cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አደይ የሳይኮሎጂ ምክሮች 🌼

የአደይ ሳይኮሎጂ ራዕይ፦በስነ ልቦናው ዘርፍ ወጣቱን በማማከር እና በማሰልጠን የላቀ አስተሳሰብ እና ስብእና ያለውን ትውልድ ለኢትዮጰያ ማብቃት እና ማበርከት።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
4 360
Suscriptores
-124 horas
+87 días
+5730 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
ሻማና ቅድስና ሁለቱም አንድ ናቸው። ሁለቱም ሰውነትን እያቃጠሉ ሁለት ጥቅሞችን ይሰጣሉ። 👉 ለሰዎች የህይወትን እና የእውነህን መንገድ በማሳየት ያለብርሀን በጨለማ የሚሄዱትን እንድትረዳቸው ሲያደርግህ 👉ሁለተኛው ደግሞ በሰው ሁሉ ፊት ያለምንም ፍርሀት እና ነውር አልበኝነት በኩራህ እንድትቆም ያደርጉሀል። ስለዚህም ሁሌም ቢሆን ንፁህ ማንነትን እና ከውሸት የፀዳ ከማጭበርበር የተላቀቀ ህይወትን ተመኝ። የሄ የህይወት ዘመን ምግብህ ይሆንልሀል። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
2514Loading...
02
Media files
3441Loading...
03
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኩዋን አደረሳችሁ። መልካም በዓል። በአሉ የሰላም የጤና ከቤተሰብ ጋር ከወዳጆቻችሁ ጋር በፍቅር በደስታ ብታሳልፉበት ይሁንላችሁ። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
3401Loading...
04
የዛሬውን የስልጠና መርሀግብራችንን በሚገባ ጨርሰናል። በጣም አስደሳች እና ጠፋጭ የሆነ የስልጠና ጊዜ ነበረን። ያላችሁን አስተያየት እንድታስቀምጡልኝ እጠይቃለሁኝ። Its Me Jonah🙏🙏🙏
4260Loading...
05
ሰላም እንዴት አመሻችሁ ውድ የአደይ ሳይኮሎጂ ቤተሰቦች። የዛሬውን ስልጠናችንን ለመጀምር የተወሰኑ ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውናል። ስልጠናውን ለመካፈል ማስታወሻ እና እስክርቢቶ አዘጋጅታችሁ በደንብ ለመሰልጠን ተዘጋጁ። 👉ስልጠናውን ለመጀመር 10 ደቂቃ ሲቀረን መግባት እንጀምራለን። Its Me Jonah🙏🙏🙏
5113Loading...
06
ሠላም እንዴት አመሻችሁ ውድ የአደይ ሳይኮሎጂ ቤተሰቦች። ከእናንተ ቤተሰቦች በተደጋጋሚ በቀረበው ጥያቄ መሰረት ቀጥታ በቴሌግራም ስልጠና አዘጋጅተናል። 👉ነገ ማታ 3 ሰዓት ላይ "የሀሳብ ሀይል" በሚል ቆንጆ ስልጠና እንወስዳለን። ሀላችንም ነገ ማታ ወዳጆቻችንን በመጋበዝ በአደይ ሳይኮሎጂ ላይ እንገናኝ። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
6968Loading...
07
ጠቃሚ ሰዎች በየትኛውም ቦታ ላይ ችግር ፈጣሪዎች አይደሉም። ይልቁንም ለሰዎች እና ለራሳቸው ህይወት እድሎችን የሚፈጥሩ ናቸው። 👉በያንዳንዱ ቦታ ላይ የመፍትሄ አካል ናቸው። ሰዎች ሲያዩዋቸው መፍትሄ ያገኛሉ። የረገጡት ቦታ ላይ እድሎችን ይፈጥራሉ። ሰዎችን ማሻገር እና ያላቸውን አቅም እንዲያወጡ ማስደረግ ይችላሉ። 👉ችግር ፈጣሪ የሆኑ ሰዎች ደግሞ በየትኛውም ቦታ ላይ ነቀፌታ ፈላጊ ስለሆኑ ሰዎች ሲያዩወቸው ይረበሻሉ። ለሰዎች እድል ከማመቻቸት ይልቅ እንቅፋት ይሆናሉ። ታድያ እናንተ የቱ ጋር ያላችሁ ይመስላችሁዋል? Its Me Jonah 🙏🙏🙏
6091Loading...
