es
Feedback
ተራኪ | Teraki App

ተራኪ | Teraki App

Ir al canal en Telegram

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Mostrar más
7 475
Suscriptores
Sin datos24 horas
-177 días
-11930 días

Carga de datos en curso...

Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
abril '25
abril '25
+4
en 0 canales
marzo '25
+24
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+19
en 1 canales
Get PRO
enero '25
+19
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+16
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+26
en 2 canales
Get PRO
octubre '24
+17
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+14
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+24
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+84
en 1 canales
Get PRO
junio '24
+78
en 2 canales
Get PRO
mayo '24
+80
en 3 canales
Get PRO
abril '24
+58
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+350
en 1 canales
Get PRO
febrero '24
+1 450
en 1 canales
Get PRO
enero '24
+1 591
en 2 canales
Get PRO
diciembre '23
+726
en 2 canales
Get PRO
noviembre '23
+1 748
en 4 canales
Get PRO
octubre '23
+207
en 3 canales
Get PRO
septiembre '23
+264
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+266
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+48
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+175
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+386
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+133
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+1 968
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+32
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+41
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+48
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+72
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+56
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+69
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+313
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+158
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+1 738
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+106
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+130
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+98
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+93
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+127
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+230
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+147
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+339
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+72
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+272
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
07 abril+1
06 abril+1
05 abril0
04 abril+1
03 abril+1
02 abril0
01 abril0
Publicaciones del Canal
⭐️🎁እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ🔔🔔 🔴ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ በዓሉ የደስታ፣ የሰላምና፣ የጤና እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን! 🫐 መልካም ገና! 🕯
⭐️🎁እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ🔔🔔 🔴ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ በዓሉ የደስታ፣ የሰላምና፣ የጤና እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን! 🫐 መልካም ገና! 🕯

2
🆓▶️በነፃ ያድምጡ!! 🌟በ 20 ደቂቃ ብቻ አድምጣችሁ የምትጨርሷቸው የመጽሃፍ ትረካዎችን “ቅልብጭ” በሚባለው የመጽሃፍ መደባችን ስር በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ። ተራኪ መተግበሪያን ከአፕ ስቶር ወይ
🆓▶️በነፃ ያድምጡ!! 🌟በ 20 ደቂቃ ብቻ አድምጣችሁ የምትጨርሷቸው የመጽሃፍ ትረካዎችን “ቅልብጭ” በሚባለው የመጽሃፍ መደባችን ስር በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ። ተራኪ መተግበሪያን ከአፕ ስቶር ወይም ከጉግል ፕሌይ ስቶር ያግኙ ➡️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ➡️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3
9 524
3
💌ያልተላከው ደብዳቤ እና ሌሎች አጫጭር ልብወለዶች ይህ ድርሰት በ2017 ዓ.ም. ተጽፎ ለአንባበያን የበቃ የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ ሲሆን 'ሳይመረጥ የቀረው ለእናቶቸ የተላከው ደብዳቤ' ፣ 'የቱ
💌ያልተላከው ደብዳቤ እና ሌሎች አጫጭር ልብወለዶች ይህ ድርሰት በ2017 ዓ.ም. ተጽፎ ለአንባበያን የበቃ የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ ሲሆን 'ሳይመረጥ የቀረው ለእናቶቸ የተላከው ደብዳቤ' ፣ 'የቱ ናት ኢትዮጵያ የቱን እንበላት' ፣ 'ይጣራል አድዋ' ፣ 'የጋራ ጡት አባይ' እና 'የመከነው ህልም' የተሰኙ የተለያዩ አጫጭር ልብወለዶች እና የጉዞ ማስታወሻዎችን የየዘ፣ ለማድመጥ የሚማርክ ትረካ ነው። 📝 በ ትክክል ገና ▶️🎧PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/T3vU #በእኔቤት #ልብወለድ #ትረካ
1 350
4
🛸ዳሎጵያ - ሳይንሳዊ ልብወለድ "ይህ መፅሀፍ ሳይንስን ከመንፈሳዊነት ጋር ያጣመረ ስራ ነው… ዳኝነቱ ለአንባቢ ይሁን!... ነገር ግን አንድ ነገር ልበል… በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር በ1990 ዓ.
