Airdrop mining and farming Ethiopia😁
Ir al canal en Telegram
ሰላም ይህ ቻናል online ስራ መስራት ለሚፈልጉ የተከፈተ ሲሆን የተለያዩ አሪፍ አሪፍ Airdropችን ከነ አሰራራቸው እና tip ያገኙበታል https://t.me/airdropminingfarminget
Mostrar más917
Suscriptores
-324 horas
-207 días
-4530 días
Archivo de publicaciones
2, What is believed to form the central core of our galaxy?
Anonymous Poll
No votes 🔘 a Quarsar 🔘 a supermassive black hole 🔘 A pulsar 🔘 a supernova
2, What is believed to form the central core of our galaxy?
1,Growing phase of the moon is also known as________ phase.
Repost from ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ
[ ሻሸመኔ ! ]
የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጥሪ እና የመንግስት የጸጥታ አካላት ትዕቢትና ግፍ በሻሸመኔ ኦርቶዶክሳውያን ላይ !
በሻሸመኔ የቤተክርስቲያን ደወል ተደውሏል !
ቤተክርስቲያን ልጆቿን ተጣርታለች !
† † †
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Guys If you want We are going to start asking Astronomical & math questions From this week.
If 30 people vote to get stated, we will start
Guys If you want We are going to start asking Astronomical & math questions From this week.
If 30 people vote to get stated, we will start
=>በሌላ አንጻር ደግሞ ሲታይ ፕላኔቱ ከEarth ይልቅ በመጠነ ሙቀቱ የቀዘቀዘ ነው።
=>እንደምድር አይነት Atmospheric compostion እና ጠንካራ የሆነ የGreenhouse effectም አለው
Kol 5715 . 01
ከሁለም ፕላኔቶች በዩኒቨርሳችን ውስጥ ከሚገኙት መሀከል መሬት ከሁሉም በተሻለ ለህይወት ላላቸው ፍጥረታት የምትመች ናት ይታወቃል ግን አይደለችም እንደ ሳይንሱ አለም።
Earth ምናልባት ምርጧ ፕላኔት ናት ግን ሳይንቲስቶች የተወሰኑ አለማትን አግኝተዋል ማለትም ከEarth በጣም የተሻሉ ከእነርሱ መሀከልም ደግሞ የተሻለው በቅርብ የተገኘው KOI 5715 .01 የተሰኘው ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት ፕላኔት ነው።
=>እና የዚህም Top spot ከኛ Solar system 3,000 LY ርቆ ይገኛል።
=>KOI 5715 .01 ህይወት ላላቸው ፍጥረታት በጣም ምቹ የሚያደርገው ራሱ ፕላኔቱ ባለበት ስርዓተ ፀሀይ ውስጥ ማዕከል በሆነችው ፀሀይ Goldilocks zone ውስጥ መገኘቱ ነው።
=> አንድ ፕላኔቱ በዛ ዞን ውስጥ ያለው Air condition በጣም ሞቃታማም ወይም የቀዘቀዘም እንዳይሆን ያደርገዋል ይህም ደግሞ ህይወት ላላቸው ነገሮች የተመቸ ያደረገዋል።
=> ሌላኛው ደግሞ ፈሳሽ ውሀ ያለው መሆኑ ነው።
በአጠቃላይ ደግሞ የያለበት ስርዓተ ፀሀይ የተፈጠረው ከ5.5 billion Yrs በፊት ነው። ይህም ደግሞ ከእኛ ሶላር ሲስተም በአንድ አመት ታላቅ ያደርገዋል። የፕላኔቱ መጣኑም ማሱም ከእኛ መሬት በ1.5 አጥፍ ይበልጠዋል ይህም ደግሞ ፕላኔቱ ከኛ ፕላኔት በ10% የበለጠ እንዲሆን ያደርገዋል።
=>ይህም የSize difference ደግሞ ፕላኔቱ ሙቀትን እንዲቆጣጠር ያደርገዋል አማካይ መጠነ ሙቀቱም ደግሞ ከEarth 5°c(8°f) ከፍ ያለ ነው።
=>planetu በተጨማሪም ከEarth በተሻለ መልኩ በBiodiversity የበለፀገ ነው።
