es
Feedback
Shekib Abdullahi Secondary School

Shekib Abdullahi Secondary School

Ir al canal en Telegram

Transfer learning material for students

Mostrar más
772
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-1230 días
Archivo de publicaciones
photo content
+2

photo content
+7

photo content
+3

የሽኪብ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በዛሬው እለት በቀን 15/3/2018 ከ9-11ኛ ክፍል የመጀመሪያ እጋማሽ ሚድ እና ለ12 ክፍል የመጀመሪያ ሞዴል ፈተና በዛሬው እለት በዚህ መልኩ መስጠት ጀምሯል።

የ 2017 የ12 ክፍል ተማሪዎች ክፍል ስርተፈኬት ስንመጣ ትምህርት ቤት በመምጣት መውሰድ ትችላላችሁ።

photo content
+3

photo content
+3

የሸኪብ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በዛሬው እለት በቀን 5/3/2018  ወራዊ ስብስባ በማድረግ የዲፓርትመንትና፡ የክበባት፡ የፍይናስ እቅድ አፈጻጸም በመገምገም የታዩ ጠንካራና ፡ ደካማ ጓን በመገምገም እንዲሁም የቀጣይ የትኩርት እቅጣጫ በማስቀመጥ ውይይቱን አጠናቋል።

photo content
+8

photo content
+3

photo content
+2

photo content

የሽኪብ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በዛሬው እለት በቀን 28/2/2018 የተማሪዎች የስነ ልቦና ስልጠና ተስጠ። በስልጠናውም የቢሮችን ምክትል ቢሮ ሀላፈ በቦታው በመገኘት  ተማሪዎችን ቃል በማስገባት ከ2017 የበለጠ ውጤት ለማስመዝገብ ሁሉም በቁርጠኝነት  እንዲስሩ አቅጣጫ ተስጥቷል

photo content
+3

photo content
+2

የሽኪብ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አመራሮች በቀን 25/2/2018 ለ12ኛ ክፍል እየተስጠ ያለው የማጠናከሪያ ትምህርት በጥብቅ ዲስፕሊን እየመሩ መሆኑና ተማሪዎችም ያለምንም መጠባጠብ ማጠናከሪያ ትምህርቱን እየተከታተሉ እንዲሁም በግዜ የለንም መንፈስ ያልተሽፈኑ ይዘቶችን በእቅድ ውስጥ በማስገባት አስፈላጊውን ድጋፍ እየተደረገ ይገኛል ።በርቱልን መምህራኖቻችናን እንዲሁም ሁሉም ባለድርሻ አካላት ።

photo content
+2

photo content
+1

የሸኪብ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በዛሬው እለት በቀን 19/2/2018 የተማሪዎች የፓርላማ ምርጫ ማካሄዱን እና ምርጫው ፍታሐዊ: ዲሞክራሳዊ በሆነ መልኩ መካሄዱን መራጮች ገልጸዋል። የድምጽ ቆጠራ ሂደት ተከናውናል። በምርጫውም ሚኒስትሮች ተሾመዋል። ለተመረጡት መልካም የስራ ዘመን እንዲሆን እንመኛለን።