🛸ዳሎጵያ - ሳይንሳዊ ልብወለድ "ይህ መፅሀፍ ሳይንስን ከመንፈሳዊነት ጋር ያጣመረ ስራ ነው… ዳኝነቱ ለአንባቢ ይሁን!... ነገር ግን አንድ ነገር ልበል… በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር በ1990 ዓ.ም ላይ አንድ ሰው "ወደፊት ምን መሆን ትፈልጋለህ?" የሚል ጥያቄ አቀረበልኝ… እኔም "ጠፈርተኛ" ብዬ መለስኩለት… ያው ጠያቂ መልሶ "ፊዚክስና ሂሳብ ላይ እንዴት ነህ?" ሲል ጠየቀኝ… "ጎበዝ አይደለሁም" አልኩት… እንደገና "ጥሩ የሆንክበት የትምህርት አይነት ምንድነው?" አለኝ… "ባዮሎጂ" በማለት ስመልስ… "በቃ ጠፈርተኛነቱን ተወውና ሀኪም ለመሆን በርትተህ ተማር" ብሎ የግል ሀሳቡን ሰነዘረልኝ… እኔ ግን ቅር ቅር አለኝ… በህይወት ዘመኔ አራት ነገር ለመሆን ፈልጌ አንዱም አልተሳካልኝም… ቄስ (ሰባኪ)፣ ፓይለት፣ ጠፈርተኛና አስተዳዳሪ (ባለስልጣን) የመሆን ምኞት ነበረኝ… የትኛውም ምርጫ አልሆነልኝም… ነገር ግን ከሃያ ሁለት አመት በኋላ ሳላስበው በዚህ መፅሀፍ ውስጥ እነዚህን አራቱንም የሙያ ዘርፎች ለራሴ ተወንኩባቸው… ደራሲ መሆን ለካ እንዲህ የልብ ያደርሳል!… እንዴት እንደረካሁ!!!... ተመስገን አምላኬ!!!" - የደራሲው መልዕክት 📝 ሲሳይ መኳንንት 🎤ተራኪ - ናኦድ ባዬ ▶️🎧PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/SZDg #ዳሎጵያ #ልብወለድ #ትረካ
1 302
5
🎙ቪንቴጅ ፖድካስት - ክፍል 57 በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖድካስት 57ኛው ክፍል በማህበራዊ ሚዲያዎች የምታውቋት Sasu (@withsasu) ጋር ቆይታ አድርገዋል። ስለቲክቶክ፣ ፌሚኒዝም፣ ዴቲንግ እ
🎙ቪንቴጅ ፖድካስት - ክፍል 57 በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖድካስት 57ኛው ክፍል በማህበራዊ ሚዲያዎች የምታውቋት Sasu (@withsasu) ጋር ቆይታ አድርገዋል። ስለቲክቶክ፣ ፌሚኒዝም፣ ዴቲንግ እና ሌሎችም ነገሮች አውግተዋል። እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን። ▶️🎧PLAY(ለማጫወት) - https://youtu.be/sjzCqY1qwBw?si=yeVCXGotdKCneu9p #ቪንቴጅ_ፖድካስት #Podcast
1 176
6
🎙ቪንቴጅ ፖድካስት - ክፍል 57 በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት 57ኛው ክፍል በማህበራዊ ሚዲያዎች የምታውቋት Sasu (@withsasu) ጋር ቆይታ አድርገዋል። ስለቲክቶክ፣ ፌሚኒዝም፣ ዴቲንግ እና