Astronomical event / Comet c/2022 E3/ZTF /ኮከብ ዘቦቱ ዘነብ
በዕለተ ረቡዕ ጥር 24-February 1
=> ይህ አረንጓዴ ጅራታማ ኮከብ ለመጀመርያ ጊዜ የታወቀው በመጋቢት
አከባቢ በ2022 ሲሆን ይኸውም የታየው በጁፒተር ምህዋር ውስጥ ከፀሀይ 399 million mile ርቆ በስርዓተ ፀሀይ ምህዋራችን ውስጥ ሲጓዝ ነበር።
=>በJanuary 12,15 እና 27 ለምድር ከቀረበበት ይልቅ ለምድር ከምንጊዜውም በላይ የሚቀርብበት ቀን ነው ጥር 24/february 1
=>የሚታየውም በሰሜን ከUrsa minor constellation እና በAuriga አጠገብ ወይም የcontellation አችን Brightest star ከሆነችው Polaris አጠገብ ሲያልፍ ይታያል።
=>ያላቹበት ቦታም አመች ካልሆነ በVirtual telescope project in Yt Live ያሳያሉ።
⚠️Warning:- በህይወት ዘመናችን አንድ ጊዜ ብቻ የሚመጣ አጋየጣሚ ነው ከዚህ በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ ለማየት ብንፈልግ በትንሹ ከአንድ 50,000 አመት መጠበቅ አለብን። ስለዚህ ሁላችሁም እንዳታዩት እሺ🙄
@Astronomiopian
Astronomical event / Comet c/2022 E3/ZTF /ኮከብ ዘቦቱ ዘነብ
በዕለተ ረቡዕ ጥር 24-February 1
=> ይህ አረንጓዴ ጅራታማ ኮከብ ለመጀመርያ ጊዜ የታወቀው በመጋቢት
አከባቢ በ2022 ሲሆን ይኸውም የታየው በጁፒተር ምህዋር ውስጥ ከፀሀይ 399 million mile ርቆ በስርዓተ ፀሀይ ምህዋራችን ውስጥ ሲጓዝ ነበር።
=>በJanuary 12,15 እና 27 ለምድር ከቀረበበት ይልቅ ለምድር ከምንጊዜውም በላይ የሚቀርብበት ቀን ነው ጥር 24/february 1
=>የሚታየውም በሰሜን ከUrsa minor constellation እና በAuriga አጠገብ ወይም የcontellation አችን Brightest star ከሆነችው Polaris አጠገብ ሲያልፍ ይታያል።
=>ያላቹበት ቦታም አመች ካልሆነ በVirtual telescope project in Yt Live ያሳያሉ።
⚠Warning:- በህይወት ዘመናችን አንድ ጊዜ ብቻ የሚመጣ አጋየጣሚ ነው ከዚህ በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ ለማየት ብንፈልግ በትንሹ ከአንድ 50,000 አመት መጠበቅ አለብን። ስለዚህ ሁላችሁም እንዳታዩት እሺ🙄
@Astronomiopian
Physics is to be regarded not so much as the study of something a priori given, but rather as the development of methods of ordering and surveying human experience. In this respect, our task must be to account for such experience in a manner independent of individual subjective judgement and therefore objective in the sense that it can be unambiguously communicated in ordinary human language.
~Neils Bohr, Danish Physicist one of the founders and pioneers of Atomic Structure And Quantum Theory, for which he received his Nobel Prize in physics in 1922.
@Astronomiopian
የ12ኛ ክፍል ውጤት አሁን ተለቋል!
ከእነዚህ አንዱን በመጠቀም ፤ ውጤታችሁን ማየት ትችላላቹ:-
1. eaes.edu.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.et
4. result.neaea.gov.et
5. Telegram 👉 @EAESbot
6. SMS 8046
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ መላክ
