es
Feedback
ተራኪ | Teraki App

ተራኪ | Teraki App

Ir al canal en Telegram

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Mostrar más
7 475
Suscriptores
Sin datos24 horas
-177 días
-11930 días
Archivo de publicaciones
በአዲሱ የ መሪ ፖድካስት ክፍል https://terakiapp.page.link/NDWMEMh2shCh3onq9

📚🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - የተወጋ ልብ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረት ልብወለድ፡፡ ተራኪ ላይ ያድምጡ! ▶️የተወጋ ልብ (ሙሉ ትረካ) - Google Play | App Store #የተወጋልብ
📚🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - የተወጋ ልብ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረት ልብወለድ፡፡ ተራኪ ላይ ያድምጡ! ▶️የተወጋ ልብ (ሙሉ ትረካ) - Google Play | App Store #የተወጋልብ #ትረካ

በአዱሱ የ መልህቅ ፖድካስት ክፍል - ከዶ/ር በቀለ ሻንቆ ጋር ያደረጉትን የመጨረሻውን ክፍል ይዘውልን ቀርበዋል። https://terakiapp.page.link/EG22dCG4HXpbLTEt9

አዲስ ፖድካስት - ነፃነት በ ጽላተ ሰለሞን እና ጺዮን https://terakiapp.page.link/1nekpkxQPceT7DXdA

አዲስ የቢዝነስ ፖድካስት - መሪ ፖድካስት https://terakiapp.page.link/Hu2JB5CA7uGU6Gob8

📚🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - የጣት ቁስል እድላዊት ከቤተሰብ በመጣ ጫና በለጋ እድሜዋ ማግባት አለብሽ ስትባል አሻፈረኝ በማለት ቤተሰቦቿን ጥላ ስትጠፋ የሚያጋጥማትን አሳዛኝ የህይወት ጎዞ በል
📚🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - የጣት ቁስል እድላዊት ከቤተሰብ በመጣ ጫና በለጋ እድሜዋ ማግባት አለብሽ ስትባል አሻፈረኝ በማለት ቤተሰቦቿን ጥላ ስትጠፋ የሚያጋጥማትን አሳዛኝ የህይወት ጎዞ በልቦለድ መልክ በማድረግ ግሩም በሆነ ቋንቋ ይተርካል፡፡ ሙሉ የመጽሐፉን ትረካ ፤ ተራኪ ላይ ያድምጡ! ▶️የጣት ቁስል (ሙሉ ትረካ) - https://terakiapp.page.link/2gtFBiEAmt43kKoR9 Google Play | App Store #የጣትቁስል #ትረካ

አዲስ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል https://terakiapp.page.link/pZJofswABkmSnM4E8

አዲስ ዘማች FM ፖድካስት ክፍል https://terakiapp.page.link/t9ATfNegruwqGE1D9

ሁሉንም ካርዶችዎን እየተቀበልን ነው!🎉 በውጭ ሀገር ለምትገኙ ደንበኞቻችን፤ ተራኪ መተግበሪያን በማደስ(Update) በማድረግ እና የኩፖን ኮድ - TERAKI በመጠቀም ከእያንዳንዱ የመጽሐፍ ትረካ ላ
ሁሉንም ካርዶችዎን እየተቀበልን ነው!🎉 በውጭ ሀገር ለምትገኙ ደንበኞቻችን፤ ተራኪ መተግበሪያን በማደስ(Update) በማድረግ እና የኩፖን ኮድ - TERAKI በመጠቀም ከእያንዳንዱ የመጽሐፍ ትረካ ላይ 30% ቅናሽ ያግኙ!! ቅናሹ እስከ ጁን 8 ብቻ ስለሚቆይ እንዳያመልጥዎ!!