🎙ቪንቴጅ ፖድካስት - ክፍል 57 በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት 57ኛው ክፍል በማህበራዊ ሚዲያዎች የምታውቋት Sasu (@withsasu) ጋር ቆይታ አድርገዋል። ስለቲክቶክ፣ ፌሚኒዝም፣ ዴቲንግ እና ሌሎችም ነገሮች አውግተዋል። እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን። ▶️🎧PLAY(ለማጫወት) - https://youtu.be/sjzCqY1qwBw?si=yeVCXGotdKCneu9p #ቪንቴጅ_ፖድካስት #Podcast
1
7
🏠✝️በእኔ ቤት ይህ ድርሰት በኢትዮጵያ አርቶዶከስ ተዋህዶ ቤተ ከርስቲያን ዉስጥ ያለውን እምቅ የእዉቀት ሀብት ሲያሳይ እግረ መንገዱን በጥቂቶች የሚከናወኑ አስተዳደራዊ እና ስነ ምግባራዊ ብልሽቶች
🏠✝️በእኔ ቤት ይህ ድርሰት በኢትዮጵያ አርቶዶከስ ተዋህዶ ቤተ ከርስቲያን ዉስጥ ያለውን እምቅ የእዉቀት ሀብት ሲያሳይ እግረ መንገዱን በጥቂቶች የሚከናወኑ አስተዳደራዊ እና ስነ ምግባራዊ ብልሽቶች የፈተና ምንጭ መሆናቸውን ፍንትው አድርጎ የሚያስረዳ ሥራ ነው፡፡ ትረካውን ካደመጡ በኋላ በልቦለዱ ውስጥ የታመቁት ሀሳቦች አደባባይ ወጥተው ለውይይት መነሻ መሆናቸው አይቀሬ ነው፡፡ 📝 በ በረከት ዘላለም 🎤ተራኪ - እስጢፋኖስ ግርማ ▶️🎧PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/R5dL #በእኔቤት #ልብወለድ #ትረካ
1 218
8
⭐️ሶባሐል ኸይር! - እስላማዊ የመጽሃፍ ትረካ 🕋 የዚህ መጽሐፍ መግቢያ እንዲህ የሚል ሊሆን ቻለ ... “የምትናገሩትም ሆነ የምትጽፉት ነገር ታሪካችሁ ነው፤ ከዕድሜያችሁ በላይ ምድር ላይ ሊቆይ ይ
⭐️ሶባሐል ኸይር! - እስላማዊ የመጽሃፍ ትረካ 🕋 የዚህ መጽሐፍ መግቢያ እንዲህ የሚል ሊሆን ቻለ ... “የምትናገሩትም ሆነ የምትጽፉት ነገር ታሪካችሁ ነው፤ ከዕድሜያችሁ በላይ ምድር ላይ ሊቆይ ይችላልና በጥንቃቄ ፃፉ፣ ተናገሩም፡፡'' ተብሏል፡፡ መጽሐፉ በዋናነት ሰዎች ከፈጣሪያቸው አላህ ሱ.ወ. አንፃር መልካም ጥርጣሬ እንዲያሳድሩ (ተፋኡል እንዲኖራቸው)፣ በዱንያ ሕይወታቸው እንዲበረቱና ተስፋ እንዳይቆርጡ፣ ዱንያንም በብልሃትና በጥንካሬ እንዲሻገሩ ሀሳብ ይሠጣል፣ መንገድ ይጠቁማል፡፡ በየትኛዉም ከባድ የዱንያ ማዕበል ዉስጥ ብትሆኑ ፊትለፊታችሁ ብሩህ ነው አብሽሩ አትፍሩ ይላል፡፡ ወዳጆቼ ... ምክሩና ምልከታው ከናንተም በላይ ለኔ ያስፈልጋል፡፡ እኔን ፀሐፊዉን፤ እናንተን አንባቢዎችንም ተጠቃሚዎች ያድርገን፡፡ 📝 በ ሙሐመድ ሰዒድ ▶️🎧PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/nseZ #ሶባሐልኸይር #እስላማዊ #ትረካ
1 358
9
✝️ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደመራ በዓል እና ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! ✝️
✝️ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደመራ በዓል እና ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! ✝️
