትጋትን፣ ቅንነትና እውነትን ትይዛለች። ገንዘብ በስርቆትና መሰል በማጭበርበር ተግባራትም ሊገኝ ይችል ይሆናል። በዚህ መልኩ የተገኘ ገንዘብ ሀብታም ያደርግ ይሆናል እንጅ ባለጸጋ አያደርግም።
በአገራችን ብዙ ሀብታሞች አሉ፤ ብዙ ባለጸጎች ግን የሉንም። ሀብታሞች ከባለጸጎች የሚለዩት ገንዘብ የሚያገኙት የሌሎችን በመቀማት፣ ጉልበት በመበዝበዝና እንዲሁም በማደህየት ሲሆን ባለጸጎች ግን ሀብትን በድካማቸው ይፈጥሩታል። ታላቁ የአሜሪካ የመኪና አምራች ኩባንያ ባለቤት ሚስተር ፎርድ ሥራውን የጀመረው አካፋና ዶማ በማምረት ነበር። ባለጸጎች ለሌሎች ይተርፋሉ እንጅ አይቀሙም።
ሀገራችን ባሳለፈቻቸው ሰላሳና አርባ ዓመታት የኢኮኖሚ ዕድገት ጭላንጭል ቢታይበትም በሞራልና በሕግ ባለመመራት ብዙ ባለ ሀብቶችን እንጅ ብዙ ባለጸጎችን አልታደለችም።
እነዚህ ድካምን ሳያዩ፣ ልፋትን ሳይቀምሱ ገንዘብ ያግበሰበሱ ባለሀብቶች የሀገሪቱን ኢኮኖሚያዊ መዋቅር ከማናጋታቸው በላይ በወጣቱ ሥነልቦና ላይ የፈጠሩት ጠባሳ በቀላሉ የሚታይ አይደለም። ከትንሽ ወደ ትልቅ፣ ከጠባብ ወደ ሰፊ፣ ከውድቀት ወደ ስኬት፣ ከኮረኮንች መንገድ ወደ ደልዳላ ጉዞ፣ ከመሳሳት ወደ መታረም፣ በመጨረሻም ከማጣት ወደ ማግኘት ከአካልና ከአዕምሮ ብስለት ጋር እንደሚታደግ ለወጣቶች ያስተማራቸው አርዓያ የሚሆናቸው አልነበረም።
ትናንት ምንም ያልነበረው ሰው ድንገት ዛሬ በርካታ ሚሊዮን ብሮች፣ ብዙ ህንጻዎች፣ ቅንጡ ተሽከርካሪዎች፣ በርካታ ድርጅቶች እንዳሉት ይሰማሉ። በቃ የሀብት መንገድ አጭርና አቋራጭ ብቻ እንደሆነ፣ በድካም በጊዜ ሂደት መበልጸግ ሞኝነት እስኪመስላቸው ድረስ ስነ ልቦናቸውን የተጣመመ ሆኗል።
በጥቅሉ ከባለጸጎች ስኬት ጀርባ ብዙ የፈሰሰ ወዝ፣ የተንጠባጠበ ላብ፣ የተኮማተረ ጅማት፣ የታጠፈ አንጀት የተላጠ ትከሻ አለ። ከሀብታሞች ታሪክ ጀርባ ግን ቅሚያ፣ ጉልበት ብዝበዛ፣ ውንብድና እና ማጭበርበር አለ። ሀብት ከፈጠረው የቀላ ደረት፣ የወዛ ፊት ጀርባ የቆሸሸ ህሊና ሊኖር ይችላል።
ከህይወት ልምዴና ከመጽሀፉ ንባብ የተረዳሁት "የገንዘብ ሽታ ፍልስፍና" ነገር ቢኖር~ የንጹህ ገንዘብ ሽታ የከብት አዛባ፣ የዶሮ ኩስ ሽታ ነው። የእውነተኛ ገንዘብ ጠረን የጭቃ፣ የኬሚካል፣ የጭስ፣ ከሰውነት ድካም የሚመነጭ የላብ ጠረን ነው። አሁን ሲገባኝ ለካ መጥፎ ሽታ የከብቶች አዛባ አይደለም፣ የዶሮ ኩስም አይደለም፣ የድካም ላብ ጠረንም አይደለም። መጥፎ ሽታ ድህነት ነው። መጥፎ ጠረን የሰው እጅ ማየት፤ ተቸግሮ ከሠው ፊት መቆም ነው። መጥፎ ቅርናት ማለት ስንፍናና ስርቆት ነው። ክርፋት ማለት ውድ ሱፍና ካራባት ለብሶ እንደ አገር እርዳታ መቀበል ነው።
#ችቦ መጽሀፍ~ዘር፣ ቋንቋ፣ ባህል፣ ሀይማኖት ቢለያየንም በዓለም ላይ ያለ ሁሉ የአንድ አዳምና ሄዋን ልጅ ነው። ትክክልና ስህተት /Right and wrong/ ለሁሉም ተመሳሳይ ነው። በሞራልና በዕምነት ጎዳና ላይ ከሚያሳስቱን ይልቅ የሚያርሙን ይበልጣሉ። ከሚያሰናክሉን ይልቅ የሚያርሙን ይልቃሉ። ከዛህ ረገድ ከያዝነው መርህ መንሸራተት እንደሌለብን በአጽንኦት ይነግረናል። "Take care your self! Do not slide down from your principles!"