08
ትላንት ማለትም ማክሰኞ በአዳማ ሮያል ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ለተማሪዎች የ1 ሰዓት ስልጠና ተሰቶአል። በዚህ ፕሮግራም ላይ አሰልጣኝ ሆኜ በመጋበዜ እና በማሰልጠኔ በጣም ደስተኛ ነኝ። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
7722Loading...
09
የናንተ መኖር አስፈላጊነቱ ለናንተ ሳይሆን መፍትሄ ለሚፈልጉ ሰዎች ነው። ሰው ስትሆን ለሰው ምን ማድረግ አለብኝ ብለህ ታስባለህ። የሰው ጉዳት ፣ጭንቀት፣ሀዘን፣ ችግር ያሳስብሀል። በዚህ ጊዜ ብዙ መኖርህ ዋጋ እንዳለው ትረዳለህ። 👉 ያኔ ራሳችሁን መንከባከብ እና ራሳችሁ ላይ መስራት ትጀምራላችሁ። ህይወታችሁ ዋጋ እንዲኖረው ከሚያደርጉት ነገሮች መካከል አንዱ አገልግሎት ነው። ሰውን ማገልገል። Its Me Jonah🙏🙏🙏
6692Loading...
10
ዛሬ የነበረን ቆይታ ይሄንን ይመስል ነበር። የተሰማችሁን በComment እንድታስቀምጡልኝ እጠይቃለሁኝ። እወዳችሁዋለው። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
6710Loading...
11
ቻናላችን ሰዎችን ማስገባት ጀምሮአል። ሁላችንም Join በማለት እንዘጋጅ 3 ሰአት ሲል እንጀምራለን
7170Loading...
12
https://t.me/psycologye?livestream=5f2da01467374a73a5
7184Loading...
13
ሠላም እንዴት አመሻችሁልኝ ውድ የአደይ ሳይኮሎጂ ቤተሰቦች ስልጠናችንን ልንጀምር 1 ሰአት ብቻ ቀርቶናል። 2:50 ሲሆን live ክፍት ይሆናል መቀላቀል እንጀምራለን። ስለዚህ ሁላችሁም ማስታወሻ እና እስክርቢቶአችሁን ይዛችሁ ለስልጠና እንገናኝ። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
6640Loading...
14
👉ሰላም እንዴት አመሻችሁ ውድ የአደይ ሳይኮሎጂ ቤተሰቦች ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌግራም በቀጥታ ስልጠና ለመስጠት ተዘጋጅቻለው። ነገ ማለትም ማክሰኞ ማታ 3 ሰአት ላይ ከናንተ ከቤተሰቦቼ ጋር live ስልጠና እሰጣለሁኝ። ስለዚህ ሁላችንም ነገ ማታ 3 ሰአት ቀጠሮአችንን በአደይ ሳይኮሎጂ በማድረግ አይምሮአችንን እናሳድጋለን። Its Me Jonah🙏🙏🙏
8215Loading...
15
👉ልዩ በሆነ መንገድ የሚያስቡ ሰዎች ልዩ የሆነ ተግባር ውስጥ ይገባሉ፤ በልዩነት የሚተገብሩ ደግሞ ካለፈው ህይወት ልዩነትን የሚፈጥር የህይወት ውጤት ይቀበላሉ። በህይወት ላይ ማንም ያልደረሰበት እና ከሌላው የተሻለ ልዩ የሆነ ውጤት የምንሻ ከሆነ ልዩ በሆነ መንገድ ማሰብ ይገደናል። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
6561Loading...
16
Media files
7463Loading...