1 103
10
🎁በአዲስ ዓመት አዲስ ገጸ-በረከት ከተራኪ! አሁን በተራኪ መጽሐፍትን በስጦታ መስጠት ይችላሉ! አዲሱን የተራኪ መተግበሪያ በማደስ/በመጫን፤ የመጽሐፍት ትረካን በቀላሉ ለጓደኞችዎ እና ለቤተሰብዎ በስ
🎁በአዲስ ዓመት አዲስ ገጸ-በረከት ከተራኪ! አሁን በተራኪ መጽሐፍትን በስጦታ መስጠት ይችላሉ! አዲሱን የተራኪ መተግበሪያ በማደስ/በመጫን፤ የመጽሐፍት ትረካን በቀላሉ ለጓደኞችዎ እና ለቤተሰብዎ በስጦታ ማበርከት ይችላሉ። በቀላሉ ሊሰጡት ወደሚፈልጉት መጽሐፍ ገጽ በመሄድ እና 'የስጦታ ምልክቱን' ይጫኑ! 🎁
1 195
11
🌼አበባየሁሽ ለምለም! አበባየሁሽ ለምለም! 🌼 ከብረው ይቆዩ ከብረው! አዲሱን ዓመት በልጽገው፣ ወግ መዓረግ አይተዉ፣ ነገሮች ለእርሶ ተሳክተው፣ ወሰን የለሽ እድሎች ወደ ቤቶ ገብተው፣ ከብረው ይቆ
🌼አበባየሁሽ ለምለም! አበባየሁሽ ለምለም! 🌼 ከብረው ይቆዩ ከብረው! አዲሱን ዓመት በልጽገው፣ ወግ መዓረግ አይተዉ፣ ነገሮች ለእርሶ ተሳክተው፣ ወሰን የለሽ እድሎች ወደ ቤቶ ገብተው፣ ከብረው ይቆዩ ከብረው!🥂 2️⃣🔠1️⃣7️⃣ በፍቅር፣💖 በሳቅ እና ስፍር ቁጥር በሌላቸው የደስታ ጊዜያት የተሞላ ዓመት ይሁንልን። ✨🍾 ✨መልካም አዲስ ዓመት ከተራኪ!✨
1 482
12
⭐️Freelancer ስራ ፈላጊ ነው - ከ ዮናስ ሞህ ጋር | AFRI PODCAST EPISODE 04 🎙 ዮናስ ሞህ፣ ልምድ ያለው ነፃ አውጪ፣ ዲጂታል ገበያተኛ፣ የይዘት ፈጣሪ እና የ Khlix መስራ
⭐️Freelancer ስራ ፈላጊ ነው - ከ ዮናስ ሞህ ጋር | AFRI PODCAST EPISODE 04 🎙 ዮናስ ሞህ፣ ልምድ ያለው ነፃ አውጪ፣ ዲጂታል ገበያተኛ፣ የይዘት ፈጣሪ እና የ Khlix መስራች በአፍሪ ፖድካስት ላይ። የፍሪላንስ ንግድዎን እንዴት እንደሚጀምሩ እና እንደሚያሳድጉ፣ ደንበኞችን ማግኘት፣ ፋይናንስዎን ማስተዳደር፣ የስራ-ህይወት ሚዛን መጠበቅ እና ኤጀንሲን ስለመገንባት ተግባራዊ ምክሮችን ያግኙ። የፍሪላንስ ጀማሪም ሆንክ የስራ ለውጥ እያሰባችሁ ከሆነ ይህ ክፍል ለእርስዎ ነው!!! 🔥 ለመመልከት🔗https://www.youtube.com/watch?v=RELhnhrhlRc #AfriPodcast
1 726
13
እንተዋወቅ 👋 አፍሪ ፖድካስት ተጀመረ ⭐️ አፍሪ ፖድካስት ለሰራተኞች፣ ለቀጣሪዎች እና ለስራ ፈላጊዎች ጠቃሚ መወያያ እርሶችን በማንሳት እና እንግዶች በመጋበዝ የሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች ይኖራሉ። በ
እንተዋወቅ 👋 አፍሪ ፖድካስት ተጀመረ ⭐️ አፍሪ ፖድካስት ለሰራተኞች፣ ለቀጣሪዎች እና ለስራ ፈላጊዎች ጠቃሚ መወያያ እርሶችን በማንሳት እና እንግዶች በመጋበዝ የሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች ይኖራሉ። በየጊዜው የሚለዋወጠውን የስራ ዓለም ፣ ስለሙያ እድገት እና ስለ የግል ስብዕና እድገት እንዲሁም ስለስኬት ታሪኮች እና የባለሙያ ምክር ለማስቃኘት ተዘጋጅቷል። 🔥 ለመመልከት🔗 https://www.youtube.com/watch?v=ddXyAb5iKkU&t=210s
