TheDeepThingsOfGod
Ir al canal en Telegram
Glorious Church the bride of Christ. Rapture ready!
Mostrar más1 810
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
1 810
እግዚአብሔር ያድሳል!
መሰዊያ ይታደሳል።
ጸሎት ይታደሳል።
ትጋት ይታደሳል።
ጾም ጸሎት ይታደሳል።
ቅድስና ይታደሳል።
ኪዳን ይታደሳል።
አገልግሎት ይታደሳል።
ፍቅር ይታደሳል።
ሃይል ይታደሳል።
የቆሸሸ አእምሮ ይታደሳል።
ቅንነት ይታደሳል።
እግዚአብሔር ዛሬ እናንተን እና የእናንተ የሆነውን ነገር ሁሉን እንዲያድስ እጸልያለሁ!
የፈረሰባችሁ ነገር ካለ ተስፋ በመቁረጥ እና በጸጸት እትቀመጡ እግዚአብሔር የሚያድስ አምላክ ነው፥ እንደገና ጀምሩ፥ ተነሱ።
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
ክርስትና መጽሐፍ ቅዱሳዊ መርሆችን በመጠቀም አሸናፊ ሕይወት የመኖር ጉዳይ ብቻ አይደለም፥ እዚሁ ምድር ላይ እግዚአብሔርን በግል የማወቅ፣ የመለማመድ እና እግዚአብሔርን ራሱን ለመምሰል የመለወጥ ሕይወት ነዉ።
Christianity is not just living a victorious life by engaging Bible principles, but it's a life where you personally know God, experience Him and transfigure to be like him in this life.
-Victor
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
የእግዚአብሔር ቃል ያለው ሰው የተጽዕኖ ሰው ነው።
መቼም በየትኛውም ቦታ ዓለም( ዓለማዊያን እና ለእግዚአብሔር መንግስት የማይገዛ የዓለም ስርዓት) ተጽዕኖ እንዲያሳድሩብኝ አልፈቅድም፥ በእነርሱ ላይ ተጽእኖ የማደርገው እኔ ነኝ! ከእኔ ይኮርጃሉ እንጂ ከእነርሱ አልኮርጅም።
የእግዚአብሔር ልጆች ከምታውቁት በላይ ትልቅ የተጽእኖ አቅም ውስጣችን አለ፥ ይህም የተጽእኖ ሃይል "የእግዚአብሔር ቃል" ይባላል፥ መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ የተጽዕኖ ሃይል ስናገር “እንዲህም የጌታ ቃል በኃይል ያድግና ያሸንፍ ነበር።” ሐዋርያት 19፥20 ይላል።
በየትኛውም ሁኔታ የሚያድግ እና የሚያሸን የተጽዕኖ ሃይል ነዉ። ሁልጊዜ እንደ እግዚአብሔር ቃል ማሰብ፣ መናገር እና ማድረግ ጀምሩ እና የምትፈጥሩትን እውነተኛ ተጽዕኖ ለራሳችሁ ተመልከቱ፥ ነገሮችን ሁሉ በቃሉ መነጽር መመልከት ጀምሩ፥ ከሰዎች ጋር ያላችሁን ግንኙነት ሁሉ በቃሉ የተቃኘ ይሁን።
እንደ እግዚአብሔር ቃል ለማሰብ፣ ለመናገር እና ለማድረግ አትፍሩ፥ በጣም ደፋሮች ሁኑ፥ ራሳችሁን እንደ እግዚአብሔር ልጆች አስቡ፥ ከአምላክ እንደተወለደ የአምላክ ልጅ አስቡ፥ በፍጹም በየትኛውም ዓይነት መንገድ ዓለማዊያን እና ስርዓታቸው ተጽእኖ እንዲያደርጉባችሁ አትፍቀዱ፥ እነርሱ እናንተ ላይ ተጽእኖ ለማሳደር ብቁ አይደሉም ማንም እና ምንም ቢሆኑም ጨለማ የጨለማ ልጆች ናቸው እናንተ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ ብርሃን ናችሁ። ይህ ትዕቢት አይደለም እውነት ነዉ፥ አንዳንዴ እውነትን ስንናገር ትዕቢት መምሰሉ የሚያስገርም ነዉ።
የእግዚአብሔር ልጆች የተሰጣችሁን የተጽእኖ ሃይል ተጠቀሙ። በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም የእግዚአብሔር ቃል በሙላት እንዲኖርባችሁ እጸልያለሁ፥ አሜን።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
መጽሐፍ ቅዱስ ዓለም በማለት የሚገልጸው በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያላመኑ ሰዎችን ሁሉ እና ለእግዚአብሔር መንግስት የማይገዛ ስርዓትን ሁሉ ነዉ።
What the Bible calls the world is all the unbelievers and every system that is against Gods kingdom.
