ch
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

关闭频道

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

显示更多
3 771
订阅者
-124 小时
-117 天
-4030 天
帖子存档
👆👆👆 ይሔ የ SALVADOR SR6523B ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ። 👁Watt's New👁 👉 Add One4All Server 👉Add Super G-Share Plus Server 👉 በኔትወርክ ምክንያት Super G-Share Plus Server 👉 Add Nashare/ Nashere pro / Safari/ Tcam ብዙ የServer አማርጭ ይዟል 👁ማሳሰቢያ👁 ሶፍትዌር ስትጭኑ Modal ልክ መሆኑን እያረጋገጣቹ ጫኑ የተሳሳተ Software እንዳትጭኑ፡፡ @ShegarDishSoftware 29_11_2020

😱ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ የ አውሮፓ ሊጎችን ተጠባቂ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡ 👉Tv Verzish & FootBall HD ነፃ ቻናል 👉IRB Verzish ነፃ ቻናል ወደ ሰሜን አካባቢ ላላቹ 👉Amos4w Sport 1,2,3,4 Server & ትንሽ internate Data 👉Iptv/ Apollo BineSport 1/17 Skysport Bt sport ቻናሎችን የቴሌ ከ 3Mb /Second በላይ Internate ተጠቃሚዎች ወይንም Unlimite 4G አሪፍ internate Conection ተጠቃሚዎች:: 👉 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት 09:30| ብራይተን ከ ሊቨርፐል 12:00| ማንቸስተር ሲቲ ከ በርንሌይ 02:00| ኤቭፕርተን ከ ሊድስ 05:00| ዌስብሮም ከ ሼፊልድ 👉 በስፔን ላሊጋ 11ኛ ሳምንት 03:00| እሊቼ ከ ካዲዝ 12:15| ቫለንሲያ ከ አትሌቲኮ 04:30| ሁየስካ ከ ስቭያ 05:00| ሪያል ማድሪድ ከ አላቬስ 👉 ጣሊያን ሴሪኤ 9ኛ ሳምንት 10:00| ሳሱሎ ከ ኢንተር 02:00| በኔቬንቶ ከ ዩቨንቱስ 04:45| አታላንታ ከ ቬርና 👉 የጀርመን ቡንደስሊጋ 8ኛ ሳምንት 11:30| ዩኒ.በርሊን ከ ፍራንክፌርት 11:30| ዶርትመንድ ከ ኮሊን 11:30| ኦግስበርግ ከ ፍሬበርግ 11:30| ሌፕዚግ ከ ቢሌፊልድ 11:30| ስቱትጋርት ከ ባየር ሙኒክ 02:30| ሞንቼግላድባህ ከ ሻልካ 👉 በፈረንሳይ ሊግ1 12ኛ ሳምንት 01:00| ማርሴ ከ ናንቴስ 05:00| ፒኤስጂ ከ ቦርዶክክ ❤️የተለያዩ Original የሆኑ ♥Gshare/ Forever/Funcam Acounቶችን | Receiver 4K ወይም HD | ♥ሁሉም አይነት Finder | / Wifi Antenአዎች ♥Rs-Cable ♥Dish | ♥Tv | ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን! In Box @Must08 #Call +251913064008 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9200 ወይም 9300 Gold ሞዴሎች Antenna Setting ውስጥ ስትከጉ ስታክ የሚያደርገውን ችግር ያስተካክለዋል 👁አጠቃቀሙ👁 መጀመርያ ይሔንን gxrom ሶፍትዌር ምንም ስሙን ሳትቀይሩ በባዶ Sandisk ፍላሽ ላይ Copy ታደርጋላችሁ ከዛ ረሲቨራችሁ ላይ ትሰካላችሁ በመቀጠል ረሲቨራችሁን ታበሩታላችሁ ወዲያው ቁጥር መቁጠር ይጀምራል 100 ሲሞላ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት ረሲቨራችሁ በትክክል መስራት ይጀምራል ማለት ነው።@ShegarDishSoftware

👉ይሄ የRealstar RS-1010 አዲስ Software ነው። ቀን: 24_11_20 👉ምን አዲስ ነገር አለው? -በUSB(flash) ላይ እና Youtube ላይ አማርኛ እንዲያነብ ተደርጓል። -Satellite list ላይ Amos 3/4 4°W ተጨምሯል። -Youtube እና Funcam IKS ላይ አስተማማኝነቱን አጠናክረነዋል። @ShegarDishSoftware