በአዲሱ የስፖርት አርካይቭ ክፍል.. https://terakiapp.page.link/ZGgBmc8kw6zDmQmj6

▶️ ከ 'ዘ-ማይንድ' የተወሰደ ✍🏽 በ ዶ/ር አቡሽ አያሌው ▶️ዘ ማይንድ (ሙሉ ትረካ) - https://terakiapp.page.link/JNoZbUajh4tkfc5fA

"ከዕለት ውልዬ ጋር የሚሄዱ ፖድካስቶች የትኞቹ ናቸው?" ተራኪ ላይ ያድምጡ! 🎧 Google Play | App Store
"ከዕለት ውልዬ ጋር የሚሄዱ ፖድካስቶች የትኞቹ ናቸው?" ተራኪ ላይ ያድምጡ! 🎧 Google Play | App Store

አዲስ ፖድካስት - Wisdom Ethiopia Amharic Podcast በጥበብ እና በጥልቀት እንድናስብ የሚያደርጉ ሀሳቦች ከ40 በላይ ክፍሎችን ፤ ተራኪ ላይ ያድምጡ! https://terakiapp.page.link/ypLCKoZHBPFS3mGu9

📚🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - ወላጆች ለልጆች በወላጆች እና በልጆች መካከል ሊኖር የሚገባ ግንኙነት ይህ መፅሃፍ በታዋቂው ዶ/ር ኬኬ አዘጋጅነት የቀረበ ሲሆን በልጆች አስተዳደግ፣ በልጆች አመጋ
📚🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - ወላጆች ለልጆች በወላጆች እና በልጆች መካከል ሊኖር የሚገባ ግንኙነት ይህ መፅሃፍ በታዋቂው ዶ/ር ኬኬ አዘጋጅነት የቀረበ ሲሆን በልጆች አስተዳደግ፣ በልጆች አመጋገብ፣ በልጆች ጤና አጠባበቅ እና ከልጆች ሳይኮሎጂ ጋር የተያያዙ በርካታ ጠቃሚ መረጃዎችን ያካተተ የትውልድ ታላቅ ስጦታ ነው፡፡ ሙሉ የመጽሐፉን ትረካ ፤ ተራኪ ላይ ያድምጡ! ▶️ወላጆች ለልጆች (ሙሉ ትረካ) - https://terakiapp.page.link/aQNPUxE9bVkhgicc6 Google Play | App Store #ወላጆችለልጆች #ትረካ

ከውሎዬ ጋር! 🎧 የቀን ውሏችንን ስናሳልፍ ፤ ሀገርኛ የመጽሐፍ ትረካዎች እና ፖድካስቶችን እያዳመጠን ቢሆንስ… ከተራኪ ጋር!
ከውሎዬ ጋር! 🎧 የቀን ውሏችንን ስናሳልፍ ፤ ሀገርኛ የመጽሐፍ ትረካዎች እና ፖድካስቶችን እያዳመጠን ቢሆንስ… ከተራኪ ጋር!

አዲስ የተረት መጽሐፍ ትረካ ለልጆች - ነጻ https://terakiapp.page.link/fRpwPQcKY5PZMEoA9

መልህቅ ፖድካስት - አዲስ ክፍል ከዶ/ር በቀለ ሻንቆ ጋር የተደረገ ቆይታ Part 2 https://terakiapp.page.link/HsPuKmfAGSG6eGeYA

አዲስ ክፍል ፤ አዲስ ታሪክ - ስፖርት አርካይቭ - አዶናይ ወንደሰን https://terakiapp.page.link/a5w4VbUwV2uXhrij7

📚🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ: ዘ-ማይንድ አኗኗርህን በእርግጠኝነት የምትለውጥባቸው 18ቱ የሕይወት ምስጢራት ዘ ማይንድ በዶ/ር አቡሽ አያሌው ተፅፎ የቀረበ ሲሆን አኗኗርህን በእርግጠኝነት የምትለ
📚🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ: ዘ-ማይንድ አኗኗርህን በእርግጠኝነት የምትለውጥባቸው 18ቱ የሕይወት ምስጢራት ዘ ማይንድ በዶ/ር አቡሽ አያሌው ተፅፎ የቀረበ ሲሆን አኗኗርህን በእርግጠኝነት የምትለውጥባቸው 18ቱ የሕይወት ምስጢራትን ያካፍላል፡፡ ሙሉ የመጽሐፉን ትረካ ፤ ተራኪ ላይ ያድምጡ! ዘ ማይንድ (ሙሉ ትረካ) - https://terakiapp.page.link/JNoZbUajh4tkfc5fA Google Play | App Store #ዘማይንድ #ትረካ