17
ዛሬ በዚህ ሰአት በአዳማ ናፍሌት ሆቴል ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። በዚህ የስልጠና መድረክ ላይ አሰልጠኝ ሆኜ በመሳተፌ ታላቅ ክብር ይሰማኛል። የሚረለጥን የሚለወጥ የሚያድግ ትውዉውድ ሀገሬ አላት። በዚህ መድረክ ላይ ለመሳተፍ፦ ከሻሸመኔ አሰላ ደብረዘይት አሰላ የመጣችሁ ወጣቶች ለእድገት ያላችሁን ጉጉት አይቼበታለው። የስኬት ጫፍ ላይ እንገናኛለን። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
8360Loading...
18
👉በህይወታችን ውስጥ በሚፈጠሩት በአያንዳንዶቹ ሁናቴዎች እኛ ምላሽ የምንሰጥበት መንገድ ትልቁን አስተዋፅኦ እንደሚይዝ ታውቃላችሁ ? Its Me Jonah 🙏🙏🙏
9191Loading...
19
Media files
8801Loading...
20
በህይወታችሁ ውስጥ የምትፈልጉትን ነገር እያገኛችሁ ከሆነ እግዚአብሄር አቅጣጫዬን አሳምሮልኛል ማለት ልመዱ። የምትፈልጉትን ደግሞ ካላገኛችሁ እግዚአብሄር እየጠበሸኝ ነው ማለትን ልመዱ። 👉ፈጣሪ የሚሰጣችሁን የሚሰጣችሁ እንድትለሙበት ሲሆን። ያሰባችሁትን እቅድ ደግሞ የማያሳካላችሁ እንዳትጠፉበት ነው። ስለዚህ እኛ ካወጣነው እቅድ በላይ የሱ እቅድ የተሻለ ነው። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
1 1190Loading...
21
Media files
1 1603Loading...
22
እናንተ መድረስ የምትፈልጉበት ቦታ ላይ ቀድመዋችሁ የደረሱ ሰዎች አሉ። ስለዚህ በህይወት ውስጥ ውጤታማ ለመሆን ከኛ ቀድመው እኛ መድስ የምንፈልግበት ስኬት ላይ የደረሱ ሰዎች ያሰመሩልን መስመር አለ። ያንን መስመር ከተከተልን ውጤታማነታችን የተረጋገጠ ነው። 👉ነገር ግን እነዛ ስኬታማ ሰዎች ያሰመሩት መስመር ላይ ትልቅ challenge (ፈተናም ) አለ። ያንን ፈተና ለመርገጥም ዝግጁ መሆናችን አስፈላጊ ነው። ያለ ፈተና የተገኘ ስኬት የለምና ነው። ስለዚህ ስኬታማ ለመሆን ስንፈልግ በፈተና ውስጥ የሚያልፍ ጠንካራ ስብዕናም ሊኖረን ግድ ነው። ውድ ወጣቶች ህይወት አንዴ ናት። በትክክል ከተጠቀምናት ግን ከበቂ በላይ ናት የሚባል አባባል አለ። እናም በትክክል እንጠቀማት። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
1 2933Loading...