መጥፎ በምንለው የአዛባ ሽታ፣ አስቀያሚ በምንለው የዶሮ ኩስ ጠረን ውስጥ ገንዘብ ይታፈሳል፣ ላብን በሚያንጠባጥብ ከባድ በምንለው ሥራ ውስጥ ወርቅና ዳይመንድ ይገኛል። ሽታውን ውደደው፣ ሽታው የገንዘብ /የዶላር ነው። it's the smell of money. Don't Worry!
እኔም ከዓመታት በፊት ቀለምና ቡርሽ አዋህጄ ስዕልና ጽሁፍ እየሰራሁ በነበረበት ወቅት የቅርብ ጓደኞቼ የቀለሙንና የማዋሀጃውን ኬሚካል ሽታ ይጠየፉት እንደነበረ አስታውሳለሁ። በበኩሌ የቀለሙን ሽታ ባልጠላውም የዶሮ ኩስ፣ የከብት ሽንትና አዛባ ባለበት ቦታ ሁሉ ሽታውን ለመቋቋም አፍንጫየን እይዝ ነበረ። ይሁን እንጅ ከጥልቅ መረዳት በኋላ መጥፎ ጠረን ባለበት የሥራ ቦታ ሁሉ አፍንጫን መያዝ ሳይሆን አብሮ የመስራት ጥልቅ ፍላጎት አደረብኝ።
"ችቦ" | 972 |
| 8 | 没有文字... | 1 228 |
| 9 | † #ሐምሌ ²¹ #እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም : ቅዱስ ዑራኤል እና ለቅዱሳኑ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን።
† ድንግል እመቤታችን እና ቅዱስ ዑራኤል፦ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትውፊት መሠረት በዚህች ቀን ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ የሆነው ቅዱስ ዑራኤል:-
1.ድንግል ማርያም በአካለ ሥጋ እያለች ወደ ሰማይ አሳርጓታል:: በሠረገላ ብርሃን ጭኖ: በክንፎቹም ተሸክሞ: አስቀድሞ ገነትን ቀጥሎም ሲዖልን አስጐብኝቷታል:: በዚህም ምክንያት እመ ብርሃን ስለ ኃጥአን የምታለቅስ: የምትለምንና የምትማልድ ሆናለች:: ለምናም አልቀረች የምሕረት ቃል ኪዳን ተቀብላለች::
2.ቅዱሱ መልአክ እመ ብርሃንን በስደቷ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ መርቶ አምጥቷታል:: በክንፉ ተሸክሞ: በአራቱም አቅጣጫ አዙሮ አሳይቶ አሥራት እንድትቀበል አድርጓል::
3.ጌታችን በተሰቀለ ጊዜ ደሙን በጽዋዕ አድርጐ በኢትዮጵያ ወንዞች ላይ አፍስሷል::
4.ለብዙ ቅዱሳን (አባ ጊዮርጊስን ጨምሮ) ጽዋዐ ልቡናን አጠጥቷል::
† ከእመቤታችን ድንግል ማርያም ጣዕሟን ፍቅሯን : ከቅዱሳኑ ሁሉ ጸጋ በረከትን እግዚአብሔር ያድለን:: | 1 010 |
| 10 | Digital BP monitoring apparatus
📞 0985990563
Address:Tesnim Building, 5th floor, #501
Arat Kilo, Behind Tourist Hotel Addis Ababa, Ethiopia | 146 |
| 11 | 🔔 Finecare reagents
🍎 CK-MB - 8500
⏰9/2025
🍎 CEA.- 8300
⏰9/2025
🍎 Progesterone - 8900
⏰11/2025
🍎 Testosterone - 8900
⏰1/2026
🍎 TSh - 8900
⏰ 4/2026
🍎 FSH - 9200
⏰ 3/2026
🍎 Vitamin D - 9500
⏰ 4/2026