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
እውር የሚመራው ብሩህ እና ዓለም የምትመራው ክርስትያን አንድ ናቸው፥ ሁለቱም ማስተዋል የላቸውም።
-Victor
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
ይሄንን አስገራሚ እና አስተማሪ ታሪክ ስሙት...
ሸክላው ሲረግፍ ላኩ ሙሉ በሙሉ ወርቅ ነበር😁
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
TheDeepThingsOfGod
ጥልቅ የሆነውን የእግዚአብሔር ነገር
የምንማርበት እና የምንለማመድበት
መንፈሳዊ ቻናል።
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ይ🀄️ላ🀄️ሉን
1 810
በ Inbox የተላከልኝ ነዉ፥ ፈገግ ብዬ ነው እየሰማሁ የጨረስኩት፥ እናንተም ስሙት እና ትማሩበታላችሁ!
የእግዚአብሔር መንግስት ጉዳይ ትኩረታችን ይሁን።🥰
1 810
በ Inbox የተላከልኝ ነዉ፥ ፈገግ ብዬ ነው እየሰማሁ የጨረስኩት፥ እናንተም ስሙት እና ትማሩበታላችሁ!
የእግዚአብሔር መንግስት ጉዳይ ትኩረታችን ይሁን።👇🥰
1 810
ዓለም እና የእግዚአብሔርን ቃል ያላገኙ ነገር ግን መድረክ ላይ ያሉ ሐሰተኞች ስለ ስኬት የነገሩን ሁሉ ውሸት ነዉ። ስኬት ለእኔ እና ለወንጌል አማኞች ሁለ የሚገለጸው ከላይ ባለው ምስል ነዉ፥ አትሳቱ ፍለጋችሁ የእግዚአብሔር መንግስት እና ጽድቅ ይሁን ሌላው ሁሉ ይጨመርላችኋል።
“ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?”
— ማርቆስ 8፥36
#JesusChristIsComingSoon!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
የኢትዮጵያን ሪቫይቫል እውን የማድረግ ፀሎት🔥🔥 ነሀሴ 1 ልንጀምር የነበርው ወደ ነሀሴ 3 ተዘዋውሯል
ከሰኞ በኋላ ክብር ብቻ ነው😭
የአባቴ ልጆች ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ❗️ ከ3 ቀን በፊት እንዳልኩችሁ ሀምሌ/27/2013 መንፈሳዊ አለም ላይ ከምለው በላይ ከባድ የክብር ደመና እንደቀረበ.. ሪቫይቫል በምድሬ ኢትዮጵያ ልጀምር ጥቂት የምባል ጊዜ ብቻ እንደቀረ መንፈስ ቅዱስ እንደ ተነገረኝ አሳውቄአችሁ ነበር።
ስለዚህ ጌታ ክብሩን ልየፈስ ስል በቦታ እንደንተጠ😭 ከበፊቱ በላይ አጥብቀን መፀለይ አለብን... ስለዚህ ከእኔ ጋ ከነሀሴ 3 ጀምሮ በቀን ውስጥ ሁለት(2) ሰዓት ብቻ😳 ስለሚመጣው ሪቫይቫል እንፀልይ፣እንሞላ እና ለሪቫይቫሉ በቅ ዝግጅት እናድርግ ብዬ ጥሪዬን አቀርባለሁ🙏
በዚህ ሃሳብ የምስማማ ሁሉ አሁኑኑ አነግሩኝ👉👉👉 @messengerkibreab
#አስተውሉ
1- ፀሎቱን የምናደርገው በተመሳሳይ ሰዓት #ግን ባለንበት ቦታ ሆነን ነው😳 ደስ ይላል አይደል❗️
2-ነሀሴ ሦስት(3) ፀሎት ስለምንጀምር እስከዛ ብቻ ነው መመዝገብ የሚቻለው 🙏
ለበለጠ👉 @messengerkibreab
ለምፈልጉ ሁሉ አሳውቁ 🙏 ሼር አድርጉ
ሪቫይቫል የምለው ቃል እንደይቃልብን😭
1 810
እግዚአብሔርን ለመምሰል ራስን ማሰልጠን በየቀኑ የሚሰራ የሙሉ ጊዜ ተግባር እንጂ በቤተክርስቲያን ውስጥ ባለን ቆይታ በሕይወታችን ላይ የሚፈጠር ተዓምራት አይደለም።
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
The important differences between the rapture and second coming are as follows:
1) At the rapture, believers meet the Lord in the air (1 Thessalonians 4:17). At the second coming, believers return with the Lord to the earth (Revelation 19:14).