23
የታየህን ያህል ተንቀሳቀስ አንድ ምሽት ላይ አባት ልጁን ወደ ሲኒማ ቤት ሊወስደው ውጪ መንገድ ላይ መኪና ውስጥ እየጠበቀው ነው፡፡ ልጅ ከቤት እንደወጣ በጣም ስለጨለመበት ስልኩን አውጥቶ አባቱ ጋር ደወለ፡፡ • ልጅ፡- “አባዬ እንዴት ልምጣ? ጨለማ ስለሆነ አይታይም”፡፡ • አባት፡- “ምን ያህል ይታይሃል?” • ልጅ፡- “አምስት እርምጃ ያህል ብቻ ነው የሚታየኝ” • አባት፡- “አምስት እርምጃ ተራመድ” • ልጅ፡- “እሺ” (አምስት እርምጃ ተራመደ) • አባት፡- “አሁንስ ምን ያህል ይታይሃል?” • ልጅ፡- “አሁንም ሌላ አምስት እርምጃ ያህል ርቀት ይታየኛል” • አባት፡- “በፊትህ የሚታይህን አምስት አምስት እርምጃ እያልክ ከመጣህ እኔ ጋ ትደርሳለህና የታየህን ያህል ተንቀሳቀስ” ልጅ ብዙም ሳይቆይ አባቱ ጋር ደረሰ፡፡ ሁሉም ነገር ጥጉ ድረስ እስኪታይህ አትጠብቅ፡፡ በሚታይህ መጠን ተራመድ፡፡ የሚታይህን ያህል ስትራመድ፣ ከመራመድህ በፊት ያልታየህን ማየት ትጀምራለህ፡፡ ሁሉንም ነገር እስከምታውቅ አትጠብቅ፡፡ በምታውቀው ልክ ስራን ጀምር፡፡ በምታውቀው እውቀት መጠን ስራን ስትጀምር፣ ያንን ከመጀመርህ በፊት ያልነበረህ ልምድና እውቀት ወደ አንተ ይመጣል፡፡ ሁሉም ሰው እስኪቀበልህ አትጠብቅ፡፡ የሚቀበሉህ ላይ በማተኮር ተሰማራ፡፡ በሚቀበሉህ ላይ ስታተኩርና ደስተኛ ስትሆን፣ ቀድሞ የማይቀበሉህ ሁሉ አንተን ከመቀበል ውጪ ምርጫ አይኖራቸውም፡፡ የጠየከው ነገር ሙሉ በሙሉ እስኪሰጥህ አትጠብቅ፡፡ የተሰጠህን ተቀበልና በዚያ በመጀመር የምትችለውን አድርግ፡፡ በተሰጠህ በጥቂቱ የምታደርገው ጥረትና የምታከናውነው ነገር የቀረው እንዲለቀቅልህ መንገድ መክፈቱ አይቀርም፡፡ አትቀመጥ! የታየህን ያህል ተንቀሳቀስ! ከፌስቡክ ድረገፅ ላይ የተወሰደ Its Me Jonah 🙏🙏🙏
1 0905Loading...
24
👉አሁን ባለንበት ዘመን (ወቅት) ለከፍተኛ ድብርት፤ጭንቀት፤ፍርሀት እና እራስን ማጥፋት በጣም ከመቼውም ጊዜ በላይ እየተስፋፋ ይገኛል። ለነዚህ ነገሮች መስፋፋት እና መብዛት ዋነኛው መንስኤ( ምክንያት) ተደርጎ የሚወሰደው ሶሻል ሚዲያ ነው። ከሶሻል ሚድያ ጋር ያለን ከልክ ያለፈ ግንኙነት ህይወታችንን እነነጠቀን እንደሆነ ማስተዋል አስፈላጊ ነው። በዚህ ነገር ውስጥ ያላችሁ እና ማማከር የምትፈልኩ በውስጥ መስመር ልታወሩኝ ትችላላችሁ። @Yonimelese Its Me Jonah 🙏🙏🙏
1 1022Loading...
25
የፊታችን ቅዳሜ በአዳማ ምርጥ የስልጠና ጊዜ ስለሚኖረን እኔ በማሰለጥንበት መድረክ ላይ ተገኝታችሁ መሠልጠን የምትፈልጉ በውስጥ መስመር ማናገር ትችላላችሁ። @Yonimelese Its Me Jonah 🙏🙏🙏
1 1060Loading...
26
Media files
1 1121Loading...
27
Media files
1 6020Loading...
ሻማና ቅድስና ሁለቱም አንድ ናቸው። ሁለቱም ሰውነትን እያቃጠሉ ሁለት ጥቅሞችን ይሰጣሉ። 👉 ለሰዎች የህይወትን እና የእውነህን መንገድ በማሳየት ያለብርሀን በጨለማ የሚሄዱትን እንድትረዳቸው ሲያደርግህ 👉ሁለተኛው ደግሞ በሰው ሁሉ ፊት ያለምንም ፍርሀት እና ነውር አልበኝነት በኩራህ እንድትቆም ያደርጉሀል። ስለዚህም ሁሌም ቢሆን ንፁህ ማንነትን እና ከውሸት የፀዳ ከማጭበርበር የተላቀቀ ህይወትን ተመኝ። የሄ የህይወት ዘመን ምግብህ ይሆንልሀል። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
Mostrar todo...
