es
Feedback
ተራኪ | Teraki App

ተራኪ | Teraki App

Ir al canal en Telegram

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Mostrar más
7 475
Suscriptores
Sin datos24 horas
-177 días
-11930 días
Archivo de publicaciones
🎙🎧በ አዲሱ የ ጥያቄ ፖድካስት ክፍል Boundaries ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this enlightening podcast episode, the host delves into the cru
🎙🎧በ አዲሱ የ ጥያቄ ፖድካስት ክፍል Boundaries ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this enlightening podcast episode, the host delves into the crucial topic of setting boundaries and provides listeners with valuable insights on why boundaries are necessary for a well-rounded life. Whether it's in the context of work, relationships, or self-care, this episode equips listeners with the knowledge they need to establish effective boundaries and achieve greater balance in their lives. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ጥያቄ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል Daddy issues/የአባት ችግሮች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በ25ተኛው ሳምንት የአሳብ ፖድካስት ውይይታችን ከአባት ጋር ተያይዞ ሚገጥሙንን ችግሮች
🎙🎧በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል Daddy issues/የአባት ችግሮች ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በ25ተኛው ሳምንት የአሳብ ፖድካስት ውይይታችን ከአባት ጋር ተያይዞ ሚገጥሙንን ችግሮች፣ ስነልቦናዊ አንድምታዎቹን ሚያስከትለውን ጉዳት፣ መፍትሄዎቹን እንዲሁም ሌሎችን ተወያይተናል ። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #አሳብ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል Meet my co-host Mordokai Ayele - ቆይታ ከረዳት አዘጋጄ ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ The ReformedHub po
🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል Meet my co-host Mordokai Ayele - ቆይታ ከረዳት አዘጋጄ ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ The ReformedHub podcast welcomes Mordokai Ayele as its new co-host, aiming to enlighten and educate the Christian community. With innovative concepts, the podcast aims to spark meaningful conversations and contribute to the Christian community's understanding. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Reformed_Hub #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ክንፍ አውጡና ብረሩ! የአይምሮ ጤንነት! ከሲፓራ ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሲፓራ ወንደሰን: በቲክቶክ ይዘት ፈጣሪ ስትሆን:
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ክንፍ አውጡና ብረሩ! የአይምሮ ጤንነት! ከሲፓራ ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሲፓራ ወንደሰን: በቲክቶክ ይዘት ፈጣሪ ስትሆን: በነበረን ቆይታ፡ የአይምሮ ጤናን እና የመዳን መንገዶቹን፣ ስለ ፍቅር እና ትዳር በተጨማሪም በግል ስላሳለፈቻቸው የህይወት ጉዞ አጫውታናለች። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #CHOICE #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Wisdom Ethiopia ፖድካስት ክፍል ሜድቴሽንን ካለመረዳት {Misunderstanding of Meditation in Ethiopia} ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In thi
🎙🎧በ አዲሱ የ Wisdom Ethiopia ፖድካስት ክፍል ሜድቴሽንን ካለመረዳት {Misunderstanding of Meditation in Ethiopia} ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode, the speaker explores how meditation is misunderstood in Ethiopia. He emphasize the universalism of meditation and claims that it belongs to everyone. He explores the reasons for its limited instruction and introduces a common misunderstanding about it in Ethiopia. He underlines the connection between meditation and other facets of life and offers illustrations. Then the discussion moves on to talk about the importance of meditation in religion, focusing on how it might improve one's religious experience. The episode comes to a close by highlighting the significance of meditation beyond just cultural and religious boundaries. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Wisdom_Ethiopia #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ANKH ፖድካስት ክፍል XG, XT, PPDA ምንድናቸው? ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል ስለ Football Data Analysis Advanced stats XG,PDP
🎙🎧በ አዲሱ የ ANKH ፖድካስት ክፍል XG, XT, PPDA ምንድናቸው? ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል ስለ Football Data Analysis Advanced stats XG,PDPA,Field tilt,GPI,XT....በጥልቀት አይተናቸዋል ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ANKH #ፖድካስት

