es
Feedback
ተራኪ | Teraki App

ተራኪ | Teraki App

Ir al canal en Telegram

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Mostrar más
7 475
Suscriptores
Sin datos24 horas
-177 días
-11930 días
Archivo de publicaciones
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል የ public speaking ፍርሃት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In today's Netsanet Podcast episode, hosts Tsilate an
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል የ public speaking ፍርሃት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In today's Netsanet Podcast episode, hosts Tsilate and Tsion are joined by Kaleb, a med student and poet known as Wojack. They explore the city's poetry scene, focusing on ግጥም ሲጥም (Gitem Sitem) and discuss the closure of Shifta, a beloved Afro Vegan and Caribbean restaurant. Sharing personal experiences, they delve into the exhilaration of poetry performances and the communal vibe they bring. The conversation then shifts to the challenges of public speaking and anxiety, where the hosts share their coping strategies and discuss the importance of confronting fears, referencing influential speakers like Fidel Castro, Jordan Peterson, and Andrew Tate. This episode offers a blend of cultural insights, personal reflections, and motivational discussions. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ነፃነት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ማለዳ ፖድካስት ክፍል የመጀመሪያ ገናችን ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ገና ብዙ ገናዎች እናያለን 👍 ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ማለዳ #ፖድካስት
🎙🎧በ አዲሱ የ ማለዳ ፖድካስት ክፍል የመጀመሪያ ገናችን ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ገና ብዙ ገናዎች እናያለን 👍 ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ማለዳ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል ከ Abreko ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ One of the things that happened during Covid 19, is the
🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል ከ Abreko ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ One of the things that happened during Covid 19, is the rise of TikTok celebrities. Our guest, Abreko, is one of the stars that had a meteoritic rise. He currently boasts more than 200k followers on all social media combined. In this episode we talked about his journey to stardom, and how he navigated through the social impact fame brought at a young age. Abreko has found ways to monetize his fame, he shared with us what those methods are and how he manages those methods. We covered the ups and downs of being a social media content creator. Enjoy! ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ጉጉት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል ስለ ዴራጉሲን ዝውውር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ቶተንሃም በዝውውሩ አልተቻለም ። ከቬርነር ቀጥሎ ዴራጉሲንን ...🙄🙄🙄 ━━━━♬♫♪◖(●
🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል ስለ ዴራጉሲን ዝውውር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ቶተንሃም በዝውውሩ አልተቻለም ። ከቬርነር ቀጥሎ ዴራጉሲንን ...🙄🙄🙄 ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #TS_Sport #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል GDG Addis | ALX | Chapa | Games | Bitcoin | Lawyer | Tech talent ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this epis
🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል GDG Addis | ALX | Chapa | Games | Bitcoin | Lawyer | Tech talent ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode of the Gugut Podcast, the discussion revolves around a diverse range of tech and finance topics, focusing on the vibrant tech scene in Addis Ababa. Key subjects include GDG Addis, ALX, and Chapa, highlighting their roles in the tech ecosystem. The conversation also delves into the exciting world of gaming, the complexities of Bitcoin, and the intersection of technology and legal considerations. Insightful for both tech enthusiasts and professionals, this episode offers a unique perspective on the tech talent landscape and emerging tech trends in the region. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ጉጉት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል የልደት አከባበር፣ ልጆች እና Internet ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In the latest episode of the Gugut Podcast, the f
🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል የልደት አከባበር፣ ልጆች እና Internet ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In the latest episode of the Gugut Podcast, the focus is on how the internet has changed the way children's birthday celebrations are organized. The hosts discuss the shift from traditional to digital methods in party planning, emphasizing the role of online platforms. They offer advice to parents for safely managing their children's use of technology during these events. The episode also highlights the impact of digital trends on children's social skills, underscoring the need to balance technological entertainment with real-life social interactions. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ጉጉት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል አስተዋይ አይኖቹ ወደራሱ ናቸው | ከ ፍቅር ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Join us for a thought-provoking d
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል አስተዋይ አይኖቹ ወደራሱ ናቸው | ከ ፍቅር ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Join us for a thought-provoking discussion on friendship, marriage, couples, and the effects of masturbation. In this episode of our podcast channel based in Ethiopia. Our special guest Fiker Yibeletal shares valuable insights and tips on building a healthy and fulfilling relationship. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Choice #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Scripture Alone ፖድካስት ክፍል The Small Catechism- with Rev. Francis Hoffmman part 1/2 ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ The 97th
🎙🎧በ አዲሱ የ Scripture Alone ፖድካስት ክፍል The Small Catechism- with Rev. Francis Hoffmman part 1/2 ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ The 97th episode of the Scripture Alone Podcast, titled "The Small Catechism- with Rev. Francis Hoffmman part 1/2," discusses topics related to the Small Catechism. The episode features Rev. Francis Hoffmann, who shares insights and teachings about this catechism. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Scripture_Alone #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል ለሀገር ልጅ ፥ በሀገር ልጅ፡ ከናሆም አብይ ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በንድፍ እና ሃሳብ ፓድካስት ክፍል 11 በኢትዮጵያ ኢንደስትሪ
🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል ለሀገር ልጅ ፥ በሀገር ልጅ፡ ከናሆም አብይ ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በንድፍ እና ሃሳብ ፓድካስት ክፍል 11 በኢትዮጵያ ኢንደስትሪ ውስጥ በአኒሜሽን ፈር ቀዳጆች እና የተሸላሚ አኒሜሽን ሾርት የሆነውን "ዛሬም አርበኛ" ቀራጮች - የበሀገር ልጅ አንዱን ጠንሳሽ ናሆም አብይን ጋብዘናል። የኩባንያውን አመጣጥ፣ በእሱ እና በጋራ መስራቾች መካከል ካለው የትብብር ሂደትን እንነጋገራለን። እንዲሁም ስለ እሴቶች እንማራለን እና እንደ አፕ/ዌብ ዴቬሎፐር ስራውን እና የግል ልምዶቹ ግንዛቤውን እንዴት እንደቀረፁ እንመለከታለን። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #DesignPlusThought #ፖድካስት

🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - ናታይ Podcast ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ናታይ podcast manly focus on university life experience and philosophy of young generation.

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል ሊቨርፑል ከዚ በኃላ በነማን ሊጫወት ይችላል ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በጉዳትና በድካም እንዲሁም በሃገራዊ ግዳጅ ሳቢያ ወሳኝ ተጫዋቾቹን ያጣ
🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል ሊቨርፑል ከዚ በኃላ በነማን ሊጫወት ይችላል ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በጉዳትና በድካም እንዲሁም በሃገራዊ ግዳጅ ሳቢያ ወሳኝ ተጫዋቾቹን ያጣው ሊቨርፑል ምን አይነት አማራጭ መፍትሔ ይጠቀም ይሆን ? ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #TS_Sport #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል ለውጥ ማምጣትን መምረጥ፡ ከጆዳሂ በዛብህ ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ የንድፍ+ሀሳብ ፖድካስት ክፍል ወጣት አክቲቬተር፣ ኢንቫይሮን
🎙🎧በ አዲሱ የ ንድፍ እና ሃሳብ ፖድካስት ክፍል ለውጥ ማምጣትን መምረጥ፡ ከጆዳሂ በዛብህ ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ የንድፍ+ሀሳብ ፖድካስት ክፍል ወጣት አክቲቬተር፣ ኢንቫይሮንሜንታሊስት እና ኢንፍሉዊንሰር ከጆዳሂ በዛብህ ጋር ወጣቶች በአለም አቀፍ ደረጃ አወንታዊ ለውጦችን እንዴት ማምጣት እንደሚችሉ እንወያያለን። በአካባቢ ጥበቃ ፕሮጀክቶቹ፣ ከፋርምቡ ጋር በመተባበር ዘላቂ የከተማ እርሻን በማስተዋወቅ እና ስለ ኢትዮጵያ የአካባቢ ተግዳሮቶች እና የአየር ንብረት ለውጥ ግንዛቤዎችን እንመረምራለን። የእሱን የግል ተነሳሽነቶች፣ የጆዳ ኢ-ንፍሉዊንስ እና ኢ-ንፍሉዊንሰርስን እናያለን እና በማህበረሰብቦቻችን ውስጥ ለውጥ ለማምጣት ይነሳሱ! ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #DesignPlusThought #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል የመድፉ ኢላማዎች በአርሰናል ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ አርሰናል በዘንድሮው ጃንዋሪ እነማንን ይፈልጋል ? ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━
🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል የመድፉ ኢላማዎች በአርሰናል ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ አርሰናል በዘንድሮው ጃንዋሪ እነማንን ይፈልጋል ? ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #TS_Sport #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል የዩናይትድ ጃንዋሪ ዝውውር ጉዳይ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ዩናይትድ ከነ ቶማስ ሙለርና ቹፖ ሞቲንግ ጋርም ደሞ ተያይዞላችኃል ? ━━━━♬♫♪
🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል የዩናይትድ ጃንዋሪ ዝውውር ጉዳይ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ዩናይትድ ከነ ቶማስ ሙለርና ቹፖ ሞቲንግ ጋርም ደሞ ተያይዞላችኃል ? ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #TS_Sport #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል ለ800+ investors pitch አድርጌያለው - CEO OF KUBIK ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Join us as we delve into the wo
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል ለ800+ investors pitch አድርጌያለው - CEO OF KUBIK ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Join us as we delve into the world of innovation and sustainability with Kidus Asfaw, co-founder and CEO of Kubik. This Africa-based startup is pioneering a revolutionary approach to construction, transforming plastic waste into low-carbon building materials that are not only eco-friendly but also faster and cheaper to use than traditional cement. During our insightful conversation with Kidus, we uncover valuable lessons on: • Tackling the housing crisis: How Kubik's innovative solution addresses the growing need for affordable and sustainable housing in Africa. • Navigating the startup ecosystem: Learn from Kidus' expertise on fundraising, building investor relationships, and crafting a compelling narrative. • The power of storytelling: Discover how effective communication can fuel positive change and drive impact. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #MERI #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል ሰው ካመነብህ ትልቅ ቦታ ያደርስሀል - Founder of Zeleman ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Zeleman Woldemariam is Ethiopia’
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል ሰው ካመነብህ ትልቅ ቦታ ያደርስሀል - Founder of Zeleman ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Zeleman Woldemariam is Ethiopia’s leading full service communications, advertising and production agency. it extend the life of a creative idea through integrated disciplines, services and channels. Award-winning filmmaker Zelalem Woldemariam founded Zeleman to provide pioneering production services in Ethiopia’s small but emerging advertising industry. Today, Zeleman employ 140+ homegrown and international professionals who push the boundaries of creativity to deliver elevated and unforgettable marketing campaigns that connect with people. Zeleman is working with international clients including but not limited to Coca Cola , Safaricom, Uniliver and so on. On this episode our hosts has discussed the in and outs of the creative industry. It’s with great pleasure and belief that we are presenting this episode. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #MERI #ፖድካስት

🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል The psychology of domestic violence/የቤት ውስጥ ጥቃት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ On this week's assab podcast
🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል The psychology of domestic violence/የቤት ውስጥ ጥቃት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ On this week's assab podcast we will be discussing about the psychological implications of domestic violence the trauma's related to it an d many more. So be sure to tune in... ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #አሳብ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Valor Insight ፖድካስት ክፍል የክሎፕ ሚስጥር🤫|የአርሰናል እንቅፋት| የዩናይትድ ዥዋዥዌ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ የክሎፕ ሚስጥር🤫 | የእርሰናል የሰሞኑ ፈተና
🎙🎧በ አዲሱ የ Valor Insight ፖድካስት ክፍል የክሎፕ ሚስጥር🤫|የአርሰናል እንቅፋት| የዩናይትድ ዥዋዥዌ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ የክሎፕ ሚስጥር🤫 | የእርሰናል የሰሞኑ ፈተና😒 | የቴንሀግ pendulum| ቼልሲ vs ሉተን። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ValorInsight #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል የDJነት እውነትዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ የነፃነት ፖድካስት፤ አዘጋጆቹ ፅላተ እና ፅዮን ከተጋባዥ እንግዳቸው ከታዋቂው ዲጄ ባቢሎን (ባ
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል የDJነት እውነትዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ የነፃነት ፖድካስት፤ አዘጋጆቹ ፅላተ እና ፅዮን ከተጋባዥ እንግዳቸው ከታዋቂው ዲጄ ባቢሎን (ባብኪም) ጋር ፤ ስለሙዚቃ እና የፈጠራ ችሎታው በደንብ ያወራሉ፡፡ በአዲስ አበባ እምብርት ተወልዶ ያደገው ይሄ የሙዚቃ ባለሙያ የቀድሞውን ሂፕ ሆፕ ከኢዲኤም ጋር አዋህዶ በመጫወት ይታወቃል፡፡ ይሄ ድንቅ የሙዚቃ ባለሙያ “ቴስት ኦፍ አዲስ”፤ “ካሪቢያን ብሪዝ” እና የቴዲ አፍሮ “የፍቅር ቱር” የመሳሰሉ ተወዳጅ ዝግጅቶች ላይ የራሱን አሻራ ከማሳረፉም ባለፈ እንደ ዲጄ ማፎሪሳ ፤ኤዲ ኬንዞ እና ዬሚ አላዴ ካሉ አለምአቀፍ እንቁ የሙዚቃ ባለሙያዎች ጋር መድረኮችን ተጋርቷል፡፡ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ነፃነት #ፖድካስት

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ‼️ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ በዓሉ የደስታ፣ የሰላምና፣ የጤና እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን! ✝️መልካም ገና!✝️
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ‼️ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ በዓሉ የደስታ፣ የሰላምና፣ የጤና እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን! ✝️መልካም ገና!✝️