🥰 8👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኩዋን አደረሳችሁ። መልካም በዓል። በአሉ የሰላም የጤና ከቤተሰብ ጋር ከወዳጆቻችሁ ጋር በፍቅር በደስታ ብታሳልፉበት ይሁንላችሁ። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
Mostrar todo...
👍 3
የዛሬውን የስልጠና መርሀግብራችንን በሚገባ ጨርሰናል። በጣም አስደሳች እና ጠፋጭ የሆነ የስልጠና ጊዜ ነበረን። ያላችሁን አስተያየት እንድታስቀምጡልኝ እጠይቃለሁኝ። Its Me Jonah🙏🙏🙏
Mostrar todo...
ሰላም እንዴት አመሻችሁ ውድ የአደይ ሳይኮሎጂ ቤተሰቦች። የዛሬውን ስልጠናችንን ለመጀምር የተወሰኑ ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውናል። ስልጠናውን ለመካፈል ማስታወሻ እና እስክርቢቶ አዘጋጅታችሁ በደንብ ለመሰልጠን ተዘጋጁ። 👉ስልጠናውን ለመጀመር 10 ደቂቃ ሲቀረን መግባት እንጀምራለን። Its Me Jonah🙏🙏🙏
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሠላም እንዴት አመሻችሁ ውድ የአደይ ሳይኮሎጂ ቤተሰቦች። ከእናንተ ቤተሰቦች በተደጋጋሚ በቀረበው ጥያቄ መሰረት ቀጥታ በቴሌግራም ስልጠና አዘጋጅተናል። 👉ነገ ማታ 3 ሰዓት ላይ "የሀሳብ ሀይል" በሚል ቆንጆ ስልጠና እንወስዳለን። ሀላችንም ነገ ማታ ወዳጆቻችንን በመጋበዝ በአደይ ሳይኮሎጂ ላይ እንገናኝ። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
Mostrar todo...
12
ጠቃሚ ሰዎች በየትኛውም ቦታ ላይ ችግር ፈጣሪዎች አይደሉም። ይልቁንም ለሰዎች እና ለራሳቸው ህይወት እድሎችን የሚፈጥሩ ናቸው። 👉በያንዳንዱ ቦታ ላይ የመፍትሄ አካል ናቸው። ሰዎች ሲያዩዋቸው መፍትሄ ያገኛሉ። የረገጡት ቦታ ላይ እድሎችን ይፈጥራሉ። ሰዎችን ማሻገር እና ያላቸውን አቅም እንዲያወጡ ማስደረግ ይችላሉ። 👉ችግር ፈጣሪ የሆኑ ሰዎች ደግሞ በየትኛውም ቦታ ላይ ነቀፌታ ፈላጊ ስለሆኑ ሰዎች ሲያዩወቸው ይረበሻሉ። ለሰዎች እድል ከማመቻቸት ይልቅ እንቅፋት ይሆናሉ። ታድያ እናንተ የቱ ጋር ያላችሁ ይመስላችሁዋል? Its Me Jonah 🙏🙏🙏
Mostrar todo...
👍 2 1
ትላንት ማለትም ማክሰኞ በአዳማ ሮያል ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ለተማሪዎች የ1 ሰዓት ስልጠና ተሰቶአል። በዚህ ፕሮግራም ላይ አሰልጣኝ ሆኜ በመጋበዜ እና በማሰልጠኔ በጣም ደስተኛ ነኝ። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
Mostrar todo...
🔥 5👍 1

👍 8👎 1
ዛሬ የነበረን ቆይታ ይሄንን ይመስል ነበር። የተሰማችሁን በComment እንድታስቀምጡልኝ እጠይቃለሁኝ። እወዳችሁዋለው። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
Mostrar todo...