1 568
14
🎙በመልመጃ ፖድካስት ክፍል 3 ቤዛዊት ከአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ በህግ ምሩቅ ከሆነው ሰመረ ካሳዬ (ሰመረ ባሪያው) ጋር ቆይታን አድርገዋል። በቆይታቸው ሰመረ በህግ ትምህርት ላይ እያለ ከገጠመው መል
🎙በመልመጃ ፖድካስት ክፍል 3 ቤዛዊት ከአዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ በህግ ምሩቅ ከሆነው ሰመረ ካሳዬ (ሰመረ ባሪያው) ጋር ቆይታን አድርገዋል። በቆይታቸው ሰመረ በህግ ትምህርት ላይ እያለ ከገጠመው መልካም ቆይታ አንስቶ ሲወጣ ስላለው ከባድ ጉዳዮች በግልጽ አስቀምጧል ።ስራው ላይ በስፋት ያልተሰማራበትን ምክንያት ጨምሮ፣ ስለ ሶሻል ሚድያ፣ ኢትዮጵያዊነት እና ማህበረሰባችን በስፋት አንስተዋል! በYOUTUBE እና ተራኪ አፕ ላይ ያገኙታል ፤ እንዳያመልጣቹ! ▶️https://www.youtube.com/watch?v=enUymN6Ck4s&t=302s
1 952
15
💰💼 ድለላ እኮ የተከበረ ሙያ ነው!! ድለላ ወይም የኮሚሽን ስራ በብዙዎች ዘንድ አሉታዊ ስም ሲሰጠው ይስተዋላል። ይህ 'የድለላ ሞያ ጥበብ' የተሰኘው መጽሃፍ 'ደላላ ማለት ምን ማለት ነው?' ከሚለው ጀምሮ ፤ የድለላ አይነቶች፣ ባህሪያት እና መርሆች ፤ እስከ ስለኮሚሽን አጠያየቅ (የድካም ዋጋ አከፋፈል) ዘዴዎች ሰፋ አርጎ ያወጋናል። ይህ መጽሐፍ "ሥራ የለም” ለሚሉ ለበርካቶች ምላሽ ይሰጣል ተብሎ ይታመንበታል። ስለሆነም ተረካውን በማድመጥ ዘርፈ ብዙ በሆነው የድለላ ሞያ ይሳተፉ፡፡ ለህብረተሰቡም የሰመረ አገልግሎት ይስጡ፡፡ ሀገርንም ይጥቀሙ፡፡ ✒️ ወንድሙ ማናዬ ▶️PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/P3zm #የድለላ_ሞያ_ጥበብ #ቢዝነስ #ትረካ
1
16
▶️PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/P3zm
1
17
💰💼 ድለላ እኮ የተከበረ ሙያ ነው!! ድለላ ወይም የኮሚሽን ስራ በብዙዎች ዘንድ አሉታዊ ስም ሲሰጠው ይስተዋላል። ይህ 'የድለላ ሞያ ጥበብ' የተሰኘው መጽሃፍ 'ደላላ ማለት ምን ማለት ነው?' ከሚ
💰💼 ድለላ እኮ የተከበረ ሙያ ነው!! ድለላ ወይም የኮሚሽን ስራ በብዙዎች ዘንድ አሉታዊ ስም ሲሰጠው ይስተዋላል። ይህ 'የድለላ ሞያ ጥበብ' የተሰኘው መጽሃፍ 'ደላላ ማለት ምን ማለት ነው?' ከሚለው ጀምሮ ፤ የድለላ አይነቶች፣ ባህሪያት እና መርሆች ፤ እስከ ስለኮሚሽን አጠያየቅ (የድካም ዋጋ አከፋፈል) ዘዴዎች ሰፋ አርጎ ያወጋናል። ይህ መጽሐፍ "ሥራ የለም” ለሚሉ ለበርካቶች ምላሽ ይሰጣል ተብሎ ይታመንበታል። ስለሆነም ተረካውን በማድመጥ ዘርፈ ብዙ በሆነው የድለላ ሞያ ይሳተፉ፡፡ ለህብረተሰቡም የሰመረ አገልግሎት ይስጡ፡፡ ሀገርንም ይጥቀሙ፡፡ ✒️ ወንድሙ ማናዬ ▶️PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/P3zm #የድለላ_ሞያ_ጥበብ #ቢዝነስ #ትረካ