🍎 LH - 8900
⏰ 4/2026
📞 0985990563
Address:Tesnim Building, 5th floor, #501
Arat Kilo,Behind Tourist Hotel Addis Ababa, Ethiopia
With Free Delivery | 139 |
| 12 | https://t.me/boost/mertephoto | 498 |
| 13 | 没有文字... | 1 061 |
| 14 | ‹‹ሰላምን እተውላችኋለሁ፤ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ›› ዮሐ. ፲፬፥፳፯
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በወንጌል ለሕዝቡ ‹‹ሰላምን እተውላችኋለሁ፤ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ…›› ብሎ በነገራቸው ቃሉ ሰላምን የሚሰጠው እርሱ እንደሆነ እንረዳለን፤ ይህም የተወልን ሰላም መንፍሰ ቅዱስ በመሆኑ መንፈስ ቅዱስ በአንድ ሰው ውስጥ ሲያድር የልብ ሰላምን ይጎናጸፋል፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ስለዚህ ሰላም ሲጽፍ እንዲህ ብሏል፤‹‹አእምሮውንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና ሀሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል፤›› (ዮሐ. ፲፬፥፳፯፤ ፊል. ፬፥፯)
ማንኛውም ዓይነት ውጫዊ ተጽእኖ ቢገጥመው ሰላም ያለው ሰው አይታወክም፤ አይጨነቅም ወይም አይረበሽም፡፡ የእርሱ ሰላም የሚመሠረተውም በእግዚአብሔር ጥበቃና እንክብካቤ፣ በሰው መተማመንና በእርሱ ቃል ኪዳኖች ላይ ባለው እምነት እንጂ ከውጪ ባሉ ሁኔታዎች ላይ አይደለም፡፡
እግዚአብሔር እስከ አለ እና እስከ ጠበቀን ድረስ ምንም ዓይነት ፍራቻ በውስጣችን ሊኖር አይገባም፤ ይህ በመሆኑም ነቢዩ ዳዊት እንዲህ በማለት ተናግሯል፤ ‹‹በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ፤ አንተ ከእኔ ጋር በነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኩዝህ እነርሱ ያጽናኑኛል፡፡›› የዳዊት ሰላም ምንጭ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር የመሆኑ እውነት ነው፡፡ (መዝ. ፳፪፥፬)
ሐዋርያት በታንኳ ሲጓዙ ጌታ ያንቀላፉ ስለመሰላቸው ሞገዱ ሲያናውጣቸው በጣም ተጨንቀው፤ ሰላማቸውን አጥተው ነበር፡፡ በእነርሱ ላይ የበረታው ውጪያዊው ሁኔታና የጌታ ሥራ ከእነርሱ ጋር ያለ መስሎ ስላልታያቸው ነው፡፡ ስለሆነም ጌታ ተነሥቶ ነፋሱን በመገሠጽ ሰላማቸውን መልሶላቸዋል፡፡
ውስጣቸው ጥብቅ ከሆነና በእምነታቸውም የጸናኑ ከሆኑ ከውጪ ያለ ምንም ዓይነት ነገር እንደማያናውጣቸው ነገራቸው፤ ነፋስና ጎርፍ እንዳልጣለውና በዓለት ላይ እንደተገነባው ቤተ እንዲሆኑም አዘዛቸው፤ ያም ቤት ውስጡ ጥብቅ ነበረና፡፡
ጠንካራ መርከብ በሚመታው ብርቱ ማዕበል ጉዳት ሊደርስበት አይችልም፡፡ መርከብ የሚጎዳው ወደ ውስጡ ውኃ የሚያስገባ ቀዳዳ ሲኖር ነው፡፡