👉ይሄ የRealstar RS-5050 አዲስ Software ነው። ቀን: 24_11_20 👉ምን አዲስ ነገር አለው? -በUSB(flash) ላይ እና Youtube ላይ አማርኛ እንዲያነብ ተደርጓል። -Satellite list ላይ Amos 3/4 4°W ተጨምሯል። -Youtube እና Funcam IKS ላይ አስተማማኝነቱን አጠናክረነዋል። @ShegarDishSoftware

ይሔ App የ ሪሲቨሮችን ሶፍትዌሮችን እና የፋይንደር Software የምታገኙበት ነው ♦️የሪሲቨር Loader ጨምሮ እና ሌሎችንም @ShegarDishSoftware

🔷LEG N24pro old አዲስ ሶፍትዌር 👀For Gshare Plus V2 Contains 👇👇👇 👉ሁሉንም ሰርቨሮች በውስጡ የያዘ(Gshare plus Version 2,Nashare pro, Nashare, IPTV) 👉ሁሉንም የ OSN, YES እንዲሁም nilesat ሙሉ የቻናል ድርድር የያዘ 👉ቻናል ስንቀያይር የነበረውን delay የሚቀንስ ማለትም ከነፃ ቻናሎች ወደ ክፍያ ቻናሎች እንዲሁም ከክፍያ ቻናሎች ወደ ክፍያ ቻናሎች ስንቀይር የነበረውን መዘግየት የሚቀርፍ👍 @ShegareDishsoftware

✅ይሄ የRealstar RS-1010 አዲስ Software ሲሆን Software ብቻ በመጫን ቀጥሎ Installation ላይ Factory default በማድረግ (Code 9876) ለTv Varzish Search በማድረግ ብቻ መጠቀም ይችላሉ። Funcam Network ሲገናኝ ብቻ የ1 ዓመት Active ይሆናል። @ShegarDishSoftware

✅ይሄ የRealstar RS-5050 አዲስ Software ሲሆን Software ብቻ በመጫን ቀጥሎ Installation ላይ Factory default በማድረግ (Code 9876) ለTv Varzish Search በማድረግ ብቻ መጠቀም ይችላሉ። Funcam Network ሲገናኝ ብቻ የ1 ዓመት Active ይሆናል። @ShegarDishSoftware

😱Super Gshare Plus አሁን ላይ እየሰራ ነው✌️
😱Super Gshare Plus አሁን ላይ እየሰራ ነው✌️

😱ዛሬ ማክሰኞ የሚደረጉ ምርጥ የ አውሮፓ ሻምፒዬስሊግ ታላላቅ እና ተጠባቂ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡ 👉Tv Verzish & FootBall HD ነፃ ቻናል 👉IRB Verzish ነፃ ቻናል ወደ ሰሜን አካባቢ ላላቹ 👉Amos4w Sport 1,2,3,4 Server & ትንሽ internate Data 👉Iptv/ Apollo BineSport እና Dstv 1/17 ቻናሎችን የቴሌ ከ 3Mb /Second በላይ Internate ተጠቃሚዎች ወይንም Unlimite 4G አሪፍ internate Conection ተጠቃሚዎች:: ⏰2:55 👉 ሬንስ ከ ቼልሲ 👉 ክራሶንደር ከ ሲቪያ ⏰ 5:00 👉 ላዚዮ ከ ዜኒት 👉ጁቬኝቱስ ከ ፈሬንስቫሮሲ 👉ዳይናሞ ኬቭ ከ ባርሴሎና 👉ፒኤስጂ ከ አርቤ ሌብዚንግ 👉ቦርሲያ ዶርትመንድ ከ ክለብ ብሩጅ 👉ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኢስታቡል ባሳክሺር ❤️የተለያዩ Original የሆኑ ♥Gshare/ Forever/Funcam Acounቶችን | Receiver 4K ወይም HD | ♥ሁሉም አይነት Finder | / Wifi Antenአዎች ♥Rs-Cable ♥Dish | ♥Tv | ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን! In Box @Must08 #Call +251913064008 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

☝️☝️ይሔ የሁለም SuperMax HD ሪሲቨሮች ሎደር file ነው @ShegarDishSoftware