10 167
18
🚨ሰኔ 30 ደርሷል! Promo Code 'Sene30'3️⃣0️⃣🔣🛍 እኛ ደግሞ የክረምቱ ጊዜ መቃረቡን ተከትሎ ፤ የተለያዩ ሙሉ እና አጥረው የተዘጋጁ የመጽሃፍ ትረካዎችን በ 30% ቅናሽ ፕሮሞ ኮድ
🚨ሰኔ 30 ደርሷል! Promo Code 'Sene30'3️⃣0️⃣🔣🛍 እኛ ደግሞ የክረምቱ ጊዜ መቃረቡን ተከትሎ ፤ የተለያዩ ሙሉ እና አጥረው የተዘጋጁ የመጽሃፍ ትረካዎችን በ 30% ቅናሽ ፕሮሞ ኮድ 'Sene30' በመጠቀም ማድመጥ እንደሚችሉ ስናበስር በደስታ ነው! እስከ ሰኔ 30 ብቻ! 🎁
2 057
19
🆕🎙መልመጃ ፖድካስት ከ ቤዛዊት እሸቱ ጋር በጣም ብዙ ጊዜ ሰዎች ምን ይቆጫቹሀል ሲባሉ ዮኒቨርስቲ ያባከንኩት ጊዜ ፣በመማር የጨረስኩት፣ ሞያውን ሳልፈልግ መማሬ፣ትምህርቱን የተማርኩትን ያህል ስራው ላይ አልጠቀመኝም ሲሉ እሰማለሁ ። አንዳንድ ሰዎችም በተቃራኒው እንኳን ተማርኩ እዛ ያሳለፍኩት ጊዜ በምንም አይተመንም  የሚያስብሉ ትዝታዎች አሉ ይላሉ...እነዚህን ሀሳቦች ዋና ጉዳይ አድርገን ከተለያየ ሞያ ከመጡ እንግዶች ጋር ልናወራ ነው 💜 ቅዳሜ ከሰኔ 22 - ከ11 ሰአት ጀምሮ ወደ እናንተ በYOUTUBE እና ተራኪ አፕ ላይ ይደርሳል ። Subscribe እያረጋቹ ቆዮንማ ▶️YOUTUBE: https://youtu.be/SlNTbNNHxiQ?feature=shared #መልመጃ #Melmeja #Podcast
2 447
20
📣 🎧 መቆያ የወጎች እና አጭር ልቦለዶች ስብስብ 🎧 ከመጽሃፉ ትረካ የተወሰደ 🗣️ከዕለታት አንድ ቀን እንደማንኛውም ሰነፍ ክርስትያን ከመጽሃፍ ቅዱስ አንዲት መስመር ላነብ፣ ቅዱሱን መጽሃፍ ከመ
📣 🎧 መቆያ የወጎች እና አጭር ልቦለዶች ስብስብ 🎧 ከመጽሃፉ ትረካ የተወሰደ 🗣️ከዕለታት አንድ ቀን እንደማንኛውም ሰነፍ ክርስትያን ከመጽሃፍ ቅዱስ አንዲት መስመር ላነብ፣ ቅዱሱን መጽሃፍ ከመኝታ ክፍሌ መጽሃፍ መደርደርያ ላይ አነሳሁ። አቧራውን አራግፌ ወደ መኝታዬ ተጠጋሁ፤ የአባታችን ሆይ ፀሎቴን የማስከትልባት ጥቅስ ፍለጋ፡፡ ከመተኛቴ በፊት ጥቁር እና አዲስ የሆነችውን የፈጣሪ ድርሳን ከፈትኳት። ምን እንደመራኝ እንጃ(በመንፈስ ታግዤ ይሆን?) የወንዳወንዱ ዔሳው እና የያዕቆብ ታሪክ ላይ አረፍኩ(ኦሪት ዘፍጥረት)፡፡ ልብወለድ እንደሚያነብ ሰው በዔሳው ጉዳይ ላይ ብዙ ተጠመድኩ፤ ቁመናው ሳበኝ። አኗኗሩንወደድኩ፤ እሱ አደን ሲወጣ ቤት የምጠብቀው ሚስቱ ብሆን ስል ተመኘሁ።🗣️ ✒️ እናኑ ግርማ መልካ (አርክቴክት) ▶️PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/kNkY #መቆያ #ወጎች #አጫጭር_ተረኮች #ትረካ
10 307