ቅዱስ እንጦንስ ለልብ ሰላም ምሳሌ የሚሆን ሰው ነው፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ አትናቴዎስ ስለ እርሱ ሲናገር፤ ‹‹መሪር ነፍስና የታወከ ሀሳብ ያላቸው ሰዎች ሁሉ የቅዱስ እንጦንስን መልክ ሲመለከቱ ልባቸው በሰላም ይሞላል›› ብሏል፡፡ (ፍኖተ አትናቴዎስ)
ሰላሙ የበዛለት ሰው ለሌሎች ሰላም መስፈን ምክንያት ይሆናል፤ ሰላም ስናገኝ በሥጋዊ ሆነ በመንፈሳዊ መንገድ ውስጥ በመልካም ጤንነት እንኖራለን፡፡ የክርስቲያኖች በሰላም በአንድነት ለመኖር ደግሞ የቤተክርስቲያን ሰላም ሊጠበቅ ይገባል፡፡
‹‹አቤቱ ጌታችን ሆይ፤ አንዲት ቅድስት ዓለማቀፋዊትና ሐዋርያዊት የሆነች ቤተ ክርስቲያንህን አስባት፤ በሰላምም ጠብቃት›› የሚለው ጸሎት ስለ ቤተክርስቲያን በየዕለቱ የሚጸለየውም ለዚህ ነው፡፡ ይህን ጸሎት ከሌሎች የንስሓ ጸሎቶች ሁሉ በፊት እንጸልየዋለን፡፡ በመሆኑም በሰርክ ጸሎት ማዕጠንት፤ በነግህ ጸሎት ማዕጠንት፤ ካህኑ በመሠቂያው ዙሪያ እየዞረ ዘወትር ሲጸለይም ይህን ጸሎት ይጸልያል፡፡
ቅዳሴ ከመጀመሩ በፊትና መባ ከመቅረቡ በፊት ደግሞ እንዲህ ብለን እንጸልያለን፤ ‹‹አንዲት፤ ቅድስት፤ ዓለማቀፋዊትና ሐዋርያዊት ለሆነችው የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ሰላምና ቅድስና አድላት፤›› ካህናት ሲሾሙም ይህን የዘወትር ጸሎት እንጸልያለን፡፡
ለንጉሥ በሚደረግ የዘወትር ጸሎት ውስጥም ‹‹አንዲት፤ ቅድስት፤ ዓለማቀፋዊትና ሐዋርያዊት ለሆነችው ቤተ ክርስቲያንህ ሰላም ልቡን ዳስሰው›› በማለት ስለ ቤተክርስቲያን እንጸልያለን፡፡
የቤተክርስቲያን ሰላም የአባቶቻችን ሐዋርያትና የቅዱሳን ሁሉ አንዱና ዋነኛው ጠቃሚ ጉዳያቸው ነበር፡፡ ለእነዚህ ሁሉ አባቶች ይህች ቤተክርስቲያን እስከ ሰማያዊው መንግሥት ድረስ የምትዘረጋ በምድር ያለች የእግዚአብሔር መንግሥት ምሳሌ ናት፡፡ የምትወክለውም የእምነትን ምንጭና እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር የመኖሩን እውነት ነው፡፡ አንድ ሰው በጸሎቱ ውስጥ ለራሱ ከሚያቀርበው ጥያቄ ይልቅ ለእርሷ ስለሚጠይቅ ሰላሟና ደኅንነቷ የእያንዳንዱ ሰው የጸሎት መሠረት ነው፡፡ ይህ ጥያቄ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባስተማረን ጸሎት ውስጥ የተመስጦአችን ማዕከል ስለሆነ ‹‹ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን…›› እያልን እንጸልያለን፡፡
ስለ ቤተክርስቲያን መጸለይ በምእመናን፣ በእረኞቹና በመጋቢዎቹ አንደበት ውስጥ ለብዙ መቶ ዓመታት የቆየ ታላቅ ጸሎት ነው፡፡ ራሳቸውን ከዓለም ለለዩ መነኮሳት በሚደረግ የቅዳሴ ጸሎት ውስጥ እንኳ ለቤተክርስቲያን ሰላም አንጸልያለን፡፡
የመናኞች ሁሉ ታላቅ አባት የሆነው የመጀመሪያው ባሕታዊ አባ ጳውሊ ቅዱሱን አባ እንጦንስን ስለ ቤተክርስቲያን ሰላም መጠየቁ እንደምን ያለ ድንቅ ነገር ነው፡፡ ይህን ጸሎት የምንጸልየው ከልባችን ነው፡፡ የምንጸልየው የቅዳሴ አንድ ክፍል አድርገን ሳይሆን እንደ ሕያውና እንደሚያቃጥል ስሜት እየሆነብን ነው፡፡ እያንዳንዱ ሰው ስሜቶቹን ሁሉ በዚህ ጸሎት ውስጥ በማደረግ ለቤተክርስቲያን መጸለይ ይገባል፤ እግዚአብሔር አምላካችን ሰላሙን ይስጠን፤ አሜን፡፡
