ሸገር ዲሽ Software ✌️
Canal cerrado
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Mostrar más3 927
Suscriptores
Sin datos24 horas
-57 días
-4930 días
Archivo de publicaciones
3 927
3 927
😱ዛሬ ማታ የሚደረጉ የ UEFA NATIONAL LEAGUE ጨዋታዎች በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡
👉Tv Verzish & FootBall HD ነፃ ቻናል
👉Amos4w Sport 1,2,3,4 Server & ትንሽ internate Data
👉Iptv/ Apollo BineSport 1/17 በ 2Mb በላይ Internate ወይም Unlimite 4G internate ተጠቃሚዎች
In Box @Must08
#Call +251913064008
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 927
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
😱😱4K Android ሪሲቨር
StarSat SR- X7 Extreme ❤️
Android ሪሲቨር ስለሆነ የፈለግነውን App
youtube , Netflix, የመሣሠሉትን ጭነን መጠቀም እንችላለን የራሱ Storege አለው በተጨማሪም ሚሞሪ ይቀበላል በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት👇👇👇
👉Forever IKS 2 ዓመት
👉Apoollo IPTV 1 ዓመት
👉YouTube ሳይቆራረጥ
👉በስልክ ምስል Mirror የሚሰራ
👉H. 265 (HEVC) 4K የምስል ጥራት
👉Bluetooth የሚሰራ
👉3D READY
👉Wife Atena የራሱ ያለዉ
👉2 Original ሪሞት ያለዉ
👉Smart Veiw Screan mirerr አለው
አድራሻ
- መርካቶ ጎጃም በረንዳ አፍሪካ ክሊኒክ ግቢ ውስጥ!
ዋጋ 👇
Contact 📩 @must08
#Call 📱 +251913064008
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 927
😱 ከብዙ ሙከራዎች ቡሀላ Tv Verzish & FootBall HD የ Englosh primerlig የማሳየት ፍቃድ አጊንተዋል የሚል ጭምጭምታዎች አሉ እውነት ያድርገው እንጠብቅ
After many attempts and files were submitted to the Football Association of England regarding the return of the English Premier League matches to satellite broadcasting.
Accepting the matter at the beginning of the negotiations with the rejection by the English Federation, and we do not know the reason for this obstinacy by the English Federation in not broadcasting the Premier League matches on our channels. Spaceframe.
Another request was submitted and clarification was provided to the English Federation regarding the return of matches on satellite broadcasting again, and the initial approval has been made by the English Federation. We hope that this approval is serious and that there is no defect in the contracts concluded between the two parties.
We warn the FA that this approval and agreed contracts are not enforceable and we are not given permission to broadcast the Premier League matches.
And if after this agreement is tampered, we will refer the matter to the International Football Association and the International Federation to settle disputes.
After contracts have been agreed with the Football Association, we send good news to our viewers around the world, which is the return of the Premier League matches to satellite broadcasting again, so that our viewers around the world can watch the Premier League matches on our channels.
@Shegar08
3 927
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😱ሰላም ሸገር ዲሽ ነኝ ምን አይነት ሪሲቨር ተጠቃሚ ኖት የትኛውንስ ሰርቨር ማስሞላት ይፈልጋሉ Forever server & Funcam Server & Apollo Iptv & Super_Gshare_Plus_እና_Gshare_plus እነዚህን ሰርቨር የሚጠቀሙትን ሪሲቨሮች ልንገራቸሁ 👇👇👇
❤️StarSat X1 pro & Extreame Etc..
❤️Tiger T8 /Extra/Mega Etc..
❤️Lifestar 9090 /Dimond/4K
💙SUPERSTAR V8 PLUS
💙SUPERSTAR V8
❤️LifeStar 1000++ Platinum
❤️LifeStar 1000++
❤️SuperMax F18 Hd/2424/Etc..
