es
Feedback
ተራኪ | Teraki App

ተራኪ | Teraki App

Ir al canal en Telegram

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Mostrar más
7 475
Suscriptores
Sin datos24 horas
-177 días
-11930 días
Archivo de publicaciones
🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - ቤዛ PODCAST ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ መዳን የሚገኝበት እውነተኛው የእግዚአብሔር ወንጌል የሚሰበክበት መርሀ ግብር

🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል Perfectionism ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ከዮዲት ዶዳ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን። አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ና
🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል Perfectionism ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ከዮዲት ዶዳ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን። አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው። በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Melhik #ፖድካስት

🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - Hareg Podcast | ሀረግ ፖድካስት ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሀረግ በህይወት ጉዞ ፣ በጥበባት ፣ በፍልስፍና ፣ በዘመንና ትውልድ በሌሎችም ሓሳቦች ላይ የምንጨዋወትበት ፖድካስት ነው ።

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ሰው ያስፈልገናል | ከራስ ያለፈ ህይወት | ህልማችሁን ተከተሉ ከቃልአብ ሰለሞን ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ቃልአብ ሰለሞን:
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ሰው ያስፈልገናል | ከራስ ያለፈ ህይወት | ህልማችሁን ተከተሉ ከቃልአብ ሰለሞን ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ቃልአብ ሰለሞን: ከ 20 ሺ በላይ ተከታይ ማፍራት የቻለ የቲክቶክ ይዘት ፈጣሪ ነው። ካለፈበት ልምድ በመነሳት እንዴት የአይምሮ ጤንነት መጠበቅ እንደሚቻል በማካፈል ይታወቃል። አብራችሁን ሁኑ! ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Choice #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል True hope of mankind - የሰዉ ልጅ እውነተኛ ተስፋ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ On this episode the main top
🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል True hope of mankind - የሰዉ ልጅ እውነተኛ ተስፋ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ On this episode the main topic to discuss on was “hope” . What is our true hope? How can we be sure about it? How can we live in the light of this hope? Who gave that? What does this hope look like? We answered all the questions. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ReformedHub #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የህዳር 13 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላ
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የህዳር 13 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። የOpenA| ዋና ስራ አስኪያጅ Sam Altman ወደ ስራ እንደተመለሰ ፣ Omegle አገልግሎቱን ስለማቋረጡ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዘማች #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ወገኛው sisko ፖድካስት ክፍል አዝናኝ ወግ በሲሳይ አስፋው sisko የጎልድ ዲገሯ እትዬ ክረምቷ ጨዋታ ክፍል ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ አዝናኝ ወግ በሲሳይ አስፋው si
🎙🎧በ አዲሱ የ ወገኛው sisko ፖድካስት ክፍል አዝናኝ ወግ በሲሳይ አስፋው sisko የጎልድ ዲገሯ እትዬ ክረምቷ ጨዋታ ክፍል ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ አዝናኝ ወግ በሲሳይ አስፋው sisko የጎልድ ዲገሯ እትዬ ክረምቷ ጨዋታ ክፍል 1 ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ወገኛው_sisko #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል "ከሊስትሮነትና ተላላኪነት ወደ ሼፍ ስራ" | ከሼፍ አሌክስ ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode of Ende Podcast (Sea
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል "ከሊስትሮነትና ተላላኪነት ወደ ሼፍ ስራ" | ከሼፍ አሌክስ ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode of Ende Podcast (Season 2, Episode 8), we are excited to feature Chef Alex. Overcoming various hurdles, Chef Alex shares insights into his culinary journey, showcasing resilience and triumph. This episode invites you to explore the flavors of Chef Alex's experiences, demonstrating that each obstacle can be transformed into a recipe for success. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #እንደ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል ሳቅ Jam : Men and Women in the Work Space ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode of the Netsanet Pod
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል ሳቅ Jam : Men and Women in the Work Space ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode of the Netsanet Podcast, Tsilate reflects on her journey into stand-up comedy, sharing insights into the challenges and the discovery of her passion. The conversation then shifts to workplace dynamics, addressing issues such as sexual harassment, societal perceptions of gender, and the impact of poverty on both men and women. The episode concludes with a thought-provoking analysis of gender representation in leadership, specifically focusing on women CEOs. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ነፃነት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል በራስ እርግዝናን የመመርመርያ መሳሪያዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል በራሳችን እርግዝናን ለመመርመር ስለሚያስችሉን መሳራያዎ
🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል በራስ እርግዝናን የመመርመርያ መሳሪያዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል በራሳችን እርግዝናን ለመመርመር ስለሚያስችሉን መሳራያዎች እንወያያለን። መቼ፣ እንዴት፣ ተአማኒነቱስ እና ሌሎችም ጥያቄዎች ይመለሳሉ። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Tankua #ታንኳ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ፖድካስት ክፍል የልብ በሽታ በሴቶች/ Heart Disease in Women ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ 🫀የልብ በሽታ በሴቶች በዚህ ፖድካስ
🎙🎧በ አዲሱ የ የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ፖድካስት ክፍል የልብ በሽታ በሴቶች/ Heart Disease in Women ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ 🫀የልብ በሽታ በሴቶች በዚህ ፖድካስት የጤና ወግ ከሮሀ ሜዲካል ካምፖስ ጋር በመተባበር የልብ በሽታ በሴቶች በሚል ርዕስ ስለተለያዩ 👉የልብ በሽታ መንስኤዎች 👉ምልክቶች 👉በሴቶች ላይ የልብ በሽታ እንዴት እንደሚለይ እና 👉የሕክምና አማራጮች እንወያያለን። ከእንግዶቻችን ✨ዶ/ር ብስራት ደመቀ (የውስጥ ደዌ እና የልብ ሐኪም እና ተባባሪ ፕሮፌሰር ) እና ✨ዶ/ር እዮኤል ውህብ (የውስጥ ደዌ ሐኪም) ከሮሀ ሜዲካል ካምፖስ ጋር ይከታተሉን። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #የጤና_ወግ #Yetena_Weg #ፖድካስት

🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል The Psychology of Friendship ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ On the 35th of our this week assab podcast we w
🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል The Psychology of Friendship ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ On the 35th of our this week assab podcast we will be discussing about the psychological implications of friendship. How it helps us with our life and in what regard we should make friends. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #አሳብ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል 3ተኛው ብድን የስብእና መዛባት| Cluster C personality disorder ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Last but
🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል 3ተኛው ብድን የስብእና መዛባት| Cluster C personality disorder ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Last but not least here we have the 3rd class of personality disorders. Our aim is to give you insight on the various types of personality disorder so you can identify your peers, colleagues, family members…etc and take them for appropriate treatment in order for them to live the life they deserve. We would love to have your comments regarding the topics as well is the content. Thank you! ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Life_pulse_with_Reed #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ፖድካስት ክፍል የስኳር በሽታ እና ከልክ ያለፈ ውፍረት/ Diabetes and Obesity ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ፖድካስት ስለ
🎙🎧በ አዲሱ የ የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ፖድካስት ክፍል የስኳር በሽታ እና ከልክ ያለፈ ውፍረት/ Diabetes and Obesity ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ፖድካስት ስለ ስኳር በሽታ አጋላጮች፣ ምልክቶቹ እና ስለ ሕክምናው ከእንግዶቻችን ከዶ/ር ቃልኪዳን አላቸው (የስኳርና የኢንዶክራይን ህመሞች ስፔሻሊስት) እና ከትርሲት ደምሰው (የስነ ምግብ ባለሙያ) ጋር ተወያይተናል። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #የጤና_ወግ #Yetena_Weg #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል አጋጣሚ ሚባል ነገር የለም ከ Legend coffee and Gelato ባለቤት ሄለን ዘነበ ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሄለን
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል አጋጣሚ ሚባል ነገር የለም ከ Legend coffee and Gelato ባለቤት ሄለን ዘነበ ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሄለን ዘነበ: የ Legend Coffee and gelatoo, Glory Import and Export እና Glory Foundation ባለቤት ስትሆን በዛሬው ቆይታችን: እናትነት፣ ሴትነት እና የንግድ አለም፣ ሰዓት አጠቃቀም እና ብዙ ሀሳቦችን ዳሰናል: አብራችሁን ሁኑ! ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Choice #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል Our Architecture Graduation Projects ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል የዲዛይኖቻችንን መነሻ እና የአርክቴክቸር
🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል Our Architecture Graduation Projects ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል የዲዛይኖቻችንን መነሻ እና የአርክቴክቸር ፕሮጀክቶቻችንን ለማጠናቀቅ የረዱንን ፅንሰ ሀሳቦች በመዳሰስ ወደ የምረቃ ፕሮጀክቶቻችን ዋና ክፍል እንጋብዛችኋለን። ከመጀመሪያው ቢጋር እስከ ጊዜ ወስዶ እቅድ ማውጣት፣ እያንዳንዱ ፕሮጀክት የግል ትምህርታዊ ጉዞዎቻችንን ያንጸባርቃል። ይህ ክፍል ከፕሮጀክቶቻችን ጀርባ ያሉትን ሃሳቦች ያብራራል፣ ምናብን ወደ ተጨባጭ እቅዶች መተርጎም እና እንቅፋቶችን እንደ ጉልበት ማሰስን ይሸፍናል። በመንገዱ ላይ የተማርናቸውን ትምህርቶች እናካፍላለን፣ የእኛን የአርክቴክቸር ትምህርት አመታትን የሚገልፀውን ጥልቅ ስሜትን፣ ፈጠራን እና ጽናትን ወደ-መሬት በማውረድ፣ ከጀርባ ያለውን አብረን እናያለን። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #DesignPlusThought #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል Christian Friendship - ክርስትያንናዊ ጏደኝነት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ On these episode we briefly ta
🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል Christian Friendship - ክርስትያንናዊ ጏደኝነት ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ On these episode we briefly talked about how a true Christian friendship should be and to show Christ in that friendship. And we also discussed how we could set boundaries as a Christian and manage the friendship according to the Bible! ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ReformedHub #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል ብዙም ያልተወራለት ቶተንሃም ከፖስቴኮግሉ ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ የቶተንሃም ብቃት ከፖስቴኮግሉ የማጥቃት አጨዋወት አንጻር የሚዳሰስበት
🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል ብዙም ያልተወራለት ቶተንሃም ከፖስቴኮግሉ ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ የቶተንሃም ብቃት ከፖስቴኮግሉ የማጥቃት አጨዋወት አንጻር የሚዳሰስበት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #TS_Sport #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood ፖድካስት ክፍል ፍጹም ተፈጥሮአዊ ወሊድ በዉሃ ውስጥ ፤ የሶስተኛ ልጃችን የወሊድ ታሪክ - Super ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ የዚህ ክፍል የ
🎙🎧በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood  ፖድካስት ክፍል ፍጹም ተፈጥሮአዊ ወሊድ በዉሃ ውስጥ ፤ የሶስተኛ ልጃችን የወሊድ ታሪክ - Super ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ የዚህ ክፍል የእናትHood ፓድካስት ስለ ሶስተኛ ልጄ የወሊድ ታሪክ የተመለከተ ነው። የወለድኩት በወሊድ ማእከል/birthing center ውስጥ ያለ ምንም መድሀኒት ፣ ፍፁም ተፈጥሮአዊ በሆነ መልኩ ከሚድዋይፎች እገዛ ጋር ነበር። ለሁለተኛ ጊዜ ሰላም የሰፈነበት ወሊድ በዉሀ ዉስጥ ተሳክቶልኛል። ቪዲዮን መመልከት ከፈለጋችሁ በYouTube ታገኙታላችሁ። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #እናትHood_EnatHood  #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የህዳር 05 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የህዳር 05 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሁለት ሳምንታት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። OpenAl በአዲሱ ዝግጅት ላይ ምን እንዳስተዋወቀ ፣ Elon Musk Grok + ChatGPT ተቀናቃኝ እንዳስተዋወቀ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዘማች #ፖድካስት