ምንጭ፤ ‹‹መንፈሳዊ ቃላትና ጥቅማቸው- ክፍል አንድ፤›› በግብጽ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ፤ ትርጉም አያሌው ዘኢየሱስ | 960 |
| 15 | ✝ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙሮችን
በድምፅ / በኦድዮ ለማግኘት ከስር
( ክፈት ) ሚለውን ይጫኑ። | 115 |
| 16 | 🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️
📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
እና የሌሎችንም ...........
ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ | 113 |
| 17 | ✝ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙሮችን
በድምፅ / በኦድዮ ለማግኘት ከስር
( ክፈት ) ሚለውን ይጫኑ። | 116 |
| 18 | በሕማማት የማይፀለዩ ፀሎቶች እንዳሉ
ያውቃሉ ⁉️ አሁኑኑ ገብተው ያንብቡት
ለወዳጅ ዘመዶም ሼር ማረግ አይርሱ።
➦ ☦ የሕማማት መጽሐፍ በPDF 📚
➦ 🤲 በሕማማት የማይፀለይ ፀሎት አለ?
➦ 🤲 ለምን አይፀለይም?
➦ ✝ ማማተብ ለምን አይቻልም?
➦ 😘 መሳሳም ለምን አይቻልም?
➦ 🧎♂ በሕማማት ለምን እንሰግዳለን?
➦ 🧎♂ ስንሰግድስ ምን እያልን እንሰግዳለን?
👉🏽 ሙሉ ትምህርት ስለ ሕማማት 👈🏽
👇🏽👇🏽👇🏽
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ | 199 |
| 19 | በሕማማት የማይፀለዩ ፀሎቶች እንዳሉ
ያውቃሉ ⁉️ አሁኑኑ ገብተው ያንብቡት
ለወዳጅ ዘመዶም ሼር ማረግ አይርሱ።
➦ ☦ የሕማማት መጽሐፍ በPDF 📚
➦ 🤲 በሕማማት የማይፀለይ ፀሎት አለ?
➦ 🤲 ለምን አይፀለይም?
➦ ✝ ማማተብ ለምን አይቻልም?
➦ 😘 መሳሳም ለምን አይቻልም?
➦ 🧎♂ በሕማማት ለምን እንሰግዳለን?
➦ 🧎♂ ስንሰግድስ ምን እያልን እንሰግዳለን?
👉🏽 ሙሉ ትምህርት ስለ ሕማማት 👈🏽
👇🏽👇🏽👇🏽
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
█ 🔰 ✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞ 🔰 █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ | 202 |
| 20 | 👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ !
🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ።
እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 2 ሰው
🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r01321744610
✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ። | 620 |