2) The second coming occurs after the great and terrible tribulation (Revelation chapters 6–19). The rapture occurs before the tribulation (1 Thessalonians 5:9; Revelation 3:10).
3) The rapture is the removal of believers from the earth as an act of deliverance (1 Thessalonians 4:13-17, 5:9). The second coming includes the removal of unbelievers as an act of judgment (Matthew 24:40-41).
4) The rapture will be secret and instant (1 Corinthians 15:50-54). The second coming will be visible to all (Revelation 1:7; Matthew 24:29-30).
5) The second coming of Christ will not occur until after certain other end-times events take place (2 Thessalonians 2:4; Matthew 24:15-30; Revelation chapters 6–18). The rapture is imminent; it could take place at any moment (Titus 2:13; 1 Thessalonians 4:13-18; 1 Corinthians 15:50-54).
@Godsgospel
@Godsgospel
1 810
ጌታ ተመልሶ እንደሚመጣ በምን አውቃለሁ?
የመጀመሪያው የእግዚአብሔርን ቃል በማመን ነዉ። የእግዚአብሔር ቃል የታመነ ነዉ፥ እጅግ በጣም ብዙ በቃሉ የተነገሩ ትንቢቶች እየተፈጸሙ አይተናል ደግሞም እያየን ነዉ።
ሌላው ደግሞ በነቢያት መሲሕ ይወለዳል ተብሎ እንደተነገረው ኢየሱስ ተወልዷል፥ እርሱ በምድር ላይ ስመላለስ እጅግ ብዙ ድንቆችን እና ምልክቶችን አድርጓል፥ ከሁሉም የሚያስደንቀው ግን የሚሞትበትን ሰዓት አውቆ ለተከተሉት እንደሚሞት ተናግሮ ሰዓቱ ስደርስ በፈቃዱ መንፈሱን አሳልፎ ሰጥቷል፥ ከመሞቱ ቀድሞ ደግሞ በሦስተኛው ቀን ከሙታን መካከል እንደሚነሳ ተናግሯል፥ በተናገረውም መሰረት በሦስተኛው ቀን ከሙታን ተነስቷል።
" ስለ ኃጢአት እሞታለሁ" ብሎ በተናገረው መሰረት የሞተ፥ በሦስተኛው ቀን ከሙታን እነሳለሁ ብሎ እንደተናገረው ከሙታን የተነሳ፥ ደቀመዛሙርቱ እየተመለከቱት ወደ ሰማይ ያረገው እርሱ "ተመልሼ እመጣለሁ" እንዳለ ተመልሶ ይመጣል።
ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ይመጣል፥ እኔ እየጠበኩት ነዉ፥ የእርሱ የሆኑት ሁሌም ይጠብቁታል።
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ በቶሎ ይመጣል፥ ዛሬ ለእናንተ ያለኝ መልእክት ይህ ነው፡ ንስሃ አድርጉ ክፉ መንገዳችሁን ተው፥ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ባለ እምነት ከእግዚአብሔር ጋር ሰላምን አድርጉ፥ እግዚአብሔር ይወዳችኋል በኃጢአት ስትሞቱ ማየት አይወድም፥ ይህንን ድምጽ እንደሰማችሁት እምቢ በማለት ልባችሁን አታደንድ፥ ይልቅ ለኃጢአት እምቢ በማለት ለእግዚአብሔር እና በሕይወታችሁ ላለው ግሩም ሃሰብ ታዘዙ።
#JesusChristIsComingBack!
@TheDeepThingsOfTheSpirit
@TheDeepThingsOfTheSpirit
1 810
Those Who live in Hossana don't miss this prophetic meeting, Prophet kabod will be there to minister to you all!
ሆሳዕና ያላችሁ ይህ ፕሮግራም አያምልጣችሁ።