❤️RealStar 1010
💜LEG N24 PLUS+
💜LEG N24 PRO(IRON)
💚LEG N24 PRO
💚LEG M18
💛LEG H14
💛LEG N24 NEW
🧡LIFESTAR 9200 GOLD
🧡LIFESTAR 9300 GOLD
👁ምን ምን ቻናሎችን ይከፍታሉ ለምትሉን ደሞ
😍OSN PACKAGEHD/SD (NILESAT)
😍YES PACKAGE HD/SD (AMOS)
😍COSMOTSAT (Eutelsat9e)
ያለምንም መቆራረጥ በጥራት ልክ እንደ forever server ቻናሎቹን ከፍተው በመስራት ላይ ይገኛል🔥🔥🔥🔥
⚠️የነዚህ ሪሲቨር ተጠቃሚ ሆነው ሰርቨሩን ማስሞላት ከፈለጉ ባሉበት ሆነው በባንክ Account ከፈለጉም በ ሞባይል ባንኪግ አማካኝነት ብር በመላክ እኛ በታማኝነት እንሞላሎታለን Activation Code እንልክሎታለን።
👉Forever server
👉Apollo & Forever
👉Funcam & Apollo
🔥Gshare plus የ 6 ወር 250 birr
🔥LEG 24+ & LEG 24Iron proIPTV የ አንድ አመት 400Birr birr
ይደውሉልን
In Box @must08
#Call +251913064008
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 927
😱 ዛሬ ሰኞ 2/02/13 እዚው አዲስ አበባ እና ክፍል ሀገር ቤተሰቦች Super Gshare plus ሰርቨሮችን Funcam Serverዎችን ሞልተናል
👉ወደ አክሱም ውቅሮ በጣም ምርጥ የሚባለውን Digital satellite finder! Xcruzer 5600D ፋይንደር ልከናል፡፡
👉ወደ አርባ ምንጭ ደሞ 180cm ሰዐን Realstar ሪሲቨር Strong LNBዎች ገመድ SWITCH ልከናል
👉ይህንን ማረጋገጫ እና መተማመኛ አይተው ምን ያህል ታማኝ እንደሆንን ማረጋገጥ እና እርሶም እኛን ማዘዝ ይችላሉ!
👉ዕቃው ነገ በጠዋት ለደንበኛችን በላክንላቸው አድራሻ ይደርሳል።
In Box @must08
+251913064008
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 927
😱ሰላም ሰላም ሸገር ዲሽ ነኝ ዛሬ እስኪ ብዙዎቻቹ ስለምትጠይቁኝ ሰለ OUR TV ልንገራቹ ቻናሉ በርግጥም ይቁይ አይቁይ የታወቀ ነገር ባይኖርም እየሰረቀም ቢሆን English primerlig እና ሌሎችንም ጨዋታዎች እያሳየ ስለሆነ Verzish & FootBall HD Primerlig ማሳየት በማቆማቸው በትንሹም ቢሆን ከ Amos4w ቀጥሎ OUR TV ተመራጭ ነው
👉 ወደ አሰራሩ ስንገባ
ከ Nilesat የ ተሰራው 90ሰዐን ከጀርባ ሆነን በግራ እጀችን ትንሽ ወደ ግራ ዞር በግምት 15cm እናዞረውና ወደ ላይ በደምብ ከፍ ስናረገው በዲጅታል ፋይንደር 11015 V 30000 በዚ TP
Quality Xcruzer5500 ፋይንደር 29 LOCK ያረግልናል Quality ትንሽ ነው ሚያመጣው ሲግናልም ይደብቃል ግን 29 lock ካረገ በቂ ነው
ከዛ ሰዐናችንን ጠበቅ አናደርጋለን
ከዛ ሪሲቨራችን ላይ 11015 V 30000 Search ስተረጉት 20 ቻናሎች ይገባሉ ከ OUR TV ጋር
In Box @must08
#Call +251913064008
@Shegar08 ሸገር ዲሽ
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