🎙🎧 በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood ፖድካስት ክፍል የእናት ጡት ወተት ጥቅም ለልጆች ከህይወቴ በቀለ (MPH) - Benefits of Breast Milk for Children ━━━━♬♫♪
🎙🎧 በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood  ፖድካስት ክፍል የእናት ጡት ወተት ጥቅም ለልጆች ከህይወቴ በቀለ (MPH) - Benefits of Breast Milk for Children ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ የነሀሴን ወር የጡት ማጥባት ግንዛቤ ወር መሆኑን አስመልክተን በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል የማህበረሰብ ጤና ባለሙያ (MPH) ከሆነችው ከህይወቴ በቀለ ጋር ስለ የእናት ጡት ወተት ለልጆች ያለውን ጥቅም ተወያይተናል። እናም ጠቃሚ መረጃዎችን አካፍላናለች። ሀሳብ አስተያየታችሁን አካፍሉን። እንዲሁም ጥያቄ ካላችሁም ብትልኩልን እንመልሳለን። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #እናትHood_EnatHood  #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል የነሃሴ 07 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜ
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል የነሃሴ 07 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። Elon Musk ከMarck Zuckerberg የሚኖረውን የማርሻል አርት ግጥሚያ ስለማረጋገጡ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል ። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዘማች #ፖድካስት

ከማህበራዊ ሚዲያ ለ20 ደቂቃ እረፍት እንውሰድ እና በአዲስ ቅልብጭ እንጠመድ! 🤏🏽📚 | ትኩረት ለማይገባው ትኩረት ያለመስጠት ረቂቅ ጥበብ በዓይነ ሕሊናህ ይህን ሣል፦ አንተ በአንድ ትልቅና ታዋ
ከማህበራዊ ሚዲያ ለ20 ደቂቃ እረፍት እንውሰድ እና በአዲስ ቅልብጭ እንጠመድ! 🤏🏽📚 | ትኩረት ለማይገባው ትኩረት ያለመስጠት ረቂቅ ጥበብ በዓይነ ሕሊናህ ይህን ሣል፦ አንተ በአንድ ትልቅና ታዋቂ ኩባንያ ውስጥ ዋና ሥራ አስኪያጅ ነህ። ሥራህን እና ሥራህ የሚያስገኝህን ጥቅማ ጥቅሞች ትወዳቸዋለህ።  ጥሩ መኪና ፣ የሚያማምሩ አልባሳት እና የስራ ባልደረቦችህ  አክብሮት ሁሉ አለህ። ከሁሉም በላይ ዋና ሥራ አስኪያጅ መሆን ትወዳለህ። ከፍተኛ ዋና ሥራ አስኪያጅ መሆን ማንነትህ ነው። አሁን ከፍ ወዳለ ደረጃ  የመሸጋገር እድል እንደ ገጠመህ አስብ። ሆኖም ዕድሉ የመጣው ከከባድ ሥጋቶች ጋር ነው። ፍፁም በሆነ መልኩ ማሳካት ካልቻልክ ሁሉንም ነገር ታጣለህ - ስራህን ፣ መኪናህን፣ ክብርህን እና ከሁሉም በላይ ደግሞ ማንነትህን። ዕድሉን ትቀበለዋለህ? ▶️ትኩረት ለማይገባው ትኩረት ያለመስጠት ረቂቅ ጥበብ - https://terakiapp.page.link/4ccc #ትኩረት_ለማይገባው_ትኩረት_ያለመስጠት_ረቂቅ ጥበብ #ትረካ #ቅልብጭ

🎙🎧በ አዲሱ የ ROME ፖድካስት ክፍል Can time travel be possible | The half trillion dollar gaming industry ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Step
🎙🎧በ አዲሱ የ ROME ፖድካስት ክፍል Can time travel be possible | The half trillion dollar gaming industry ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Step into a time machine with the Rome Podcast on their 12th episode, where they explore the mind-bending topic of time travel and the multi-billion dollar industry behind it! ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ROME #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል Mommy Issues ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ This week Assab Podcast will be discussing the psychological imp
🎙🎧በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል Mommy Issues ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ This week Assab Podcast will be discussing the psychological implications of mommy issues,its impact on the individual life and others. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #አሳብ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል ሠዎች የሚያምኑት ሠው! ከ ኪሩቤል ጋር የተደረገ ቆይታ! ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ኪሩቤል ጫንያለው፡ የአሀዱ ሚዲያ ፕሮዲዩሰር እና ይዘት ፈጣሪ
🎙🎧በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል ሠዎች የሚያምኑት ሠው! ከ ኪሩቤል ጋር የተደረገ ቆይታ! ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ኪሩቤል ጫንያለው፡ የአሀዱ ሚዲያ ፕሮዲዩሰር እና ይዘት ፈጣሪ ነው። የመጀመሪያ ዲግሪውን በኤሌክትሮመካኒካል ምህንድስና እንዲሁም በማስተርስ ደግሞ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ምሩቅ ሲሆን፡ በዚህ ሰዓት በጎልደን ሴልስ እና ማርኬቲንግ ድርጅት ውስጥ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል። ከኪሩቤል ጋር ባደረግነውም ቆይታ፡ ወጣትነት፣ ወንድነት፣ ድብርት፣ ጭንቀት፣ ቢዝነስ፣ ገንዘብ እንዲሁም እንዴት እራሳችን ላይ መስራት እንዳለብን አጋርቶናል፡ ጨምሮም ስላሳለፋቸው እና ስላለፈባቸው የህይወት መንገዶች አጫውቶናል። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Choice #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል Self awareness | ራስን ማወቅ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode the host explores t
🎙🎧በ አዲሱ የ Life pulse with Reed ፖድካስት ክፍል Self awareness | ራስን ማወቅ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode the host explores the topic of self-awareness and how it can lead to positive change in our lives. Being self-aware means having a deep understanding of our own emotions, thoughts, and behaviors. It allows us to recognize patterns in our lives and make conscious decisions to improve ourselves. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Life_pulse_with_Reed #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Ankh Sport ፖድካስት ክፍል Naomi ግርማ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ሆና አሜሪካን አለም ዋንጫ ላይ የወከለችው ናኦሚ ግርማ አጭር ታሪክ ━━━━♬
🎙🎧በ አዲሱ የ Ankh Sport ፖድካስት ክፍል Naomi ግርማ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ሆና አሜሪካን አለም ዋንጫ ላይ የወከለችው ናኦሚ ግርማ አጭር ታሪክ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ANKH #ፖድካስት

🎙🎧በ112ኛው የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል ከአቤል ምስራቅ ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል፣ ታዋቂው ቲክቶከር እና የ'ወቸው ጉድ' ፖድካስት አስተናጋጅ አቤል ምስራ
🎙🎧በ112ኛው የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል ከአቤል ምስራቅ ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል፣ ታዋቂው ቲክቶከር እና የ'ወቸው ጉድ' ፖድካስት አስተናጋጅ አቤል ምስራቅ ጉዞውን እና ምኞቱን አካፍሏል። የቲኪቶክ ጉዞውን እና እንደ ይዘት ፈጣሪ ሊኖሩ የሚችሉ ኃላፊነቶችን ያጋራል። አቤል ከቲክ ቶክ በመሸጋገር በዩቲዩብ ላይ ለማተኮር ያለመ ሲሆን በኮሜዲ ሙያውም ለመቀታጠል ያቅዳል። እንዲሁም የወደፊት ራዕዩን ያካፍላል እና የማሳቅ ብቃቱን ከማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች በላይ ማስፋት ህልሙ እንደሆነ ይገልጻል። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ጉጉት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል እንደ ሞተረኛ | ከጨርቆስ ልጆች ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ እንደ is an entertainment podcast that is focused on th
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል እንደ ሞተረኛ | ከጨርቆስ ልጆች ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ እንደ is an entertainment podcast that is focused on the daily lives of different professions. It focuses on discussing the other side of the story, the untold truth and is hosted by BARKOT. Tune in every week as they have discussions with interesting guests. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #እንደ #ፖድካስት

🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - Life Pulse with Reed ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Every Friday this podcast's host talks about life from her educational view point as well as her personal living experiences. She also will delve into the subjects of a healthy lifestyle, the benefits of forgiveness and so many more topics.

🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል የሐምሌ 30 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜ
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል የሐምሌ 30 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። Youtube የሰው ሰራሽ ብልሃትን በመጠቀም የቪድዮ ማጠቃለያዎችን ሊይዘጋጅ እንደሆነ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል ። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዘማች #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Awaze ፖድካስት ክፍል From Stigma to Strength - Conversations on Suicide and Grief (Ft. Tinsae) ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ T
🎙🎧በ አዲሱ የ Awaze ፖድካስት ክፍል From Stigma to Strength - Conversations on Suicide and Grief (Ft. Tinsae) ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ TRIGGER WARNING - Conversations on Suicide and Grief In this powerful episode we delve into deeply personal territory as we open up about the devastating impact of suicide and self-harm on individuals and their loved ones, aiming to break down the barriers of stigma and foster an environment of compassion and support. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Awaze #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል ትዳር የልብ መዘጋጀት ነው! ከ ብሬ እና የቲ ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ብሬ እና የቲ፡ በዚህ ሳምንት ወደ እናንተ ይዘን የ
🎙🎧በ አዲሱ የ Choice ፖድካስት ክፍል ትዳር የልብ መዘጋጀት ነው! ከ ብሬ እና የቲ ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ብሬ እና የቲ፡ በዚህ ሳምንት ወደ እናንተ ይዘን የመጣናቸው ባለትዳሮች ናቸው፡ ከነሱም ጋር በጓደኝነት እና በትዳር ውስጥ ስለሚገጥሙ መልካም እና ፈታኝ አጋጣሚዎች በማንሳት ሀሳባቸውን አካፍለውናል። አብራችሁን ሁኑ! ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Choice #ፖድካስት